Ethiopia Ortodox New Mezmur By Meskerem Habtamu (ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 357

  • @anteyemenbere6832
    @anteyemenbere6832 2 ปีที่แล้ว +16

    በማህጸንሽ ያለው እንዴት እነደሚዘል ታየኝ የቅዱስ ሚካኤልን መዝሙር እየሰማ

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 8 หลายเดือนก่อน +3

    Bhodsh yalew lij ende kudus metmequ yohans yazllsh ehte❤❤❤

  • @eudyd9477
    @eudyd9477 5 ปีที่แล้ว +150

    ዘማሪዋ እርጉዝ ናት ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ይገላግልሺ እህታችን የተባረከ ለአምላኩ ተገዥ እሚዘምር ልጅ ይስጥሺ ዝማሬሺን ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว +4

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷📚📚📚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @wudemenge1525
      @wudemenge1525 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @yonasmesfen4312
      @yonasmesfen4312 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🤲😍😍❤

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫

    • @monajames5345
      @monajames5345 3 ปีที่แล้ว

      Z

  • @messeltsige7040
    @messeltsige7040 3 ปีที่แล้ว +6

    ይቲኣየን መልኣከ እግዚኣብሕር ኣውደሙ።
    ለእለይፈርሕዎ ወያድሕኖሙ።

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว +5

    አጥንትን የሚያረሰርስ ዝማሬ ተባረኪ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +47

    የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር በያላችሁበት እንደ ሰማይ ክዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ

  • @ወለተአማኑኤል
    @ወለተአማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል🙏🙏🙏💚💛❤

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh2512 5 ปีที่แล้ว +52

    እንዲህ እንዳላችሁ አምላክ ያጽናችሁ ጠንክሩ በርቱ ከርጋታችሁ እስከ እርጋታችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ሀይማኖት እንዳትክዱ ህጉንና ትዛዙን ጠብቁ!!!የሙሴን ህግ እንዳትሽሩ ኢየሱስም በምድር እያለ እንደተናገረው "እኔ የነብያትን ህግና ደንብ ልሽር አልመጣሁም" ኢየሱስ ያልሻረውን ህግ የሙሴን ጠብቁ አደራ የሀይማኖት ለውጥ ሀጽያት ነው።

    • @hiruthirut9796
      @hiruthirut9796 3 ปีที่แล้ว +2

      ቃለ ሒወትን ያሰማልን ሁላችንም በቤቱ ያፅናን

  • @nebyattsehaye6329
    @nebyattsehaye6329 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen god bless you all❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 4 หลายเดือนก่อน +1

    💠የጌታ መላክ ህግ አስከባሪው ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋር ይሁን! 🔜 የእርኩሱን ሴራና ምሽግ ሁል ጊዜ ድል እንድንነሳ!
    💠እህት 🌍 ዘማሪ መስከረም ሃብታሙ ከሁሉም ዘማርያንና የሙዚቃ መሳርያ ባለሙያዎች ባልደረቦችሽ ጋር በሁሉም ቅዱስ ስራ እግዚአብሄር የበለጠ ይባርካችሁ።

  • @የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ
    @የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤አባቴ ያሳደከኝ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል💕🙏🙏💒🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

    እልልልልል🌹🌹🌷🌷🌷ልልልልል👏👏👏👏ልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለኹላችሁም🌷🌷🌾🌾🌾
    ግን ሴቶን መድረክ ላይ የታደሙት ሻሽ መከናነቡን ረሱትሳ ይህ ነገር መለመድ የለበትም👆

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat1849 5 ปีที่แล้ว +82

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታለም
    በማህፀንሽ ያለውን የማህፀንሽን ፍሬ የአብራክሽን ክፋይ በዝማሬ የጠራሽው ቅዱስ ሚካኤል የተባረከ ባንች ተተክቶ የሚዘምር መልካም የቤተ ክርስቲያን ልጅ ይስጥሽ ያድርግልሽ

  • @ladyms1859A
    @ladyms1859A ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 7 หลายเดือนก่อน +1

    Elllllleleleelelellelelelllllllllll 👏🏽 👏🏽 👏🏽

  • @mebrhit.gerezgher824
    @mebrhit.gerezgher824 3 ปีที่แล้ว +1

    Zmaermelakiti.yesmealna

  • @woldemariamgashaw9733
    @woldemariamgashaw9733 3 ปีที่แล้ว +3

    የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ረዳኤት በርከት እንድሁም አማላጅነቱ አይለየን አሜን

  • @babistagezahegn3719
    @babistagezahegn3719 4 ปีที่แล้ว +6

    ምን እነደምል አላውቅም ፀጋውን ያብዛላችሁ ያብዛልሽ
    በቤቱ ያቆያችሁ!!!

