የካሳንችሷ እመቤት ! አግኝቶ ማጣት አምኖ መከዳት ! በ እማማ ላቀች ህይወት ውስጥ.. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 86

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +24

    የኔ እናት አሁንም በጣም ነው የሚያምሩት የኢትዮጵያ ሕዝብ አዛኝ ነው ከጎኖት እንደሚቆሙ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር የልቦትን መሻት ይሙላልዎት

  • @feve680
    @feve680 2 ปีที่แล้ว +27

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ፀሎቶን ይስማዎት ,የልቦን መሻት ያድርግሎት, እፎይ ብለው የሚኖሩበትን ነገር ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @yenenshe7341
    @yenenshe7341 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስ የሚሊ እናት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ😘እኔም የአቴን ጡት ጠብቼን ነው ያደኩት ክብር ላሳደጉን ቤተሰብ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😇

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር እጁ ስፊ ነው ወ/ሮ ላቀች በጣም ደግና እርህሩህ የሰው ልጅ ወስደው የሚያሳድጉ እና ለወግ ለማእረግ የሚያደርሱ ጎበዝ ስርቶው ሰው የሚረዱ እናት ነበሩ እንደዚህ ማየት ያሳዝናል:: መስረት አንቺ ጎብኝተሽው የቀረበት የለም ::እናመስግንሻለን

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 2 ปีที่แล้ว +6

    የቆንጆዎች ቆንጆ ናቸዉ አዳሜ ዛሬ ዱቄት እየተቀባች ቆንጆ ልሁን ብላ ትቸገራለቾ እግዝአብሔር ይድረስልዎት የእኔ እናትአይዞዎት

  • @bmnamens5549
    @bmnamens5549 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞት የእኔ እናት
    ተስፋ መቆረጥ የለቦትም ሁሉም ያልፋል ከእግዛብሔር ጋር ነገም ሌላ ቀን ነዉ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ እንባውን ያብስሎት የኔ ቆንጆ እናት ፈጣሪ ከርሶ ጋር ይሆናል አይዞት እናትዬ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ እናት አሁንም እኮ አለ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ እኚህ ሰው የመከራቸውን እሩብ እንኳን አልገለፁትም።ብዙ ነገር ዘለዋል አይምሮቸውም ሳይጎዳ አይቀርም ብዙ ነገር ረስተዋል።ሁሌም ግን የሚጎዱት በበሚያምኗቸው ሰዎች ነው።በጣም ቅን የዋህ ሴት ለዘመዶቻቸው ሙት ነበሩ ለተራበ አጉራሽ ለተቸገረ ደራሽ ነበሩ።አይ ጊዜ እንዴት አዘንኩኝ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +8

    እማዬ ፀሉቱን ይስማውት 😭😭

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ እንዴት ያምራሉ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እናት ደስ ሲሉ መስዬ እግዚአብሔር ይባርሽ 🙏😢🙏ዘመንሽ ዘሮችሽ ይባረኩ ከልብሽ ነው ከትንሽ እስከ ትልቅ የምታከብሪው።ከአንቺ ብዙ ነው። የምንማረው በዚህ ጊዜ ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳትለይ የምታቀርቢ በስነምግባር የታነፅሽ ሰው ነሽ መሲ ቃላት አጣሁልሽ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ብድራቸውን ይክፈላቸው ተባረኪ ልኝ እኝህን🙏🙏🙏😢😢!!!!

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት አይዞት የኢትዩጵያ ህዝብ ደግ ነው እንባ አባሽ ነው ፈጣሪ ይርዶት

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ሲያምሩ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +16

    ፎቶዉ በጨረታ ቢሸጥ በጣም ብዙ ያወጣል

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 ปีที่แล้ว

      ሰዓሊው ማነው ?

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 2 ปีที่แล้ว +1

      እ ምን ሊሰራ

    • @yohannesmitslal9768
      @yohannesmitslal9768 2 ปีที่แล้ว

      @@kedist1978 ሰዓሊዉ ዳንኤል ጣፎ ይባላል ከነአፈወርቅ ተክሌ ጋር ሰዓሊ የነበሩ ናችዉ፡፡

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤታቸውን አሳድሰን እናስደስታቸው

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦውት አይዞዋት

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ አይዞዎት ከብዙ መከራ የተነሳ ነው እናቴ የደከሙት እግዝአብሔር አምላክ ከመልካም ኢትዮጵያዊን ያገናኞት

  • @abduabahartu9992
    @abduabahartu9992 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +5

    እማምዬ አሁንም በጣም ነው ምያምሩት ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    እናቴን መሰሉኝ የኔም ዕናት በእድሜም በቅላትም በንቅሳትም ልክ እንደ እርስወ 🙏🏿ትንሽ አጠር ትላለች እናቴ እንጅ 😘እማማዬ እግዚአብሔር ይፋረድልወት እፍፍፍ 🙏🏿🙏🏿😭😭

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio Like SHARE

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      ቦሰናዬ ሰብስክራይቭ አድርጊኝ⁉️

  • @ethiomama1238
    @ethiomama1238 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ስእል ሙዝየም መግዛት አለበት፤ የኢትዯጵያ ታሪክ ነው፣ ሙዝየም ቢገዛቸዉ ገንዘቡ ለቤታቸዉ መስርያ ይሆናል

