"ቅዱስ ቁርባንን ከተቀበሉ በኇላ አንዳንዶች በመዘንጋትም ይኹን ባለማወቅ ይኽን ሲያደርጉ አይቻለኹና ትምህርት ብትሰጡበት..."
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...
አቤቱ ተሳሀለነ እግዚኦ እኔ እቆርባለሁ ግን ክርስቲያን ባልሆኑ ወንዶች እየተፈተንኩ ነው አምላክ ከዚህ ፈተና ይሰውረኝ
Amen kale hewat yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
ቃለሂወታያሰማሊኒአሜንአሜንአሜን💜💜💜💜💜💛💛💛
አምንን ቀለ ህይዎትን የሰማልን ልቦና ሰጠኝ ማረኝ
የስደቴን እና የህይወቴን መጨረሻዬን አሳምር አሜን እንደገና ስራኝ ቸሩ መድኃኒያለም ወቶ ጠፍቶ ከመቅረት አድነኝ አድነን አሜን
Amen
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 qalhywtin yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለህፕወት ያስማልን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሀጢያታችንን እንደቸርነትህ በንስሀ እጠብልን ይቅርም በለን ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመስግንሀለው ተመስገን
Amen kale hiweta yasemlin mamhrchn
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏
ቃለ ይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን
ቃለህይወተ ያሠማልን በቃሉ ለመኑር እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቄዱ ይሁንልን አስተዋይ ልቦ ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እናንተም በፀሎት አስቡን ለፅድቅ ያልነው ለጥፋት እንዳይሆንብን እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን
እህታችን የሁሉም ሰዉ ጥያቄ ነዉ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወ ያስማልን 🙏🙏🙏
Amen Qale hiwet yasemalin
Yesemanewn be lbonchin yasadrbin
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለኝ እያወኩ በድፍረት ሳላቅ በስህተት የምሰራውን በ ቤትክ አፅናን ልቦናየን ክፈትልኘ በስጋ ብቻ አልመላለስ።
Amen kale hiwet yasemalg wendme
ቃለሒወት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን
እህታችን እናመሰግናለን እውነት ነው
ማስታዋልን ያሰጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልንቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
Amen amen kalehiwot yesmalena wendemachen deacon Tebebe yeaglglote zemenken yebarkelehe..
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለናታችን ለቅድሥትለባእታ ለማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የናታችን የቅድሥት ባእታ ለማርያም በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትዉልዳችን ጋራ ይሁንል ምሥጋና ክብር አገልግሎት መገዛት እጅ መንሣት ዉዳሤ ክብር ይገባ ታን አሜን አሜን አሜን
እናመስግናልን ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን በዚሁ ርዕስ ላይ ቀጣይ ትምህርት ሊኖር ይገባል እንደምሳሌ ይሄ ሀሳብ ተነሳ እንጂ ስጋዎ ደሙ ከተቀበልን በኋል ምን አይነት ህይወት ሊኖረን እንደሚገባ በማህበራዊ ፣በፖለቲካዊ ፣ወዘት ያሉን ጉዳዮች በጣም ገለጻ ግንዛቤ ሊሰጥ ይገባል በቂ አይደለም ከእጅ ስልካችን ጀምሮ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ምክንያቱም በተለምዶ በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሚከናወኑ ጉዳዬች ስላሉ ማለቴ ነው በአዓለም እየኖርን ከብዙ ነገሮች ጋር ንክኪ ስለምኖር በተለይ በውጭ ሀገር ለሚናር ህዝብ አኗኗር ምን መስል እንዳለበት ምን መጠንቀቅ እንዳለብን ብዙ ጉዳዮች ሊብራሩ ይገባል ምክንያቱም ሁላችንም እኩል እውቀት የለንም በመንፈሳዊ ህይወታችን ።አመሰግናለው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጠያቂ እህችንንም እናመሰግናለን ÷ አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ::
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 በእውነት በዙ ሕይወትን ሚለውጥ ትምህርት ነው የምትሰጠን እኛም ሰምትን እንደቃሉ እንድንኖር ፍሬ እምናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ላገራችን ሰላሙን ይስጥልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይኸን የሁላችን ጥያቄ የጠየቅሽ እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን፫