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የተቀባቡትን ቢጠርጉ ደግሞ ጥሩነው

  • @zinashreta248
    @zinashreta248 3 ปีที่แล้ว +1

    Ellleeellle qali hiwot yasemalin

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +46

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል አደረሳቹሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว +1

      Amarch Dobalaa ameen ekwani abero adhrsne 😍😍👏

    • @awetandom2176
      @awetandom2176 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝማረ መላክት ያሰማልና በታም ደስ ሲሲል መዝሙር

    • @adefrescoke4407
      @adefrescoke4407 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🙏🙏🙏

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemberaki8327
    @jerusalemberaki8327 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላአይክት ያሰማልን እንዴት ደስይላል

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +16

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ➡በማህጸንሽ የተሸከምሹ ፍሬ ቅዱስ ሚካኤል የሚያወደስ የሚያገለግል ያርገው 🙏💚💛❤

  • @haymanotdejene641
    @haymanotdejene641 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 4 ปีที่แล้ว +10

    በስዊድን የምትገኙ የጥበብ ሰዎች እግዚአብሔር በቤቱ ያስቀራችሁ።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ።
    ሁላችንንም ፈጣሪ ለሱ ብቻ እንድንዘምርለት፣ ንድናገለግለው ይርዳን።
    መስኪዬ በዚሁ ቀጥይ ዝማሬው ውብ ነው ወደ አለም እንዳትመለሺ እሱ ይርዳሽ።

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 3 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaiktin yasemachu elllllllllllllllllll 💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏ellllllllllllll 👏👏👏👏yaglgilot zemenachun yarzimilin bedme Betsega yitebikilin amen amen amen ⛪⛪⛪🎤🎤🎤🎤amen

  • @aelnufenrahun
    @aelnufenrahun ปีที่แล้ว +1

    l’am Love you so much Amen amen 🙏 ❤❤❤Very good 👍 ❤Ethiopian 🇪🇹🇪🇹✅🥰👉

  • @temesgenmesfin7417
    @temesgenmesfin7417 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ።

  • @BurteMulu
    @BurteMulu 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቷን እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህጓና ስርዓቷ እጅግ በጣም የጠበቀና ጥልቅ የሆነ ጥንቃቄ የሚፈልግ ነው። እባካችሁ ከአባቶቻችን የተቀበልነውን ስርዓት ሳናዛንፍ ለትውልድ እናስተላፍ። እህቶቻችን የፊት መዋቢያ (Makeup) ተጠቅሞ በቤተክርስቲያ ውስጥና ደጅ እንዲሁም ስርዓቱ በሚከናወንበት ቦታ መቅረብ ክብሩም ስርዓቱም ህጉም አይፈቅድምና እባካችሁ እንጠንቀቅ።

    • @meskermfikadu2367
      @meskermfikadu2367 4 ปีที่แล้ว

      Betam yekebedal yeker yebelen

    • @ruta1324
      @ruta1324 4 ปีที่แล้ว

      Is it written in the bible?

