የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና||የሻእቢያ ድንገተኛ ጥቃትና የጨለማው ውጊያ||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ክፍል 2||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
ምርጥ ገጾች፡- “አልጌና.. የሹክሹክታው መንደር!”
ናቅፋ… የደም ምድር
የቀይ ኮከብ ዘመቻ….የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና
ክፍል 2
- በኤርትራ አልጌና ግንባር የውጊያው መጀመር፤
- የሻእቢያ ድንገተኛ ጥቃትና የጨለማው ውጊያ፤
- የአልጌና ግንባር የሞት ሽረት ውጊያ እና አስቸጋሪው የአየር ጸባይ፤
- በጦር ግንባር የሀኪሞች ተጋድሎ፤
th-cam.com/video/982yk6FXlps/w-d-xo.html
ኤርትራዊያን ከመሬታችን አንዲት ስንዝር አልፈን ወረን አናውቅም!!!! ሁሌ ኢትዮጵያዊያን ናቹህ አልፋቹህ መጥታቹህ የምትወሩን የምትገድሉን፡ በአሰቃቂ በታንክ ሰላማዊያን ገበሬዎች ሰብስባቹህ የምትጨፈልቁን! በሳንጃ እንስቶቻችን የምትዘለዝሉት፡ ቀያችንን በእሳት የምታጋዩት፡ ይህ የሰራቹት ግፍ አሁን ከእግዚአቢሄር እርስ በራሳቹህ እንድትተላለቁ አድርጎ እየተበቀላቹህ እየከፈላቹሁት ነው። ኢትዮጵያውያን እኮ ለእኛ አውሬዎች ነበራቹህ፡ በምን ትክሱን ይሆን? ? ?
Great program! Great full for those who gave up their lives to secure Eritrean independence!
Respect Eritrea ✊️✊️💪💪
ድግሜ አንዴና ለመጨረሻ ሻዕብያ ይቀበራል ኢትዮጵያ ተክብራ ትኖራለች ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
Helmegna tebeda
አባቶቻችህም እንደዚህ ቦዶ ፉከራ እያሰሙ ነው ያለቁት ተከተል ያባትህን የሲዖል መንገድ 😅😅
ለካ ህልም በነጻ ኖዉ አይከፈለዉም በህልም የሚኖር ሕዝብ በአለም ኢትዬጲያዊ ኖዉ
ወይ ጉድ ደግሞ ሻዕብያ የሰው ማእበል ከየት ኣመጣው? ሻዕብያ ኤርትራ ሃገሩን ከኢትዮጵያ ቅኝ ኣገዛዝ ነጻ ሲያወጣት ከ50 ሺ የማይበዛ ታጋይ ነው የነበረው።
Lager ena le kibrachew lewedequ mert ye ethiopia jegnoch talaq akberot alegn .......respect le qedmo ye Ethiopian soldier's 🙏 🤲 🙌
100%
ኤርትራዊያን ከመሬታችን አንዲት ስንዝር አልፈን ወረን አናውቅም!!!! ሁሌ ኢትዮጵያዊያን ናቹህ አልፋቹህ መጥታቹህ የምትወሩን የምትገድሉን፡ በአሰቃቂ በታንክ ሰላማዊያን ገበሬዎች ሰብስባቹህ የምትጨፈልቁን! በሳንጃ እንስቶቻችን የምትዘለዝሉት፡ ቀያችንን በእሳት የምታጋዩት፡ ይህ የሰራቹት ግፍ አሁን ከእግዚአቢሄር እርስ በራሳቹህ እንድትተላለቁ አድርጎ እየተበቀላቹህ እየከፈላቹሁት ነው። ኢትዮጵያውያን እኮ ለእኛ አውሬዎች ነበራቹህ
Eritrea 🇪🇷 shabiya forever awet nehafash
እሄን ታሪክ ለኢትዮ ፎረም አሰሟቸው
❤❤❤
Dr Gaga and Dr Tadese Melka I know them well , at that difficult situation especially I was treated by Dr Tadese Melka ( Asmera ) ❤ RIP
3 የሩሲያ የጦር አማካሪዎች የተማረኩበት እና ደርግ ሙሉ ጦሩ የተደመሰሰበትና ተስፋ የቆረጠበት ሻዕቢያ ማንነቱ ያሳየበት ድንቅ ብቃት
ጎበዝ የአልጌና ነገር ባይነሳስ ካናዳ ውስጥ ካልተርን ተራራ የሚመስል ቦታ ስላለ ሳየው ጓደኞቼ ይታዩኛል
I am proud to be an eritrean b/c 3 million eritrean population won over 60 million Ethiopian werary hayl wshetamoch at the end of the day we won 🏆
100 million Ethiopians
Gedel gebu
Wow! I was a kid during this Tumultuous era . Thank you our beloved family EDF!
ወራሪ እና ተወራሪ ይባላል ።እናንተ ዶሞ የኛ ወራሪዎች ነበራቹ።
Ke Ethiopian enkuan ketgintlachu 32 Amiet Bewala wi-fi enkuan yelilbat Ager Eritrea 😂😂😂
I am Eritrean this problem is okay.
ለዚህ ነዋ አሁን singaporeን የሆናችሁት!?
አንቺ የእድር ጡሩንባ ታድያ አንቺና ዘሮችሽ ወራሪያችሁ አገር ምን ልታረጉ መጣችሁብን!!!???