Amen amen amen amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🤲✝️
AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE yasemalne Abatachne
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰላምና ጤና ይስጥ።
መምህራችን እረዥም እድሜ ጤና ከእርስዎ ጋር ይሁን እናንተን ይመስል መምህራን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ታብዛልን የእኔ ጥያቄ በዚህ ትምህርት አግቸበታለሁ እውነት ነው እግዚአብሔር ለክብሩ ካበቃኝ ቆይቻለሁ ነገርግን የቤተስብ ሠርግ ላይ ልጆች ሲያገቡ እነሱን ለማስደሰት በስርጉላይ ውዝዋዜ መስል ነገር ባሳይም እንደሀጢያት ይቆጠር ይሆን ሌላ በተለይ ሁሌ የሚያስጨንቀኝ ህፃናትን ለማቁረብ ህፃናትን ይዘው ወደ ቅዱስ ስጋው የሚቀርቡ እናቶችስ ምንያህል ንፁህ ናቸው ለምሳሌ ልጀ እንጅ እኔ አል ቅርብ በማለት ግድየለሾች ስለሚኖሩ ብአርትፊሻል ነገሮች ተጊያጊጠው ተክሊል ጭነው መቁረብስ ተገቢ ነውን ???ብዙ ጥያቄ አለኝ ትምህርቱን መከታተል ከጀመርኩ በቅርብ ጊዜ ስለሆነ ነው ጥያቄየ የበዛ ወድውሀላ ሄጀ ቻናሉን ለማየት እሞክራለሁ መምህራን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ን ወ/ሮ አክሎግ (አመተሚካኤል)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ግሩም ትምህርት የህይወት ምግብ ነው
ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት የሕይወት ቃል ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ለሁላችን ትምህርት ነው እጅግ እነመሰግነለን ዲያቆን ጥበቡ ማሞ የሰማነውን በስነ ልቦነችን ያሳድርብን ሰምተን ቃሉን በሕገ እግዚአብሔር የምንመራ ያድርገን
Amen kale hiwetn yasemaln
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን ወድሞቻችን የገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን ብዛት አይሁን x3 አሜን።
ወላዲተ አምላክ አቁራረተ መአት መራሂት መንግስተሰማያት እማአምላክ ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
አቤቱ ይቅርበለን ። በእምነታችን አጠክረን ፡ ጥፋታችን ፡ ብዙ ነው ፡ ይቅር ባይ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ይቅር ባይ ነህና ፡ አቤቱ ፡ ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን 🙏 ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለኛም የሰማነውን ያየነውን በልባችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Kal hywete yasemalne
Amennnnnnn lhulahnme mhretune fetary ysten
አሜን አሜን አሜን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሄርን ይጠብቀን፡፡
አንዳንድ ወንዶች በሴቷ ግፍት ይቀበሉና ከመጀመሪያ መቀበል በሃላ አይቀበሉም ይሔንን ለወንዶቻችን ትምሕርት ብትሠጣቸው ጥሩ ነው
ትክክል የልቤን ነው የጠየቅሽው :: ወንድማችን ይህንን ካየኸው እባክህ ምከርልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።
ስዓሊ ለነ ቅድስት ሆይ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ።
እህቶቻችን እባካችሁ። በጣም ደነገጥኩኝ። ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን። እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁንብን። እባካችሁ እንራሳችን እንግዛ ። ።።
ወንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በርታልን። ምእመናን በጸሎት በስግደት በርቱ ።
ስዓሊ ለነ ቅድስት ።
እግዚአብሔር በጤና በሰላም የጠብቅን ሥራአቱን በተለያዩ መምራን እና በተለያየ ግዜ ብማረውም ትምሕርቱን ስሰማ ለኔ ሁልግዜ አድሥና ዕራሴን ዕዳይ ሠለአደረገኝ አመሰግናለሁ መምሕር ለመቁረብ 18 ሰአት መፇም እንዳለበት ሥራአቱ ያዛን አንዳ አንድ ሠወች ግን በአለማወቅ ይሁን በአለመረዳት ሕጉ አይከበርም በዚሕ እርሰ ትምሕርት ብሠጡበት መልካም ነዉ መምህር፡
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ቃል በርክትን ይስማልን መምህራን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
እህታችን ክብር ይስጥልን ለኔም ትልቅ ጥያቄ ነበር መልሱን አግቻለሁ🙏ወንድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ሰምተን ተግባር ላይ እንድናዉል እሱ ይርዳን🙏🙏🙏
አሜንንን🙏🏽ልዑል፣ሃያል አምላክ እንደምህረቱ፣ቸርነቱ ይርዳን?ቃለህይወትን ያስማልን!!!
