17 ዓመት በስደት ያለ ለውጥ! የእናቴን ቤተሠቦች ባገኝ ደስ ይለኛል .. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 176

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 2 ปีที่แล้ว +48

    ደስ የሚለው አንቺ ልጅ አለሽ ልጅ ሳይኖረው እድሜውን የጨረሰ አለ

    • @nmborenamekanselam2948
      @nmborenamekanselam2948 2 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው አንዶ እኔ ነኝ

    • @majedaleb7532
      @majedaleb7532 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ስንት አለ እድሜውን ተስርቆ ወይ ከቤተስብ አልወንሽ ወይ ከራስሽ አትወኚ አንቼ ተመስገን በይ ልጅ ፍጣሪ ይባርክልሽ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክ አዶ እኔ ነኝ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እድለኛ ነሽ አንቺ ልጆች አሉሽ በስደት ሳያገቡ ሳይወልዱ እድሜያቸው የገፉ ስንት እህቶች አሉ መሰለሽ !

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ እናት, መልካም ሰው መሆንዋ በንግግሯ ታስታውቃለች!!

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እንዴት ደስ ትላለች በማርያም እግዚሃር ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 ปีที่แล้ว +19

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውድ ክቤትሰቦችሸ ጋር አላህ ያገናኝሸ አውነት ነው ሳውዲ የድሚ ሊባ ነው

  • @tube-jk1pg
    @tube-jk1pg 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ 12 አመቴ ነው ከረብ ሀገር ከመጣው የመጣሁት 16 አመቴ ነው አሁን 28 ዓመት ምንም የለኝም ግን አልሀምዱሊላህ ጤነኛ ነኝ ምከሩኝ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 ปีที่แล้ว

      እደምንም ቡለሽ ልጅ ውለጅ

    • @tube-jk1pg
      @tube-jk1pg 2 ปีที่แล้ว

      የ 5 አመት ልጅ አለችኝ ከዚህ ወልጅ ላኩላት በ3ወር😢

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-jk1pg ግቢዝብለሽ

    • @hayatmohmmed4763
      @hayatmohmmed4763 2 ปีที่แล้ว

      Agarese gebye ayemolame sedate

    • @user-bx4ch4ko8p
      @user-bx4ch4ko8p 2 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ እንግባ እኔ ኢንሻአላህ ከወር በኋላ ከስራ እወጣለሁ በረራ ሰለተዘጋብኝ ነው። እኔም እድሜየ እንዳቺ ነዉ ስመጣ አሁን አሰር አመት ሊሆነኝ ነው አልሃምዱሊላህ በ15አመቴ ነበር ቤትሰቦቼ ድረዉኝ የመጣሁት ያን ጊዜ አላገባም ብየ ባለቅስም ከትምህርቴ አቋረጠዉኝ ሰለሆነ አሁን ላይ ነብስ ሳዉቅ አልሃምዱሊላህ እላለሁ።አሁን ስሄድ አላህ ጤነኛ ልጆችን እንዲወፍቀኝ እመኛለሁ ኢንሻ አላህ።

  • @fggh8522
    @fggh8522 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ያግዝሽ እናት አላህ ያገናኝሽ ቤተሰቦችሽ ጋር

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ተመልክቶ ከእናትሽ ዘመዶች ጋር ያገናኝሽ🙏🏼🙏🏼

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ::🙁🙁

  • @halimaahmed7962
    @halimaahmed7962 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀቢበቲ ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ እኛም እዚህ ቀረን😭😭 በቃቹ ይበለን የኔ ዉድ አሁንም ከልፋት ያዉጣሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ረድቶሽ ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ 😢🙏🏿

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว +6

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሸ ጋር ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃሸ አሜን አቤት የሰው ልጅ ሰቃዩ እኔም ሁልጊዜ ይህን የሸገር ይንፎ ፕሮግራም ተከታይ ነኝ የሰዎች እልቅሶ ያሰለቀሰኛል ምክኒያቱም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትላለች የትውልድ ሀገሯ በቀድሞው ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ ያለችበትን አናውቅም በፌሰቡክ ፎቶግራፍን መለቀቅ ነው ግን እናውቃታለን የሚል አላገኘነም ሰለዚህ የሰዎች እለቅሶ ያሰለቅሰኛል አሁንም እናት እግዚአብሔር ይርዳሸ ነው የምልሸ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘንድሮ የምንሰማው ነገር በሙሉ ልብ የሚያደማ ነው እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ እህቴ መሲዬ የኔ ድምፀ መረዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @farialain3366
      @farialain3366 2 ปีที่แล้ว +1

      ሬሳ የሚቀመጥበት መዝገብ አለ ጠይቂ ማለቴ በርዶቤት መዝገብ አለ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 ปีที่แล้ว +9

    መሲ ቃላቶችሽ እራሳቸው ያጽናናሉ እኮ ። በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ!!

