Deacon Ashenafi Mekonnen አብርሃም ነፍሱን ስጠ aberham nefesun sete

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን አቤቱ ጌታዬ አቅም አጥቻለሁ አንተ አቅም ጉልበት ሁነኝ አሜን

  • @henokdemisse5753
    @henokdemisse5753 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እርሶንም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዛብሄር በመምራችን ላይ እያደረ ያስተምረናል ስሙ ይባረክ ምራችንንም ቃለህየወትን ያሰማልን አሜን

  • @schenkigemechu2548
    @schenkigemechu2548 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

  • @raptors583
    @raptors583 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God blessed

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 9 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @mogesmersha
    @mogesmersha 10 ปีที่แล้ว +1

    God Bless Ethiopia.