አሜን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን ሀያል እግዚአብሄር የተግባር ሰዎች ያድርገን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
በውነት ማስተዋሉን ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይትን ያሰማልን
መአምእህር እድሜና ጤና መዳሄአለም ይስጥህ እእስታምር ደስ ነው የሜለኝ ስእሰማ ውል ዳድር የምረካበት አምላካችን ቃሉ ህበሁላችን ላይ ይእደር አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን በእውነት ልንሰማው የሚገባውን ነገር ተነግሮናል በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይውትን ያሰማልን
Amen amen Amen ❤️
wedimachin kale hiwet yasemalin ehitachim bewunet betam tilik timir ena mikir new yagarachun egnam semiten lemetegiber yabikan egiziyabiher edimena tena yadilinini ❤️❤️♥️
Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln ehetechn EGZEABEHAR yesteln
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Kale hiyiwet yasemalin memhir
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አማላኬ ሆይ በምረህት እና በቸርነት ከስደት በሰላም መልሰኝ እና የናፈኩት ቅዱስ ስጋ እና ክቡር ደምህን እንድቀበል እርዳኝ
Yabikash Ehte
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ወንዲማቺን ፀጋዉ ያብዛልን ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
AMEN AMEN AMEN
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን አሜን/፫/ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን የተማርነውን በተግባር እንኖረው ዘንድ አምላካችን ይርዳን
Amen
እግዚአብሔር ይባክህ ወንድሜ🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ይል ትምህርት እና ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን ፫
ቃልሕይወትአሠማልንአሜን👂👂👼👼😇
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ለዛች ለክብር ቀን አብቃን የሃጢያታችንን ስር ነቅለህ እንደገና ስራን ቸሩ መድኃኒያለም አሜን
ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ፣🙏💝💝💝
Wedmachen egziabeher yesetelen qale hiwot ewunet new hulachenem lenasetewulewu yemigeba teyake new ehtachen egziabeher yestelen hagerachen Ethiopia haymanotachen orthodox tewahido selam yaderegelen fetariachen amen amen amen 🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን🌹🕊
አቤቱ ይቅር ይበለን ወደኋላ ከመመለስ ያድነን ከብልጭልጭ አለም መታለል መወሰድ ያደነን አንዳንዶች ምንቾግር አለው! ማካበድ እያልን እንዳንዳፈር እግዚአብሔር ይጠብቀን!!!
Amen amen amen qale hiwet yasmalen
በእውነት ላስተማርከን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አቤቱ ይቅር ይበለን !መክስስ አልፈልግም ግን ከቆረቡ በሁላ በጣም በማይገባ የተለያየ ሀጢት ውስጥ የሚገቡ ስዎች አሉ በተለይ አሜሪካ !!!ነገር ግን ስተት ውስጥ የሚጥላቸው ዲቢሎስም ነው ።ስው መፀለይ መትጋት ያለበት እሲኪቆርብ ብቻ አይደለም ቀኖናውንም ጨርሶ መበርታት አለበት። እንደውም ያመለጠችውን ነብስ ሊያስት ስይጣን ይተጋልና ልክ ቅዱሳኑን ሲፈትን እንደኖረ አስበን በፀሎት ፣በፆም፣ በስግደት በንስሀም መትጋት አለብን!!!ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን !!!
በእዉነት መምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
Amen amen amen kale hiwot yasemalen🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Amen amen amen👃👃👃👃👃
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ካልተሳሳትኩ ድምፅክ የተራኪ የእሰይ ነሽ ልጅ ይመስላል!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን
እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
Abetu Endechrenthe Enje Ende Bedelachne Ayehune ! Yekere Belene Eredane Abetu Maregne Yekere Bekegne 🙏🏾😭💔
Amen amen amen kale heywot yasmalen
Amen Amen Amen Qaleyiwot yasemalin
Memherachne Kalhiowtn Yadrmalne Yagelglot Zemenone Yechmerd Yebareke 🙏🏾
amen memhrachn kale hiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በልባችን ያለውን ጥያቄ ነው የተመለሰልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ስለ መጽሐፍ ሲራክ ሙሉውን ብታነብልን ደስ ይለኛል ፈጣሪ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ።
Aman aman aman kale hiwete yasemalen hulame betelote yasebugh memehere
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር