ፀጉሬን ቆረጥኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 ปีที่แล้ว +5

    እንድ ዮኒ ማኛ ፀጉሬን ስለማስተክል የተቆረጠውን እዳጥይው እፈልገዋለው

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክግን ትከፍላለክ ታዲያ ዞዬ

    • @ammylife9831
      @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ታጠራቅምልሀለች

    • @alwafimerja
      @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @blenbalager
    @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +12

    ውዶችዬ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሀ ያው ከእውቀቴ አንፃር ይችን ብያለሁ

    • @hiwetlema2907
      @hiwetlema2907 4 ปีที่แล้ว

      ውምውውውው ብያለሁ♥♥

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 ปีที่แล้ว +3

    ብሌንዬ 😍😍ካየሁሽ ቆየሁ ወፈርሽብኝ ወይስ ካሜራው

    • @የኔዘመንከንቱ
      @የኔዘመንከንቱ 4 ปีที่แล้ว

      ቀላል ተዝቦጠቦጠች

    • @hiwetlema2907
      @hiwetlema2907 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በፌስቡክ ነበር የማውቃት ቀጮ ነበረች

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      አይ በካሜራው አላሳብብም ወፍሬ ነው ♥♥

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 ปีที่แล้ว

    ብሌኗ እኔ እምልሽ ሴት ልጅ ውለጅ ። ትክክል ነሽ መከባከቡ አይከፉም አንደዳችም ለውጥ አገኘን የሚሉትን አያለሁ በኮመት እኔ ግን መነቀሉን የሚያስቀር ነገር ላገኝ አልቻልኩም ለምን እደሚነቀል አይገባኝም ጧት ጧት ማበጠሬን ሳይሆን የሚወጣውን ማየት ያሳቅቀኛል የአንችን 1/4ኛ ያክላል ፀጉሬ ሳሳ አሁን እደ ወንድ ልሆን አስቤለሁ 😒መላጨት ይሻለኛል።

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለመነቃቀሉ እኔን የረዳኝ ኮኮናት እና የወይራ ዘይት ነው ምናልባት ከተመቼሺ ሞክሪው የምትጠቀሚባቼውን ነገሮች በየጊዜው አትቀያይሪ የኔ ምክር ነው♥♥♥

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን 🙏❤

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ብለኔ ከአይን ያውጣው ላይክ ሸር

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማያዬ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager ምንም አይደል የኔ ውድ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቡሌንዬ 👍👈

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፀጉር ነው ያለሽ ከግልፅ አገላለፅ ጋር ልክ ከኬሚካል መራቁ ጥሩ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @maazitjimmatube1248
    @maazitjimmatube1248 4 ปีที่แล้ว

    Betamie konijo mekerenowu enamesgenalie wed 😘

  • @enattube7539
    @enattube7539 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ብሌንዬ ምርጥ ነው ውደ በርችልኝ የኔ ፀጉር እላየ ላይ አለቀ የአርብ ውሀ ጨርሰው እውነት ያልሞከርኩት ነገር የለም

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉንም መሞከሩ እራሱን የቻለ ጉዳት አለው ግን ይመለሳል ስትታጠቢ በቀዝቃዛ ውሀ ቢሆን ትንሽ ያግዝሻል

    • @enattube7539
      @enattube7539 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager እሽ ብሌንዬ እሞክራለሁ😍 አመሠግናለሁ ውደ🙏

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 ปีที่แล้ว

    እሯ ይሄ ፀጉርማ ጥበቃ ያስፈልገዋል 😋😀

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

    የኔማር ሲታምሪ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +6

    ኧረው በመብርሀን የኔአንጀት ተቆረጠ ፀጉሬን ቆረጥኩት ስትይ ፀጉርቤት ቆረጥሽእንዴ ብየ
    የኔመንታው ብዙነው ግን ለመቁረጥ አይመችም ምንላርገው አጭርናእረዥምነው

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ፀጉር ቤት እምችይ ከሆነ እዛ ይሻላል ካልሆነ ፖይስትራ ሰርተሽ ወይም እንደኔ ታጥበሺ ትችያለሺ

    • @ናርዶስ-አ5ኘ
      @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager እሽ እማእሞክራለው

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ 😍ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ የጠቀለላል እንደዘንዶ የተባለላት ቆንጆ ምሳሌ ነሽ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ታድዬ♥♥♥