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔናት እግዚአብሔር ያቃል

  • @firoointalaashawaa1639
    @firoointalaashawaa1639 2 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuuufffffffffffff emebran kersogar tihun♥️♥️

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene enate ayizote fetari kerswe ga yihun🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @lilimelaku5358
    @lilimelaku5358 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ አይዞት እመቤቴን ትርዳዎት
    አይዞት እግዚያብሔር ልፍቶትን ይቁጠርሎት

  • @tube4753
    @tube4753 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት አይዞወት አያልቅሱ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ፍቅር እናመሰግናለን

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ በቀጣይ ሁሉም አልቆለወት ምቾተወን ያሳየን የኔ ልእልት እናት 🥰🥰

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔማርእድሜናጤናይስጠወትከሲሳይጋር.አላህይገዘወት

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 2 ปีที่แล้ว +1

    Even now she is so beautiful ❤️😘❤️😍

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞት እናቴ

  • @ሚሚአበራ
    @ሚሚአበራ 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት እግዛብሔር ይርዳዎት ለምስጋና እንዲመለሱ እሱ ይርዳዎት አይዞት

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አሁንም ቆንጆ እኮ ናቸው

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 2 ปีที่แล้ว

    መስዬ በጣምነው ምወድሽ

  • @emu3288
    @emu3288 2 ปีที่แล้ว

    Messiye may God bless you my dear.

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መሲዬ ሊረዱ ይገባል

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛም እኮ የጎረቤት ጡት ነው ጠብተን ያደግነው አይ ደጉ ዘመን

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት😭😭😭😭😭😭

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔየእናት❤❤❤

  • @Mohammed-yj4fp
    @Mohammed-yj4fp 2 ปีที่แล้ว

    አይዞዎት የኔ እናት እግዝአብሄር ይገድፍዎት ሰው የስራውን አያጣውምና እሷም የስራዋን አትጣው

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 2 ปีที่แล้ว

    amen enata tenawoten yesetote ayezote sewa yazegagale maseya egezabehare machereshashen yasamerawe

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tesfayandom7114
    @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +3

    Ethio Like Like Ethio Like Share Like

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +1

    በደስታ እንገናኝ እማማ ሳቀዎትን ያሳየኝ ፈጣሪ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናቴ😭😭😭😭

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አናትአይዞን

  • @eyobderese5021
    @eyobderese5021 2 ปีที่แล้ว

    mase tabarke zarehes yebarake

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +1

    AYEZOETE EMAMA EGZABHER ALEE

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት አያቴን ይመስላሉ በእግዚአብሔር እድሜ እና ጤና

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትን የሚሠራው መድሀኒአለም ነው እሱ ይርዳዎት አምላክ ያግዞት

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሔን ሲሰማ ያሳዳዱት ልጅ ምን ይሰማዉ ይሆን?

  • @fairoskonju3893
    @fairoskonju3893 2 ปีที่แล้ว

    እናት አለም አይዞት

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 2 ปีที่แล้ว

    I like mom❤❤❤🇪🇷❤❤❤😭👌🙏🏾

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 2 ปีที่แล้ว

    አይዞወት እማየ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 ปีที่แล้ว

    Endet yamralu enate Egziabher kerso gar yihun

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜንታተር እንደማመር⁉️

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አሁንም ታምራለች አይ እርጅና

  • @መሢቱዩብ
    @መሢቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔእናት ፈታሪ ከዚህ ቡሃላ የሎትን እድሜ እረፍእ ብለዉ የሚኖሩብት ጊዜ ያድርጉሎት /ፍትህ ሣዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 ปีที่แล้ว +1

    በህግ ኣይጠየቁም አንዴ የሸጡላቸው

  • @marthamande
    @marthamande 2 ปีที่แล้ว

    Egzuabher yirdawot.

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 2 ปีที่แล้ว +1

    I don't understand the real story. It's not clear what happened to this lovely women. Nothing has been mentioned in the story regarding the title .

    • @selamaseffa6198
      @selamaseffa6198 2 ปีที่แล้ว

      Thank you! That is why I actually came to the comment section to see if someone know more about the story. There are a lot of unmentioned/missed stories. I wanted to know how she ended up here from comfortable life style. Regardless, I wish her well and the best!

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 2 ปีที่แล้ว

    Aunhm konjya nacew

  • @tesfayandom7114
    @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Like Ethio Like Like Ethio Like Like

  • @madinamohamed1299
    @madinamohamed1299 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደማመር?

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ እባኣትን ታድስ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ፣በእሥተርጅናም ፣ያልደበዘዘ ፣ዉበት ፣

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ እይዝዎት መድሀኒአለም ከርስዎ ጋርብይሁንዎት

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ኮሜንታተር እንደማመር⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እዳይቀንስ በሌላ ስልኬ ልደምርሽ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚንከራተቱ ሰሚ ላጡት ደራሽ ላጡት ወንድም እህቶቼ እናት አባቶቼ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ኢትዮጲያነት መከባበር መፈቃር መረዳዳት ነው እና ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ደምሩኝ ቤተሰብ ሁኑ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መሲዬ ሊረዱ ይገባል