Ethiopian food [ ትክክለኛውን የሀገር ቤት ጣእም ያለው ድፎ ዳቦ አሰራር / How to make Ethiopian bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው እዴኔ ዳቦ የሚወደው በላይክ አሳውቁኝ

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍 እኔ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 หลายเดือนก่อน

      @@sitotatube- ቅባት ያልበዛበት ነገር የፀምና የግድፍት ኬክ ነገር ስሪልን እኔ ቅባት እና ስኳር ነገር አልወድም ለምን እንደሆነ አላውቅም ሆዴ ነው እሚቀጠቀጥ

  • @SadaNurbera
    @SadaNurbera 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @SadaNurbera
    @SadaNurbera 3 หลายเดือนก่อน +1

    አደኛ

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰

  • @Hinamha
    @Hinamha 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለ ልምጣ

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      ነይ ዉዴ ለንቺ አይጠፋም 😍😍

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዳቦው ላይኛው እና ጀርባው እንዴት ነው ምጥት ድርቅ እሚልልሽ ? ቅጠሉንስ ዘይት መቅባት ግድ ነው

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ግዜ ሰተሺዉ ካበሰልሺዉ እራሱ እንደዚህ ይሆናል 😍 ግድ አይደለም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@sitotatube- ቶሎ መልስ በመስጠትሽ አመሰግናለሁ

  • @haniibeauty
    @haniibeauty 3 หลายเดือนก่อน

    😋😋😋🙏🙏

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍

  • @misrakabate1808
    @misrakabate1808 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰንት ካፕ ድቄት ተጠቀምሽ

    • @ዕንቁዬ
      @ዕንቁዬ 3 หลายเดือนก่อน

      @@misrakabate1808 4

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      4 ❤

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ላይኛው ብርቅስቅስ እሚል ምን ሲሆን ነው ካለቅጠልስ መጋገር አይቻልም ወይ

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      ካለ ቅጠል ከሆነ ይደርቅብሻል

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sitotatube-
      @sitotatube-  3 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍🙏🙏🙏