ተጠንቀቁ! ገንዘባችሁን እንዳትበሉ! ከሪልስቴት ቤት ስንገዛ ምን እንወቅ ? (ብዙዎች ሳያዉቁ የሚፈጽሙት ስህተት ) Ethiopian real stat agree

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ተጠንቀቁ! ገንዘባችሁን እንዳትበሉ! ከሪልስቴት ቤት ስንገዛ ምን እንወቅ ? (ብዙዎች ሳያዉቁ የሚፈጽሙት ስህተት ) Ethiopian real stat agreement
    ሰበር መረጃ!! ሪልስቴት ድርጅቶች ሚስጢር ወጣባቸዉ! (የዋጋ ለዉጥ ይኖራል) REAL ESTATE (Make Money) ethiopia addis ababa
    ሰበር መረጃ!! መንግስት የወሰናቸዉ አስደንጋጭ 13 ዉሳኔዎች!! (እዉነቱ ይሄ ነዉ) ህዝቡ ግን የሚያዉቀዉ 1ዱን ነዉ ethiopia addis ababa
    ሰበር መረጃ!! መንግስት አዲስ የገንዘብ ህግ አወጣ! (ንብረት ለመሸጥ ያሰባችሁ ተጠንቀቁ) በንብረት ዋጋ ላይ ለዉጥ ሊያመጣ ይችላል ethiopia addis ababa
    በአነጋጋሪዉ ህግ ህዝቡ ለመንግስት ምላሽ ሰጠ!! “ሰዉ በደም ግፊት ሆስፒታል እየገባ ነዉ” ዉጭ ጉዳይ ለዲያስፖራዉ ቃል ገባ (የንብረት ማስመለስ አዋጅ) Ethiopia, ethiopia addis ababa
    ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
    ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! በጣም አደገኛ ህግ ወጣ!! ደረሰኝ ያላሳየ ቤት መኪና ይወረሳል !! Ethiopian New Dollar Information
    Informatioአስንጋጭ መረጃ !! ከ1 ሚሊዮን ብሔራዊ ባንክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ቤት የፈረሰባችሁ አቤቱታ ተጀመረ !! ራይድ መኪና አቀረበ !! ብዙ የውጭ ዜጎች ንክ ላይ !! ሴቶች በግብር ሊደገፉ ነው!! Black Market Informationተወሰነ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ጉዳይ !! ከተማ አስተዳደሩ ሳያውቅ አፈረሰ !! የብሔራዊ ባንክ ፈተና !! ብድር ተራዘመ Addis Ababa House Infoመንግሥት ብድር መክፈል ከበደው !! ከቀረጥ ነፃ የምታመጡ ተጠንቀቁ !! ጉምሩክ አመረረ !! Ethiopian International News / Tax Infoመሬት ቤት የምትገዙ ተጠንቀቁ !! የጨረቃ ቤቶች ይመዘገባል ወይ ???? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤት በሚሊዮን ቀነሰ !! በካሬ ከ 40ሺ በላይ ቀነሰ !! ቤት ለምትገዙ አስደሳች መረጃ !!Addis Ababa House Priceየብርሃን ባንክ ሙስና እና ኪሳራ !! በዕጅ የሚታሰር ካርድ መጣ !! አካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ ! Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
    Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a hou
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ tion|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት

ความคิดเห็น • 27

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your information. 😊

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 หลายเดือนก่อน

    ሠላም,ለሀገራችን,እመኛለው

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣክ በቪድዮ በምስል ስላየውክ ደስ ብሎኛል የገመትኩትን መልክ ነው ያየውት ስለሰርግ የሰራከው ቪድዮ ላይ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በርታ አትጥፋ ደሞ አንደኛ ነኝ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 หลายเดือนก่อน

    Thank for your information.

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu หลายเดือนก่อน

    Kin sew ekuwan bedena metak ye e/r sew tebarek wendime🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 หลายเดือนก่อน

    ሪል አስቴቶች ባሉት ጊዜ ሰርተዉ ቢያስረክቡ ጥሩ ነበር አንዱንም ሳይጨርሱ ሁሉም በጅምር ላይ ናቸዉ ያሳዝናል

  • @user-sl5bg9gd7x
    @user-sl5bg9gd7x หลายเดือนก่อน

    ሪል እስቴት ይሻላል ወይኮዶሚኔየም ❤❤

  • @eskinderashenafi7903
    @eskinderashenafi7903 หลายเดือนก่อน

    I purchased apartment from “Menoria real estate” and paid 100%. But they came back and said the measurement of the apartment is larger than the one listed on our agreement. So they are holding my documents (ካርታ) until I pay additional 2,000,000 Birr for the difference. Also they are not willing to show me an evidence for the new measurement…can you help me to get to the bottom of this thing?