  • @lemlemtesfay1356
    @lemlemtesfay1356 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ጥሩ ልብ ያላት እህት ናት እግዚአብሔር የልቧን ያማላላት ደስ የምትል እንኳንም ወደ አገርሽ አበቃሽ የሚያሰሩሽ ሰዎች እድለኞች ናቸው እግዚአብሔር ጉልበትሽን ያበርታው

  • @enat1821
    @enat1821 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይርዳሽ የኔ እመቤት በቅርብ ቀን የናትሽን ቤተሰቦች አግኝተሽ የምትደሰቺ አላህ ያድርግሽ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 ปีที่แล้ว +6

    እስይ እንኳን ልጅ ኖርሽ ትልቅ ነገር ቢኖር ስው ለፈቶ ባይሳካለትም ቢሳካለትም ልጅ ይኑርው ጎነሽ አንጀትሽ ልጅ ነው የለላቹ የምታምኑት አምላክ በልጅ ይጠራችሁ የሁሉ ግዜ ምኞቴ ነው

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ልክ ብለሻል ስኡዲ እድሜን ይበላል እኔ 14 አመቴ ወጥቼ ዛሬ 20 አመት ሆነኝ እደዋዛ ጅዳ ላይ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ እህቴ እኔም 10 አመቴ ሆነ ግዜእ ይሄዳል ይገርማል ግን አሁን ተዘጋ እንጂ ስከፈት እንሄዳለን እንም በጣም ምርር ብሎኛል ብታይ እዝሀገር የሴት ልጂ እድሜ የበላል

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว

      እረውደ ሳውድም ብቻ አይደለም. ብቻ እረበሀገራችን ያድረግንል ኡፈፈፈፈ መቸም አያልፈም የስደት ህይወት

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም የአረብ ሀገር አንድ ነው
    ኪሳራነው እንጂ ትፍ የለውም

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ስደት? የሰው እድሜ ይሰርቃል:: ከቤተሰብ ያለያያል:: ኑሮ ላይሞላ መባከን ብቻ😭በተለይ ሴት ልጅ እድሜዋን ታባክናለች:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔማር.የሰውሀገርኑሮ.እደዚህነው.አላህይወከልሽ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አሰራ 18 አመቴ ነዉ በሰደት ሰደት የእድሜ ሌባ ነዉ ቢያንሰ አንቺ በልጆቺሺ ትፅናኛለሺ እግዛቢሄር ይመሰገን ማማረር የለብንም ዋናዉ ጤና ነዉ

    • @somayahss5513
      @somayahss5513 2 ปีที่แล้ว

      Allh yerdan ehte enem endacheny

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 2 ปีที่แล้ว +10

    የአረብ ሀገር የእድሜ አሲድ ነው

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢንሻአላህ አላህ ያገናኝሽ ደሞ ፈቅር ነገር ነሽ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ
    ስደት ያለነው በግዜው እንዳንገባ ቀርፅ የሚባል አስፈራን ፍትህ ለስደተኞች ያለችንን ይዘን እንግባ ፍትህ በሉልን

  • @emujmal3672
    @emujmal3672 2 ปีที่แล้ว +6

    እዉናት ነዉ አመቱ ሲመጣ አይታወቅም ስኡድ አቀለጠን

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠንካራ ነሸ ብዙ ተምራለው እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሸ ጋሪ ያገናኘሸ ብርቱ ነሸ

  • @user-ls6qp1se5k
    @user-ls6qp1se5k 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
    እውነት ነው ሳውዲ እድሜያችን ልጅነታችን የበላው መቼ ይሆን እኔስ ወደ ሃገሬን ምገባው 😥😥😥😥

  • @user-fv5lu2uu9r
    @user-fv5lu2uu9r 2 ปีที่แล้ว +8

    አብሽሪ እህት አላህ ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ
    ትግራይ ኔትወርክ ሲከፈት መልእክትሽ ያይታል

  • @user-fu2vm1fv8w
    @user-fu2vm1fv8w 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሀቢባቲ አስተዋይ ሰው እንደዚህ ነው ከአለህ ዘንድ የተፃፈለትን የተሰጠውን ውሳኔ አምኖ መቀበል አላሀን መመስገን የራስን ሂወት መኖር ይህ ነው ጀግንነት አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ለጥሩ ደረጃ የድርስልሽ ይጠብቅልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አድርሶ የሰይሽ ❤👍👍👍የኔ አሰተዋይ

  • @rytyygyyft5070
    @rytyygyyft5070 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያሳዝናል አላህይርዳሽ የኔእናት አይዞሽ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትል ሴትዮ.. እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ🙏

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 ปีที่แล้ว +8

    መሢዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ 1ኛ ነኝ🥰

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 ปีที่แล้ว +4

    አልኸምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር

  • @ethiopia3962
    @ethiopia3962 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉድ አላህ ከቤተሠቦችሽ ያገናኝሽ ያረብ🤲
    ቅን አሳቢወች እንደማመር🇪🇹🌹

    • @hasnatube5214
      @hasnatube5214 2 ปีที่แล้ว

      ሳአዲ ነይ እንደማመር

  • @yenenshe7341
    @yenenshe7341 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ።ይብዛልኝ።የስደት።እህቴ።የረፍት።እጀራ።ይስጣችሁ።ወገኖቼ።ከቤተሰቦችሽ።አላህ።ያገናኛችሁ።እህት

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 2 ปีที่แล้ว

      ፍትህ።በሳውዲ።ለሚገኙ።እስረኞች

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያገናኝሽ ሀቢቢቲ😘😘

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም መሰረት በዙ ሰላምሸ ይብዛልሸ እህት

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ! በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዬና ለሚገላቱ ወገኖቻችን!!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!!!
      👇👇👇
      th-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/w-d-xo.html

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 ปีที่แล้ว

      ኦፍፍፍፍፍፍፍ. የሳውዲ. ነግር. ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @senduebraemebraym6960
      @senduebraemebraym6960 2 ปีที่แล้ว

      አረ እየገቡ ነው ተመስገን ነው የሚባለው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ችግርሽን ይቅረፍልሽ እህቴ! ማሻ አላህ ብሩህ አእምሮ አለሽ በርቺ

  • @user-vc2bq3ub2r
    @user-vc2bq3ub2r 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህይሳአድሽ፣ሀቢብቲ☝😍😍😘😘

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 ปีที่แล้ว +4

    የተጠፋፋ ሁሉ አላህ ያገናኛቹ

  • @yezlemtesfa1407
    @yezlemtesfa1407 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይርዳሽ እህቴ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ስደት እርሜያችንን ጨረሰው ነገ ዛሬ እኔ እንሄዳለን እያልን ወይ ብሩ ሶና የለው

  • @aazz2412
    @aazz2412 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሳድግልሽ ሀገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ እዮሀ ሚዲያ ክብር ይገባችሁዋል

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ስደት 😭

  • @show4835
    @show4835 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሀገር መግባት እምፈራው ገብቼ ምን አይነት ስራ ነው እምሰራው እምለው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንት አይነት ያልሰማነው የሚያሳዝን ታሪኮች አሉ

  • @amelamel4746
    @amelamel4746 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ እኔም ያባቲን ቤተሰቦች ያገኘሁት ባንቺ እድሚ ነው።። ትግራይ ሲነጋላት ቀጥ ብለሽ ትሄጂያለሽ ።ይገኛሉ።መፈለጉን አታቋርጪ።በቅርቡ የምስራች ይዘሽ ትመጪያለሽ።ኢሻአላህ!!

  • @bettyalazar7173
    @bettyalazar7173 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ !!ይገርማል የሰው ታሪክ መመሳሰል እኔም እባቴንነው ማውቀው አሁን እሱ በህይወት ይለም እኔም እግዚአብሔር ረድቶኝ ቤተሰቦቹን ባገኝ😭😭😭

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እነሆም እንደአንችው ነኝ አንች እንኳን ወልደ ነዉ ማሻ አላሀ አልሀምዱሊላሀ የአለሀ ንማ ነዉ ምን እዤ ልግባ እያልን በሰዉ ሀገር ቀረንየኔ ሕይወት ካንች እጥደፊ ድርብ ነዉ

  • @user-bx4ch4ko8p
    @user-bx4ch4ko8p 2 ปีที่แล้ว

    ስዴት እድሜ ይሰርቃል ሰትይ ቁስሌን ነካሺዉ በ16አመቴ መጥቼ ይሄዉ 10አመት አሰቆጠረኩ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል ምን ይዤ የሚባል ወዴኋላ አስቀረን።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam edilegna nesh yeahunu chigir aligetimishim ahun bizu sew Saudia esir bet nachew. Torinetu alko kebetesebish yagenagnish.

