መምህር ጌታቸው ገድል ወይስ ገደልን የፃፉና የትውልን አይን ያበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    አሜን ክብር ይሁንለት መምህር ጌቾ በእውነት አንተን እና መሰሎችክን ያስነሳ ጌታ ይመስገን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +12

    የተወዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ዘመናችሁ ይባርክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 6 ปีที่แล้ว +7

    ተወዳጆች ሆይ እግዚያብሔር ይመስገን እናተን ያስነሳ የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @hewanngerea4085
    @hewanngerea4085 6 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ከተረት ሰብከት እግዚአበሔርን ከሚጠላው ስምከት ወደ ቃሉ ወንጌል ስብከት ያመጣችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዝሐብሄር ይመስገን ተባረኩ

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 2 ปีที่แล้ว

    የተወደዳችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏😍

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 6 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ተባረክ የኔ እግዚአብሔር እልልልልልል

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ክርስቲያን ቢዳረስ ጥሩ ነበር ድንቅ ነው።

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 6 ปีที่แล้ว +4

    ተአምረ ማርያም ይዘገንናል ፡ ሴጣን ጌታ ይገስፅህ

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 2 ปีที่แล้ว

    እናንተን ያስነሳ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 6 ปีที่แล้ว

    ተባረኩኩኩኩ. አሜንንንንን. አሜንንንንንንንንን

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 6 ปีที่แล้ว +1

    Amém

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናተይሁን የባቴብሩካን ተባርኩ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤💕

  • @sarababy1877
    @sarababy1877 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ

  • @hannahzekarias9132
    @hannahzekarias9132 6 ปีที่แล้ว

    Amazing lesson glory to God!!!!!!

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 ปีที่แล้ว

    ጌታን ያገኘሁበት መጽሐፍ ጥያቄንም የመለሰ

  • @jfjfd7668
    @jfjfd7668 6 ปีที่แล้ว

    Haleluya alicanakim sila ene yamihasibi bazufanu aleee tabaerkuuu

  • @samlademeke3763
    @samlademeke3763 6 ปีที่แล้ว

    Yes amen tebarku be buzu

  • @fekert.shebillfekert.shebi7107
    @fekert.shebillfekert.shebi7107 6 ปีที่แล้ว +1

    እናት፣የአለም፣ብረሃን፣ናችሁ፣ልብ፣ይለው፣ከነዜህ፣አባቶች፣ይማር፣መንገዱን፣ይስተካክል

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 6 ปีที่แล้ว

    Amennn. Amennnn. Amennnnnn

  • @tafere224
    @tafere224 2 ปีที่แล้ว

    ተደማመጡ

  • @jfjfd7668
    @jfjfd7668 6 ปีที่แล้ว +1

    Tsaga yibizalachuu tabaerkuu.abete Abet yawusit Ayin makafati endenew yawushati matsafochi bageta baeyesus sim yifarasi ayizachuu bartuu ewunatgna geta kanate gara new

    • @tshaytshay5782
      @tshaytshay5782 6 ปีที่แล้ว +1

      E/r Benata Leye Alifo Bemisitamiran Timihirt nebse dasi tisanalechi tabaraku sagawun yabzalachu

  • @eleosabba4439
    @eleosabba4439 6 ปีที่แล้ว +3

    Tsega Yibzalachu Yeabate Brukan

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 6 ปีที่แล้ว

    Bezu Ataweru Manem Ayadametachiwem
    Orthodox Lezelalem Tenur
    Amen Amen Amen

  • @በላይደጀኔ
    @በላይደጀኔ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ የምታሳዩን ሁሉ ለምስኪን ትምህርት ነው የሚሆነን

  • @hewanngerea4085
    @hewanngerea4085 6 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏GOD bless you

  • @awetkumilachew2193
    @awetkumilachew2193 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የት ነበርኩ ነው ያልኩት እውነቱን እንድንመረምር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን

  • @diyabadaryonigennegmoteeda3513
    @diyabadaryonigennegmoteeda3513 6 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 6 ปีที่แล้ว