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 4 ปีที่แล้ว

    ጎሽ ጎሽ

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 4 ปีที่แล้ว

    ብሌንየ የኔ ውብ

  • @የኔሰው-ፀ7ኸ
    @የኔሰው-ፀ7ኸ 4 ปีที่แล้ว

    Wow yamral

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዞማ. ፈጣሪ ሳይስስት ስጥቶሻል. ዘንፋላየ

  • @faitumabinitabdul7530
    @faitumabinitabdul7530 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ እህቴ የኔ ፀጉር ከዝህ በፊት በጠም አሪፍ ነበር አሁን ቢያንስ 2ወር ይሆነል ልክ በጄ ሲዘው እንዲው በቆመበት ይወርዳል ምን ይሻለኝ እንደለ በቃ አልቆአል አይቆራረጥም ከስር ተነቅሎ እየወጣብኝ ነው ምንም አለደርግለትም ነበር ምንምም አለረኩም አድስ ነገር ግን አለውቅም እስቲ አንድ በይኝ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ሻፖምምንም አልቀየርሺም?የቀየርሺው ነገር ካለ ወደበፊትሺ ተመለሺ ስትታጠቢ ሙቅ ውሀ አትጠቀሚ በቀዝቃዛ ውሀ ታጠቢ ማበጠሪያሺ ዘርዛራ ይሁን የሚመችሺ ከሆነ የነጭ ሺንኩርት ትሪትመንት ተጠቀሚ የወይራ ዘይት ካገኘሺ ስርስሩን ቀቢው ከታጠብሺ በሆላ እድርቀሺ ወፈር ወፈር ያለ ቁጥርጥር ስሪው ይመለሳል

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እኔም ፀጉር አለኝ እላላው ቱ ክክክክክ

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ መንታ ነዉግንአያድግም

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

    እኔስ ስለት ያለበት የመሰለ ከዛዉንቅንቅአይልምእንኳንልቆርጥ

  • @ሄዋንነኝ-ኸ4የ
    @ሄዋንነኝ-ኸ4የ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እንኳን የምቆርጠው የማበጥረው የለኝም

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሌንሻ ፀጉርሽን ስወደው ቱቱቱቱቱ 👌👌👌👌👌

  • @የኔሰው-ፀ7ኸ
    @የኔሰው-ፀ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌❤️❤️

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    ዞማዋ ብሌንሻ ትክክል እክብካቤያስፈልጋል

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ፀጉሬ አሪፍ የሚባል ፀጉር ነው ግን መንታ አለው ፀጉርቤት ስሄድ ብቻ ነው በስርዓቱ እሚበጠረው ለፀጉሬ ስል ፀጉር ቤት መማር አለብኝ ገና ታጥቦ ካስክ ሲገባ እራሱ እንዴት እንደሚሳምሩት እኛ በግላችን እንደዛ ማድረግ የማንችለው ሟያ ስሌለለን ነው

  • @ummuremastube
    @ummuremastube 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ ውዴ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 ปีที่แล้ว

    ብሌንዬ ዋው ብያለሁ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ ብያለሁ 👌👌👌።

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 4 ปีที่แล้ว

    ወይ የት ጠፍተሽ ነበር

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      አለሁልሺ ማማዬ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሌንዬ ምርጧ

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እውነት ነው የስሙትን ሁሉ መmቀም mሩ አደለም ፀጉር ይጎዳል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @sumyatube6311
    @sumyatube6311 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የኔ ፀጉር ቢሆን ንኪት አላደርገውም ነበር

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

    አር እኔም እህቴ መንታአለው

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ከቻልሺ ትንሺ ትንሺ ቁረጭው

    • @Tube-vm4vd
      @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager እሽ የኔማር ግን እኔ እኩል አይሆንልኝም

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ፀጉር ቤት መሄድ አችይም? ካልሆነ ግን መንታውን ብቻ ቁረጭ እኩል ለማረግ ስትሞክሪ እንዳያጥርብሺ♥

    • @Tube-vm4vd
      @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager እሽ የኔ እህት አመስግናለሁ እና ስብስክራይብ አርጌጅ ማርየ ገና ጀማሪነኝ ዋዉዉዉ ብያለሁ በስራሽሁሉ ብቃት አለሽ አንድኛ ነው ፅጉርሽም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ምልካም አዳር

    • @Tube-vm4vd
      @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይብ አርጌኝ ለማለት ነው ስተትአለው

  • @የኔአለም-ኰ5ፈ
    @የኔአለም-ኰ5ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ድስላይክ ምታረጉ ግን ምቀኞች ናችሁ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ተያቼው ሁሉንም ማስደሰት ይከብዳል

  • @mapeyob6133
    @mapeyob6133 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርሺን ለምን ተቆረጥሺው በጣም ነበር የሚያምረው ምወደው የፀግር አየነት ነው ያለሽ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ጫፉን ነው ማማዬ

    • @mapeyob6133
      @mapeyob6133 4 ปีที่แล้ว

      Chafun ከሆነ እሺ ይሁና !

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ያምራል

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo 4 ปีที่แล้ว

    እዳትቆርጭው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብሌንሻ

  • @hiwetlema2907
    @hiwetlema2907 4 ปีที่แล้ว

    ታድለሺምን አለ ግማሹን ቢሰጠኝ