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ጉድ ይዘህብኝ መጥተሀል በብር ነው የተዋዋልኩት ውይ ጊፍት ነፍህን አይማረው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c หลายเดือนก่อน

      🤔ምን ደረስብክ

    • @azebnegash2354
      @azebnegash2354 หลายเดือนก่อน

      ጊፍት ሪል እስቴት አንደኛ አጭበርባሪ!!!
      የነሱ ውል ማለት ሽንቁር እንስራ ማለት ነው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c หลายเดือนก่อน

      @@azebnegash2354 😒😒እና አብራርቶ ለ ስው ማሳወቅ ከበዳችኡ 😒አይ አበሽ እኔ እንደተበላ ሌላውም ይበላ 😒እና በ ደፍናው ዝም ብሎ እንዲ 😒ማለት እኝን እንድንጠነቀቅ ነው ውይስ 😒😒ውይ ዝም የ ስውን ሥራ ማበላሽት 😒እናንተ የ እዛ ስራተኝ ኦናችኡ ተባራችኡ ቢኦንስ 😒ስም አጥፍ ኡላ 🤮🤮🤮

  • @tigest3176
    @tigest3176 หลายเดือนก่อน

    Egezbehre yiredane yikonome kiwese nwe hagertui wedete enamesgne ale wendeme alme

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 หลายเดือนก่อน

    6 ሚሊዮን በዳላር የተገዛ አባርትመንት አውን 11 ሚሊዮን ገባ ያለው አማሪጭ ወሉን ማቃረጥ ነው

  • @lii6427
    @lii6427 หลายเดือนก่อน

    ሰል እወንት ከሁን አንትን ሰምቼ ነው የጅምርኩት

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c หลายเดือนก่อน

      ምን ጀመርክ 🤔

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 หลายเดือนก่อน

    እረ እኛ በውጭ ላለነውም ዱብዳ ሆኖብናል ሀያት ሱቅ ገዝቻለሁ የዛሪ 3 አመት ውሉ ግን ትዝ አይለኝም አሁን ደሞ ውሉን በደብ ሳላይ ዲምሲ ከገዛሁ በኃላ በዳላር እንደነ ምከፍለው አወኩ ገና 5% ነው የከፍልኩት ቀሪ 3 % ይቀረኛል ልክፍል ወይስ 10%ተቀጥቼ ውሉን ላቋርጥ ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ?

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 29 วันที่ผ่านมา

    መቼም ቢሆን በዶላር መግዛት ጉዳት እንጅ ጥቅም የለዉም ።
    በብር ተወዉለዉ የዋጋ ግሽበትን እናንተ ትሸፍናላችሁ ማለትም ሌላ የዋጋ ጭማሪ ነዉ። ስለዚ በፊክስድ ዋጋ ብቻ ነዉ መዋዋል ተገቢ የሚሆነዉ።

  • @lii6427
    @lii6427 หลายเดือนก่อน

    ልምሳሌ dmc የምጀምሪየውን ክፍያ ካስክፍሉ ቦሃል ነው የውሉን ወርቅት የስቱን እህቴ ወሉን አይታ እንድት በዶራል መንዛሪ ታስክፍሉናልች ሰጥላቸው በዙም አይደልም በለዉ 2 ትኛውን ዙር ችምረው አስክፍልውታል አሁን 3 እዴት ለንሁን ነው ማርያምን በጣም ቆችኝ በዛላይ 72 ካሬ ብለው 59 ነው ወሉላይ የታፉት በያንስ ወድ 1000.0000 ያውስዳሉ አሁንም በዚ ብድራሉ ችምአሪ እደምውስዱ ሳስበው ያናደኛል መን አለብት 2 ከፍል ኮደመንይም ገዝቼ በሁነ 😭😭

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

      እኔም እየተቃጠ ልኩ ነው ነው 😭

    • @menbereandre8860
      @menbereandre8860 หลายเดือนก่อน

      እኔ 1 ሚ የመጀመሪያ ክፍያ በ 2014 ዓ.ም. አሁን መቀጠል ስለአልቻልን እንመልሳለን አሉኝ ስንት ሊመልሱልኝ ይችላል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c หลายเดือนก่อน

      😳😳ከምር

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

      @@menbereandre8860 ውሉ ላይ አለ ከከፈልሽ ው ሂሳብ ላይ 20% ቆርጠው ይመልሳሉ

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምልሽ እኔ ገና 5%ነው የከፍልኩት ቀሬውን 3 ፐርሰት በዚ ወር እከፍላለው ይቅርብኝ ወይስ ልክፍል?