    • @KokobGrmay-lz1ns
      @KokobGrmay-lz1ns 5 หลายเดือนก่อน

      ኡነት ነው ❤❤❤

  • @mkemethiotube2038
    @mkemethiotube2038 4 ปีที่แล้ว +2

    ቅድስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ክፉ አታሳየኝ እመብርሀን እናቴ አሜን እያላቹ በLike አስደስቱኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +33

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    ኦቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

    • @ሰለምሰለምለማ
      @ሰለምሰለምለማ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማር መልእክት ያሠማልንእልልልልልልልልልልል

    • @aimyaimy7942
      @aimyaimy7942 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንአሜንንንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttigist4651
    @tigisttigist4651 4 ปีที่แล้ว +1

    elelelelel zemariy melakete yasemalen ehtachnm kedus mikaale beselame yegelagkate emebityi tetebeksh bebito yatenachhu hulachhum

  • @furtunamenges84
    @furtunamenges84 5 ปีที่แล้ว +18

    ዝማረ መላእክት የስመዓልና ኣደይ ማርያም ብሰላም (ትምጻእኪ) ተገላግልኪ 🙏🙏🙏

  • @FyeriTsegay-m8y
    @FyeriTsegay-m8y ปีที่แล้ว +1

    "በውነቱ የተዋህዶ ልጆች ናቹ

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom 3 ปีที่แล้ว +1

    አንኳን ለሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @feleasni5399
    @feleasni5399 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuuuuu

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንንንንን
    ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልቃህወት የሰማልኝ እግዛብሄር
    የክብርልኝ🌷🌹

  • @tsigeteferi9156
    @tsigeteferi9156 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakten yasemalen. Denke newe demtsesh.

  • @giromyohannes3440
    @giromyohannes3440 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qale hiwet yesmealna yehwat amharina aykeiln eye gn bxhuf eba sdedulna bejakum yehwat etom amharina tkeilu bejakum bejakum bejakum

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እሕት አለም እርግት ያልሽ ዘማሪ ነሽ ሁሉም እንዳች እርግት ያላችሁናችሁ እፍፍፍፍፍፍ መቸ ይሆን ከስደት ተመልሽ ፈጣሪየን እየዘመርኩ የማመሰግነው የእግዚአብሔር መላእክ ቅዱስ ሚካኤል እዚሕ ላደረስከኝ አመሠግንሀለሁ 😍😍😍😍😍

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 ปีที่แล้ว +24

    Amen Amen Amen zemar melkiten yasemalin ደናግል መርየም በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @birtukanadisalembirtukanad6399
    @birtukanadisalembirtukanad6399 5 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ቡሰላም ታገላግልሽ

    • @dajk1214
      @dajk1214 3 ปีที่แล้ว

      አሜን3❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ነ6ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ነ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen zemra malekti yasemline 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Manohotewe
    @Manohotewe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanhey5676
    @birtukanhey5676 4 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelele
    Elelelelelelelelele
    Elelelelelelelelele
    Zemere mikakti yesamalen ameen

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 ปีที่แล้ว +18

    እስኪ ሜካፑን ተው እህቶች ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንባችሁ

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ምካል አናቹ ለማየት ይብቃኝ🌲💐🌹♥🌻🌷🌺🌲💐

  • @hewaneshetu8598
    @hewaneshetu8598 4 ปีที่แล้ว +1

    ye zemedi G /Yohans yezemerewn betam temesasel

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew4004 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወርቅ ድምፅሽ ሲያምር

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 10 หลายเดือนก่อน +1

    𝐙𝐚𝐦𝐫𝐞 𝐦𝐚𝐥𝐲𝐤𝐭𝐞𝐧 𝐲𝐚𝐬𝐦𝐥𝐞𝐧❤❤❤❤❤

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መልአክ ነው።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውኪዳ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውኪዳ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖደረሰልኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳት የችን ዘማሪ በሪቺ አትትፊ

  • @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ3ረ
    @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ3ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰላምቺ ይብዛልኝ እህቴ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 4 ปีที่แล้ว +12

    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ!!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ!!!

  • @rahelbeyene4075
    @rahelbeyene4075 5 ปีที่แล้ว +13

    አገልግሎትሽ ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @አስመሳይሰውጠላሁ
    @አስመሳይሰውጠላሁ 5 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የሚበረታታ ነው

  • @messeltsige7040
    @messeltsige7040 3 ปีที่แล้ว +3

    እድመን ጥእናን የሓብኪ ፈጣሪ ጽቡቅ መዝሙር

  • @getachewdesalegne
    @getachewdesalegne 4 ปีที่แล้ว +3

    ምዕራፍ 12
    በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል።
    ትንቢተ ዳንኤል
    ምዕራፍ 12:1
    “At that time Michael, the great prince who protects your people, will arise. There will be a time of distress such as has not happened from the beginning of nations until then. But at that time your people-everyone whose name is found written in the book-will be delivered.