    Egezabher yebarekachu

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ያሳፍራል፡እኮ፡ነገሩ፡መጽሀፍ፡ቅዱስ፡ብቻ፡ሳይሆን፡የራሳቸውንም፡ተረታ፡ተረት፡አያነቡም፡እግዚአብሔር፡በትውልዱ፡እንዴት፡ያዝን፡ደሞ፡ተሳዳቢዎች፡እኮ፡ናቸው፡እርኩስ፡ነው፡ከአፋቸው፡የሚወጣው፡ያስመለጠን፡ጌታ፡ይባረክ

  • @jfjfd7668
    @jfjfd7668 6 ปีที่แล้ว

    Geta yihenin tamira marihami yamilo matsafin geta.yigalabito mini ayinati asinawari matsafi new ewunati arinatin yawotali tabaerkuuu

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 ปีที่แล้ว

    God bless you brother's

  • @bezaabera5671
    @bezaabera5671 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ የኤፍቢ ሊንክህን ላክልኝ ጆ እንዳደርግ ወይም ሌሎቻችሁ??????????

  • @getachewteklehana2833
    @getachewteklehana2833 6 ปีที่แล้ว +2

    ገጠሬው ማህበረሰብ ቢደርሰው

  • @brhanematiwos625
    @brhanematiwos625 6 ปีที่แล้ว

    Gott segne Sie alle.

  • @funybaby890
    @funybaby890 5 ปีที่แล้ว

    GETA YEBAEKACW ENWDACHOLAN BERTETACW SERW EN KECELAM SERA AWTUACW

  • @Mdzo250
    @Mdzo250 6 ปีที่แล้ว

    this is so sad😭

  • @mahtbdr5887
    @mahtbdr5887 6 ปีที่แล้ว

    Dawit nigusm yegzabiher balemualm neber .

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 2 ปีที่แล้ว

    አምልኮተ ማርያም የሚባል ነገር ኦርቶዶክስ ውስጥ የለም፡፡ በውሽት መነሻ ኦርቶዶክስን መውቀስ ጥቅም የለውም፡፡

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 6 ปีที่แล้ว

    Egziooo be eminte semi endiayntun mesmat yezegenenali

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ያለ መንግስተ ሰማይ አይወርስም!!!!!!!!! ፍቃዱን የሚፈጽም እንጅ !!!!!!!!ፍቃዱን ይግለጽላችሁ!!!!!!!!!!!!

  • @sarababy1877
    @sarababy1877 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @hoqubaamusicandhealthminis2004
    @hoqubaamusicandhealthminis2004 2 ปีที่แล้ว

    ስሜ አማኑኤል ተፈራ እባላለሁ። የናንትን ዩቲዩብ አድምጬ ትንሽ ብልጭታ ብርሃን አይቼ ትንሽ ተበረታትቼ ነበር፥ ግን ደግሞ ስህተቶችን አይቼ ደግሞ አዝኛለሁ። ስለ አፄ ዘርዓ ያእቆብ የተባለው ሰዋዊ ነዉ እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
    የኦርቶዶክስ ትልቁ አሴት እና እሴት ቀዳሚት ሰንበት ነው። የሀሰት ትምህርቶች በ14ኛ ክፍለዘመን ጀምረው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲቡ ትልቁ ያለሙበት የእግዚአብሔርን እዉነት ከቤተ ክርስቲያን በመዉሰድ የሰውን ትምህርት ማሥሰረግ ነበር። ከነኝህ የእዉነት ማጥፋት ሴራ ዋነኛው እዉነተኛዉን ሰንበት አጥፍቶ የሰዉን ሰንበት ማስገባት ነበር። ይህን በስዉር የሰሩት ጄሱዊቶች ናቸው። ህጉን በማስገደድ ትልቅ የመንቀል ሴራ የሰራው ግን አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ነበር። ብዙዎች ሰማዕት ሆነዋል። ፅልመት ቤተ ክርስቲያንን የያዘው ከዚህ በኋላ ነው።
    ወገኖች የጀመራችሁ የተሃድሶ ሥራ የሚያበረታታ ነው። ሆኖም ግን አንድ ነገር የምለው ግማሽ ተሃድሶ የለም። 99% ተሃድሶ እና 1% ብቻ ስህተት አያስከድም። ስህተት በቤተክርስቲያን መግባት የጀመረው በጥቃቅን ስህተቶች ነበር። እያደረ ግን የስህተት ጎርፎች አጥለቀለቁና አሁን ያለንበት ዘመን እዉነት ጭራሽ እስከማይታይ ደረሰ። ስለዚህ አሁን በድፍረት ጀምራችኋል። በርቱ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልጋታል። በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የፍቅር አመለካከት አለው፤ እኔም በፍቅር አያታለሁ። ግን ተሃድሶ ያስፈልጋታል። አሁን ወጣቱ ፈፅሞ ከእዉነት መንገድ ፈቀቅ ብለዋል። የቀደመዉን እዉነት ክደዋል። የእግዚአብሔር ቃል ይሄን ይመክረናል።
    “ቅድሳቴንም ናቅሽ ሰንበታቴንም አረከስሽ።”
    - ሕዝቅኤል 22፥8
    “ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ፤ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ።”
    - ሕዝቅኤል 22፥26
    “ይህን ደግሞ አድርገውብኛል፤ በዚያ ቀን መቅደሴን አርክሰዋል ሰንበታቴንም ሽረዋል።”
    - ሕዝቅኤል 23፥38
    “ክርክርም በሆነ ጊዜ ለመፍረድ ይቁሙ፤ እንደ ፍርዴ ይፍረዱ፤ በበዓላቴ ሁሉ ሕጌንና ሥርዓቴን ይጠብቁ፥ ሰንበታቴንም ይቀድሱ።”
    - ሕዝቅኤል 44፥24
    “የምቀድሳቸውም እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቁ ዘንድ፥ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው።”
    - ሕዝቅኤል 20፥12
    “ነገር ግን የእስራኤል ቤት በምድረ በዳ ዐመፁብኝ ሰው ቢያደርገው ኖሮ በሕይወት የሚኖርበትንም ፍርዴን ጣሱ፥ በትእዛዜም አልሄዱም፥ ሰንበታቴንም ፈጽመው አረከሱ። በዚህም ጊዜ፦ አጠፋቸው ዘንድ ቍጣዬን በምድረ በዳ አፈስስባቸዋለሁ አልሁ።”
    - ሕዝቅኤል 20፥13
    “ልባቸው ጣዖቶቻቸውን ተከትሎአልና ፍርዴንም ጥሰዋልና፥ በሥርዓቴም አልሄዱምና፥ ሰንበታቴንም አርክሰዋልና።”
    - ሕዝቅኤል 20፥16
    “ሰንበታቴንም ቀድሱ፤ እኔም እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ መካከል ምልክት ይሆናሉ።”
    - ሕዝቅኤል 20፥20
    በከንቱ ያመልኩኛል የሰዉን ሥርዓት እያሰተማሩ። ይላል እግዚአብሔር አምላክ። ስለዚህ በሙላት ለዉጥ ማምጣት ካለብን ከአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በፊት ወዳለዉ እንመለስ ባይ ነኝ።
    ግማሽ ተሃድሶ የለም። ግን ይህ የናንት ንቅናቄ ተስፋ ይሰጠኛል የተሃድሶ ጭላንጭል እየታየ ነው። ግን እንደማለዳ ብርሃን ብርሃኑ እየቀጠለ ሊሄድ ይገባል። በርቱ።

  • @yrbabyrrbaab910
    @yrbabyrrbaab910 6 ปีที่แล้ว

    Gatatagaybezalhu

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 6 ปีที่แล้ว

    ሉለቃልና መላኩ ዴማስ ሆነዋል ኦልሬዲ።

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረቅዱሳንን ያኑርልንን !!!!!!!!!!! ቤተክርስትያንን ከተኩላ የሚጠብቁ እነሱ ናቸው!!!!!!!!!!

