20ሺ ሰው ባለበት በመጨረሻ አምና ይቅርታ ጠየቀች ቤተስቦቼ ሳይሞቱ ሞቱ ብያለው ይቅርታ አለች😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ሌቦች ናቸው የዛሀገር ሰዎች አንዷ አሮጊትም ልጄ ሞቶል ብላ ብላ የልጅልጇን ይዛ እየለመነች ነበር
    በስመአብ ሰው ግን ጨካኝ ነው😢 ኧረ ቤተሰቦቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ ስልክ ስደውል ድምፃቸውን እስከምሰማ ሆዴን ይቆርጠኛል አረ ሰው ጨካኝ ነው አላህዬ ቤተሰቦቼን ጠብቅልኝ ጎረቤቶቼንም የአማራንም ህዝብ 😢😢😢😢😢😢

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ሀቢባ ዛሬ አልሀምዱሊላህ ስትል ሰመሁ ልበል

  • @Hayat-o6k
    @Hayat-o6k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔዉድ እናት እኔልሙትልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MomenaEtopia
    @MomenaEtopia 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሱበህን አለሀ የራብ ማጫረሻችን አሰምርሌን🇪🇹🇪🇹💔💔😥😥😥😥

  • @enanu7590
    @enanu7590 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጦርነት መሀል ያለን ቤተሰብ ይህን ያህል ክፍ ምኞት መመኘት ምን ይሉታል ምን አይነት ባለጌ ናት ክፍ እንዳያገኛቸው ጧት ማታ ፀሎት እንደማድረግ ሳይሞቱ ሞቱ ማለት ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ ይገርምሻል ጭራሽ ማታ ከዚህ ቦሀላ ላይቭ ገብታ ስትሳደብ ነበር ጤነኛ አትመስለኝም ያማታል ጭንቅላትዋን የምር ኒቃቢስት ነኝ ብላ ሁሉ ስትዋሽ ነበር

    • @enanu7590
      @enanu7590 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @lidujesuse910 እውነትም በሽተኛ ናት እንጅ በቤተሰቦቿ የጨከነች

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በራሷ ለይቪ ገብታ ነው​@@lidujesuse910

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም ያሳዝናል ስንት ቤተሰቡን ኣጥቶ ይቃጠላል😢😢ይች ባለጌ ሳይሞቱ ሞት ተመኘችላቸዉ

  • @Fatima-z5z6g
    @Fatima-z5z6g วันที่ผ่านมา +4

    ይችን አስሮ መግረፍ ነበር😂

  • @HyatHyat-t1k
    @HyatHyat-t1k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቢባ በየት ነው የማገኚሽ በአላህ እፈልግሺ ነበር የኔዉድ

  • @mer2222
    @mer2222 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ አስልችተዋት ይሆናል ብር እያሉ ወይ ጉድ 😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂አች ክፉ ለምና ልልክላቸዉነዉ❤😂😂

    • @Nejatmuhemmd
      @Nejatmuhemmd 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ ያስብላል

  • @MoMo-i6v4i
    @MoMo-i6v4i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱበሀናለሁ😢😢😢😢ቢጨከንቢጨከን በኡሚይጨከናል😢😢😢😢አላህይናእልሺ😢😢

  • @HanaAbebaw-i5f
    @HanaAbebaw-i5f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ጉድ ኡሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢በቤተሠቦችሽ እኮ በእናት

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሡበሀን አላህ ምን አይነት ጭካኔነዉ

  • @Hanimom-j9b
    @Hanimom-j9b 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ሲሞቱ ታለቅስ ይሆን😢😢😢😢😢

  • @MeydinaMohamad
    @MeydinaMohamad 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልለብስነበርአስጠላኝ😢

  • @aleftube-y5b
    @aleftube-y5b วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ደሀ እናቷን ባደባባይ ስታዋርዳቸው አሳዘኑኝ እኔን እልሙትላት እናቴንማ ድፍት ልበልላት

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን እሷ ለገደለቻቸው ለምንድነው ማስጨነቅ

  • @yodt-g5h
    @yodt-g5h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ምን ይሻለናል ቤተሰብ እኮ በምንም አይተካም እኛም የተሰደድነው እኮ ቤተሰን ለመርዳት ነው ከቤተሰብ ውጪ ምን አለ አረ ይቅር ይበልሽ በሽታ ትመኛለሽ የልበ በሽተኛ ነኝ ማለት ለብር የሄንያክል ላንች እኔ አፈርኩ ስደተኛ እኮ እደሻማ የሚቀልጠው ለቤተሰብ ነው ያሳዝናል በጣም ነገ እዴት ብለሽ ከመሀበረሰብ ከቤተሰብሽ ትቀየጫለሽ በሰለም ለሀገርሽ ካበቃሽ ይቅር ይበልሽ