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አላህ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አብሽሪ

  • @ferah1580
    @ferah1580 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔም አለሁ አይ ጅዳ

  • @zedkasim4483
    @zedkasim4483 2 ปีที่แล้ว +3

    May Allah be with you ❤️❤️❤️

  • @fatumamahammad2132
    @fatumamahammad2132 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እኔም አሁን 30 አመት የሆናት አቃለሁ

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይርዳሽ

  • @dcghetto
    @dcghetto 2 ปีที่แล้ว

    Mendefera Eritrea new endihum mayguyla yemibal ager Eritrea wiste ale minalbat enteshe ke Eritrea endathone eski bedenb ateyayki beterefe geta yerdashe

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ይቅርታ አዘጋጅና አቅራቢ የሆንሽው እወድሻለው ግን ከስደት ጋር ካአባውን ፎቶ ባትለጥፊው ደስ ይለኛል ሌላ ብዙ ህንፃ አለ በዛ ብታቀናብሪው እላለው ማሬ

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
    @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    Sadet Irmee Ayebalan Yenya Dehanat Naaw Inagii

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    Egzihaber amlak yirdash 🙏 yenate 😍😍😍

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 2 ปีที่แล้ว

    ወላ ትክክል ናት እድሜ መበላት ነው አይ ስደት

  • @እሙአብዱከሬም
    @እሙአብዱከሬም ปีที่แล้ว

    ትክክልብለሻል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ ፈገግታዋ ደስተኛ መሆኗ ደስ ስትል ስደትማ ዝም ነው🤔

  • @meronaddis2131
    @meronaddis2131 2 ปีที่แล้ว +2

    Mendefera eriteriea West new tegeray ayedelem

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም. እንድቅለድ ይህው. 20. አምት እሽከም. አርጊይለው.

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፉ ምናለ የትግራይ ችግር ባይኖር🤔🙄😭

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሐነ አላህ ከዘመዶቺሽ ያገና ኚሽ እህቴ😍😍🤔

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ስደት ድራሹ ይጥፋ
    እድሜያችንን በስደት ጨረስን
    😭😭😭😭

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ታማልድሽ🙏

  • @sartt3754
    @sartt3754 2 ปีที่แล้ว

    ኦኔም. አለሁ. ወነት. ነዉ. እድሜችንን. ጨረስን. የሳዝናል. አችካን ወልደሻል. እደኛያለዉ. ከቱ

  • @gizeamenalemu4841
    @gizeamenalemu4841 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያገናኝሽ

  • @user-uv8ou6fi2w
    @user-uv8ou6fi2w 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አላህ የእናትሺን ቤተስቦች ያገናኘሽ

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ያገሬ ልጆች ኑኑኑኑ እንደማመር

  • @user-qy6ts6ol6i
    @user-qy6ts6ol6i 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ሁሉም የልፈል አላህ ኢነትሽን ይረህማት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    ምን ይዤ እያልን የሠው ሀገር ጨረሰን አላህ በቃ ይበለን ያረብ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 2 ปีที่แล้ว

    ABETU YE SAWU LIJI FATENA HULUNA EGZER YASAKALIHE EHITE🙏🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

    Allaah whith you dear sister insha Allah u get it your family

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፎ አላህ ከናትሸ ያገናኝሸ😢

  • @senaitoufelle9121
    @senaitoufelle9121 2 ปีที่แล้ว

    መሲ በጣም ልክናተ.ሰደት መጥፍ ነወ እኔመ እዛውነበረኩ.አሁን ገን ምሰጋና ለናትና ልጅ ሰላምኑራልው

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 2 ปีที่แล้ว

    Mayashen yzesch gebasch

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳሽ እናታችን

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว

    Egeziabehier yeredash tenkara nesh👍

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳሽ እህቴ በጣም ሶብር እለሽ

  • @ethiopia3962
    @ethiopia3962 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠብስክራይብ አርጉኝ ዉድ ኢትዮጵያዉያን🇪🇹

  • @monabeder6446
    @monabeder6446 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምመሲ ዬእንኳንደህናመጣችሁ

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere medefra kehone Eritrea new

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez. Mewesenen yemesele neger yelem.

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ የኔ ልበ ቀና ስወድሽ እኮ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሳውዲአረቢያ ያሉ ምንም አይመለሱም ይቅርታ እኔ የማውቃችው 30 ይቀመጣሉ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ከምር ሴቱ እድሜው እዛ ጨረሰው እኮ

  • @fatumaalemu5809
    @fatumaalemu5809 2 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ቆንጆ የነ አደበቴ ርቱ ሰዉን አክባሪ

  • @hanaadamseged7897
    @hanaadamseged7897 2 ปีที่แล้ว

    Bemgawu engba alasgebalun

  • @gdgdhdkfkjrhr6516
    @gdgdhdkfkjrhr6516 2 ปีที่แล้ว

    በጣምወላሂትክክል ጅዳህይወትንይሰርቃል