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Tewahado zelalemawit nat
      Ethiopiam yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim
      Amen Amen Amen

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemarea Melakt yasemalen

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏😭💚💛❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን

  • @gossish4236
    @gossish4236 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @nebyattsehaye6329
    @nebyattsehaye6329 ปีที่แล้ว +1

    I love. This. Mezmur thank you. For making. This

  • @ethiopiaortodoks4136
    @ethiopiaortodoks4136 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🇪🇹🇪🇷❤️

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen zemar melaket yesmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል አሜን 3❤❤❤ ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታርግሽ ❤❤❤

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሪ መላእካን ያሰማእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @silverblaze2619
    @silverblaze2619 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melaket yasemalen 👏🏾

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እህቴ የማህፀንሽን ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
    ድምፅሽ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ዋው
    ሌላ መዝሙር ካለሽ ብየ በስምሽ ብፈልግ አጣሁ
    እባክሽ ዘምሪ በቃ ድምፁን ሰጥቶሻል
    ስሙንም ወንድ ከሆነ #ሚካኤል ብለሽ እንደሰየምሽው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @mestymesty7236
    @mestymesty7236 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen zemaray melaket yasemalen

  • @gottseidank1049
    @gottseidank1049 4 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melakt yasemaln Amen Amen Amen kudus Michael Abate kene Atley

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku gobezoch

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo 5 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። በርች እሕቴ እንደት እንደማረግሽኝ። እንደዚሕ በማንነታችንነው የምናምረው ። የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @helenhlu2644
    @helenhlu2644 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ደስሚል ዝማሪነዉዝማርመላክያሰማልንእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን .አሜን.አሜን.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛላቹ.እህታችን.ድግል.ማርያም.በሰላም.ሁለት.ታድርግሽ።

  • @nebiatamine498
    @nebiatamine498 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen smare melati yesmalina

  • @zdbintaslam387
    @zdbintaslam387 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህቶቻችን

  • @rozateklay8818
    @rozateklay8818 5 ปีที่แล้ว +6

    Meskiye yene konjo tebarku betam tamralachu

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam6074 5 ปีที่แล้ว +29

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለን

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክትይሠማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜን

  • @abuchiabuchi750
    @abuchiabuchi750 4 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaekt yasmalin

  • @babish9601
    @babish9601 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልልልልል
    አልልልልልልልልልልልልልል
    ዝምሬ ምላእክት የሰምልን አሀተቸይን

  • @abdibiratu5722
    @abdibiratu5722 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @makimaki7404
    @makimaki7404 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ በስላም ትገላግላችሁ

  • @ማርያመይኣዶፍቅሪ-ፀ3ኘ
    @ማርያመይኣዶፍቅሪ-ፀ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን/፫/👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማር መላአክ ያሠማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእትን ያስማልን ለሁላችሁም

  • @tomiblackstar2863
    @tomiblackstar2863 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው በደጋግመው የማይሰለች 🤲🤲🤲

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃህወት የሰማልኝ ቅዱስ ምካኤል ይጥብቀን🌷💐

  • @ቤዝየማርያምልጅነኝ
    @ቤዝየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያስማልን!!

  • @wayeneshetrago6100
    @wayeneshetrago6100 5 ปีที่แล้ว +1

    zemare malaketin yasemalen

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
    @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል እህታችን በሰላም ወልደሽ ሳሚ እመብርሀን ትገላግልሽ ልጅሽም በጥበብ ያሳድግልሽ ሌሎሽ ሴቶሽ እህቶች አይ ሜክ አፕ እግዚኦ

  • @ሚኪየማርያም
    @ሚኪየማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ። የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሜካኤል ጠላቶቻችን ረግጦ ይረድልን

    • @mashosheshay2420
      @mashosheshay2420 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣምላኽ የመስገን ዕድመን ጥዕና ይሃብኪ