  • @Linawa-g9c
    @Linawa-g9c 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    are uuuuu 😢😢 wadet anhid😢😢😂

  • @sedaalei
    @sedaalei 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድጉድነው

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሪም ደግሞ የከተማ እናት እናት አትመስልሽም አስርጊዜ የክፍለ ሀገር እናት ትያለሽ እናት እናት ናት ንግግርሽን አርሚ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 45 นาทีที่ผ่านมา

    ንሮ ዘድሮ😂

  • @FIu-kj6cm
    @FIu-kj6cm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አችፈልገሽነውየለቀሽው
    ማንአስገደደሽ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ጉድ ነሽ ግን

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ እኔ ድምፅ ተመሳስሎባቸው ነውጂ እደት ሳይሞቱ ሞቱ ትላለች ብየ ነበር በጣም ያዛዝናን ለገዘብ ተብሎ ቤተሰብን መግደል 😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በዋትሣፕ ሢያወሩአት እኔ አደለሁም ባለ ታሪክ አለች እኮ

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሪካረዷን ሰምቸ ሰቅሰቅ ብየነው ያለቀሰኩት ወላሂ ይችባለጌ ሰድ በተሰቧን የጨረሰችከነሂወታቸው ቱ አረመኔ

  • @KedijaMewuded-q1n
    @KedijaMewuded-q1n 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህን ታዉቂዋለሽግን

  • @Haleema-t5c
    @Haleema-t5c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሠላምአለይኩምወራሕመትላሒወበረካትሁ.የኢት.ልጆች.ሠላማችሁ.ይብዛ

    • @Haleema-t5c
      @Haleema-t5c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልጂቷ.ቁረአንያሥቀሩባት.

    • @Haleema-t5c
      @Haleema-t5c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሒ.ገብ.አሣሣችነዉ.እባካችሁ.ዱአ.አረጉላት

  • @sofyb6170
    @sofyb6170 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችሌባ በኒቃብስት ልነግድነው

  • @SaraAhmd-u5o
    @SaraAhmd-u5o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእናት ይጨክናል በቤተሰብ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል

  • @MsiEthiopia
    @MsiEthiopia 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari yiker yibelat❤❤

  • @jameela-l8o
    @jameela-l8o 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድጉድ

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yaa rabbi

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሞ አላህ አላህ ትላለች አታፋርም አላህን ብታቂማ እንዴዚህ አታረጊም ነበር

  • @sofyb6170
    @sofyb6170 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችርካሽ ያዞት

  • @Hayat-o6k
    @Hayat-o6k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hayat

  • @Hayat-o6k
    @Hayat-o6k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Hayat-o6k
    @Hayat-o6k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውርደት

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ዲናቺን አታሣድቡ ላኸወለወለ ቅወተቢላ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ ጉደ ፈላ

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ሀብባ ኢልልልልልል😅😅😅😅😅😅

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن วันที่ผ่านมา

    ቤተሰቡቹ በምን እዳቸው ይታሰራሉ

  • @KedijaMewuded-q1n
    @KedijaMewuded-q1n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀንሃሴመሰላትደ

  • @Anonymous-ex1xl
    @Anonymous-ex1xl 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FshsBsbd
    @FshsBsbd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአላህ ለህግ አሳልፋችሁ ስጧት ይቺ ከሀድ እና ሌባ ናት
    ኢነሁ ተለበሱ ሸይጧን ሀስቢላህ

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @زاهرزاهر-س8ص
    @زاهرزاهر-س8ص 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😢😢😢😊😊😊

  • @فاطمهالوه
    @فاطمهالوه 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሯት የሞተዉ 😁😁😁😁🤣🤣🤣

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዐኀኀኀኀኀ

  • @Merisha-i4v
    @Merisha-i4v 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱባሃን አላህ ይገርማል ምን ልበል

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ምለው እንዴት አሥቻላት አቤት ጭካኔ 😢😢😢ቤተሠቦቼ የኔ ብሌኖች እፉፉፉ 😢😢😢አላህ ከዱንያ ያሥነሣሽ አንቺ አረመኔ ቆሻሻ

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @nasersifa
    @nasersifa วันที่ผ่านมา +1

    በላጌ እች ቅሌታም