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 6 ปีที่แล้ว

    Yewenetegna Ena Tekekelegna Hymanot
    Orthodox New Enanet
    Bezu Ataweru plzzzzzzz
    Bemelefelef Menem Atametum

    • @kaleabdebebe6420
      @kaleabdebebe6420 4 ปีที่แล้ว +2

      ene getan tekebyalew benesu tmrt kawerut yetgnaw new weshet

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว

    "አንተ ሴጣን እራቅ " ብሏል አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣መልካም የሚመስል መንገድ አለ ግን ፍጻሜው ሞት ነው!!!!!!!!!!!!" በእምነታቸው ምሰሏቸው ተብለናል፣ቅዱሳንን መምሰል ግድ ነው አምላካቸውን ኢየሱስ ክርስቶን ፣በጣም ያሳዝናል ተክልዬ አምላካቸውን ኢየሱስ ያስከበሩ ናቸው፣ የአብርሐም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ብለህ ጥራኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የተክልዬ አምላክ እውነተኛ አምላክ ነው የሉተር አምላክ ስይጣን ነው !!!!!!!!!ይህን እወቁ

    • @azeb2809
      @azeb2809 6 ปีที่แล้ว +1

      አየ እውቀት ማጣት እባክሽን የእግዛብሄርን ቃል አንብቢ እንደው አፉሽን ሞልተሽ ለመናገር እንኩዋን ለምን በተረት ተረት ትኖርያለሽ ለመሆኑ ስለ ሉተር ትንሽ ትነግሪኛለሽ ማን ምን እንደነበር የማታውቁውን ስታወሪ ያለማወቅሽ ያስታውቅብሻል ይህን የነገሩሽ እንድትሳሳቺ አርገውሻል ይልቁን በደንብ ስሚና ታሪክን ደግሞም የእግዛብሄር ቃል አንብቢ እንሱም ጥቅስ እየጠቀሱ ነው የሚነግሩሽ ከባእድ አምልኮ ነጻ ያውጣሽ

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶን ሚስጥር ተረዳ እወቅ!!!!!!!!!!

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 6 ปีที่แล้ว

      ምናለበት የሚሉትን ሰምተህ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ብትመለስ:: እየነገሩህ ያሉት እኮ በጨርቅ ተሸፍኖ የምትሳለመው ተአምረ ማርያም መፅሀፍ ውስጥ ያለውን ነውረኛ ሴጣናዊ ተግባር ነው :: አሁን እውነተኛዋ ድንግል ማርያም የሴት ማህፀን የሚስምን ሰው አድንቃ አፈወርቅ ብላ ስም ታወጣለች ?? እንዲህ አይነት እርኩስ መፅሀፍ እስከ መቼ እየተሳለምክ ትኖራለህ??

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว

    አማላጅነቷ ህያው ነው!!!!!!!የምናመልከውን እናውቃለን ልጇን ወድጇን ነው፣

  • @MyAsmarina
    @MyAsmarina 6 ปีที่แล้ว +1

    Yemtgermu nachu, lbsachub ende beg tmeselalachu mstachu dogmo tokla nachu. Lemn lbsachu ye orthodox tasmeslalalchu?. Egziebhier ykr ybelachu wsatachu eyewasachu endemehonachu ynegrachuhel

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 6 ปีที่แล้ว

      ምናለበት የሚሉትን ሰምተህ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ብትመለስ:: እየነገሩህ ያሉት እኮ በጨርቅ ተሸፍኖ የምትሳለመው ተአምረ ማርያም መፅሀፍ ውስጥ ያለውን ነውረኛ ሴጣናዊ ተግባር ነው :: አሁን እውነተኛዋ ድንግል ማርያም የሴት ማህፀን የሚስምን ሰው አድንቃ አፈወርቅ ብላ ስም ታወጣለች ?? እንዲህ አይነት እርኩስ መፅሀፍ እስከ መቼ እየተሳለምክ ትኖራለህ??

  • @house8969
    @house8969 6 ปีที่แล้ว +1

    አታስተውሉምና ትስታላችሁ
    ለምዱን አውልቁ
    የበግለምድ ለብሰው ከሚመጡ ሀሰተኛ ነብያት ተጠበቁ
    የመሰቀሉ ሀይል ለሚጠፉት ሞኝነት
    ለኛ ለተዋህ ሀይላችን ቢዛችን ትምከታችን ነው
    የምን ማስመሰል መስቀሉን አውልቅ
    ለነገሩ ሣጥናኤል ወደመሬትሲጣል የተሻለ ክብር ያገኝ መስሎት በውሃላ ነው ውድቀቱን ያወቀ አያችሁ እናንተም ልክ እንዳባታችሁ
    ግን ለምን ማስመሰል አስፈለገ????

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 6 ปีที่แล้ว +1

      ምናለበት የሚሉትን ሰምተህ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ብትመለስ:: እየነገሩህ ያሉት እኮ በጨርቅ ተሸፍኖ የምትሳለመው ተአምረ ማርያም መፅሀፍ ውስጥ ያለውን ነውረኛ ሴጣናዊ ተግባር ነው :: አሁን እውነተኛዋ ድንግል ማርያም የሴት ማህፀን የሚስምን ሰው አድንቃ አፈወርቅ ብላ ስም ታወጣለች ?? እንዲህ አይነት እርኩስ መፅሀፍ እስከ መቼ እየተሳለምክ ትኖራለህ??

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว +1

    የተክልዬ አምላክ እውነተኛ አምላክ ነው የሉተር አምላክ ስይጣን ነው!!!!!!!!!! የአብርሐም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ብለህ ጥራኝ!!!!!!!!!!!!!! እንዳለን አምላክ አንርሳ !!!! !!!!!!!! አታስቱ!!!!!!!!!!የአብርሐም አምላክ ይፍረድባችሁ!!!! የድንግል ልጅ ይፍረድባችሁ!!!!!!!!!! እመቤቴን አናመልክም በአማላጅነቷ እንታመናለን አታስቱ በቅዱሳን አማላጅነት እንጂ በአምልኮ መንገድ አልሄድንም እናንተ አላችሁ

    • @mereteworkmekuria6009
      @mereteworkmekuria6009 6 ปีที่แล้ว

      The

    • @mulubrhantsegay3641
      @mulubrhantsegay3641 6 ปีที่แล้ว +2

      Hana Bogale በተክልየ ስም ጠላ ጠምቀሽ ጸበል ብለሽ ካጠጣሽ ከዚህ በላይ ኣምልኮተ ጣኦት ምን አለ

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 6 ปีที่แล้ว +1

      ምናለበት የሚሉትን ሰምተህ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ብትመለስ:: እየነገሩህ ያሉት እኮ በጨርቅ ተሸፍኖ የምትሳለመው ተአምረ ማርያም መፅሀፍ ውስጥ ያለውን ነውረኛ ሴጣናዊ ተግባር ነው :: አሁን እውነተኛዋ ድንግል ማርያም የሴት ማህፀን የሚስምን ሰው አድንቃ አፈወርቅ ብላ ስም ታወጣለች ?? እንዲህ አይነት እርኩስ መፅሀፍ እስከ መቼ እየተሳለምክ ትኖራለህ??

  • @ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ
    @ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ማስተዋሉን ያድላችሁ

  • @mahtbdr5887
    @mahtbdr5887 6 ปีที่แล้ว

    Gedil weys gedel yemil metshafachew,
    Ye geez quanqua etret silalachew ,
    Tirgum azabtew yetsafu defar nachew.
    Le misalie gets 24 miraf 1 yetsafut
    Yelele tirgum bemestet lemayawk sew
    Atalilewal.
    Yemerkorios amlak ( geta ) yemilew
    Bemasasat . Merkorios amlak endetebale adrigew tergumewal
    Lelam bizu bizu ale ezih hulu
    Lemetsaf ayimechim enji.

  • @arararar1845
    @arararar1845 6 ปีที่แล้ว

    Wishetamochi ye beg lemid lebso yetebalu kifuwoch8 indenez nachew egziabher indenate ye xuti nekashin ke midire getsi yaxifa mikinatum le lelochi mexifati mikinati nachuna min yimeslalu awxa qobun awxa armisun aciberbari ye yihuda mitik

  • @hanabogale7225
    @hanabogale7225 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስን የምትታገሏት ለምንድ ነው??????? ሐይማኖታችሁ ሐሰተኛ መሆኑ እንዳይታወቅባችሁ ነው አይደል????!!!!!!!!! እውነተኞች ብትሆንማ ወንጌሉን ትሰብኩ ነበር !!!!