ቅማላሞች
ኣይይ ኢትዮጵያ ተረት ብቻ 5 አመት ኣልጌን ተቀምጠ ተጠራርገህ የሞተ ሙቶ የቀረ ኣሳ የበላው እነ ኮሮኔል ግርማ የተማረኩት ረሳኸው የት ነው የምትደብቀው ታሪክ ነው ኣሁንም ኣለን እኮ ኣልሞትንም ታሪክ ኣትዘባርቕ ሻእብያ ማእበል የሰዉ ሃይል ተጠቅሞ ትላለህ ጠቅላላ የሻብያ ተዋጊ ሰራዊት 20 ሺ ነው የነበረው ግማሹ ናቅፋ ግማሹ ሓልሓል ታድይ ኬት የመጣነው በኣልጌን ማእበል ትላለህ ኢትዮጵያ የሰው ብዛት እናንተ ግን ኣንድ ሚልዮን ሰዉ ትታችሁ ነው ከ ኤርትራ ተጠራርጋችሁ የወጣችሁት ቆሮቆንዳ ራስ ታሪክ ኣታበላሽ።
Lekefelachihut meswatinet tarik atresawum ❤
በወቅቱ በውቃው ዕዝ በጥገና ድጋፍ ሠጪነት ተመድቤ ነበር ገለፃው መሳጭና ተዓማኒ ነው ቀይ ኮከብ ማጥቃት የካቲት 7 1974 ሊጀመር ነበር እቅዱ ይህን ለማክሸፍ ነበር ሻዕብያ በየካቲት 5 ያጠቃችው በዚህ ውግያ ላይ በእረፍት ላይ የነበረው 15ኛ ከ/ጦር ተመልሶ በመግባት ያደረገው ድጋፍ መረሳት የለበትም
Ethiopia is helped by Cuba Russia koreea.....
And can't victory. Shaebiya is great.
I remember the Ethiopian soldiers in Eritrea when I was 4 they had hostage Life
በጣም ይገርማል በዚህ ውጊያ ታሪክ ወቅት እኔ ቃሩራ ነበርኩ
Eritrea midraw letelat esat New. I am proud of Eritrean .
ሻብያ ምን ጊዜ ጀግኖች ናቸው
Just by looking how formidable the EPLF trenches in the background photo were built, one can easily conclude that as a liberation front, the EPLF was a class of its own in Africa. It was no wonder that despite numeric superiority in man power and advanced armament of the Ethiopian side not to mention the presence of Soviet Military Advisors among them, the Ethiopian army was defeated in Eritrea. But if you think that the war of Algena was bad enough for the Ethiopian army, think twice as it was only a warm up for what was to follow later in places such as AfAbet and Massawa and elsewhere where the EPLF gallant fighters gained the upper hand and the Ethiopian army was completely defeated. Shaebia indeed Shaebia, the people's shield!
በ እውነቱ እጅግ የመያሳዝን የማያስፈልግ ጦረነት ነበር መንግስቱ ሀይለማርያም ለራሱ ክብር እና ስም ኢትዮዺያ ትቅደም ብሎ እንዴት በኔ ዘመን ሀገር ይገነጣላል በማለት ስሜት የወሰደው እርምጃ ዛሬ የምናፍርበት ነው ምክንያቱም ምንም ይሁን ምንም ኤርትራውያን የተገደሉት ወይም የሞቱት ሀገራቸው ውስጥ ነው።
መንጋ የመጭረሻ የስለጠ ተራራ ክፍለጣር 35 37 38 39 40 41 42 7 ክፍለ ጣር ብያንስ አስከ 40 ሺ ነበር ወታደሩ ብትምህርትና ክራተርያ ያማላ ነበር ከማንም ባሌቲክ ነጻ የሆነ ዕደመ ከ 18 የሆነ መግስቱ የሚመካ ቤት ነበር
ዋው . ! እኔም የዚህ ጦርነት ተካፋይ ነበርኩ። ተራራው !!!!19ኛ !!!!
በሗላ ምን ሆነ? ተራራው ክ/ጦር ሜዳ ሆነ? የሚገርም ነው
የታምራት ነገራ አቶ ሰገራ እንዴት እንደተገደለ እስኪ ለዛ ወደል ደደብ ስለ አባቱ ታሪክ ንገረዉ
አይን ባወጣ ሻጥር ኤርትራ ተገነጠለች እንደታሰበው አልተሳካም አሯን በላች
እዉነተኛው የኢትዮጲያ ጦር ኤርትራ ምድር ጨረሠው
Still you are misleading your people.EPLF win because it has fullsupport of the Eritrean both with in and out side the country.
ቦርኮ ግን ተጀመራ
ደራሲው ስለ ማህሚመት ነው የሚያወራው ያለ ወይስ ስለ ኣልጌና ።ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ።ኣይርፖርት የነበረ ማህሚመት ደራሲው ስለ ኣልጌና ያወራል። ኣልጌና ስለ እባቦች ብያወራ ይሻለው ነበር።
ናቅፍ የጀግኖች ምድር ለአገራቸው የማይደራደሩ ኤርትራኖች ሁሌ ከድል ወደ ድል ናቅፍ በፍጽም በጠላት አይያዙም ቀይ ኮኮብ 1 ለ 100 ነበር
የቅዠት መጽሃፍ ነው ።
ለምን እና እንዴት ውቃው እዝ ተደመሰሰ? አዛዡ ሁሴን አሕመድ እንዴት ፈርጥጦ አፍዓቤት እንደገባ ፃፍልን። ሁሴን አሕመድ ስለተሸነፈ አዲስ አበባ ለ2 ወር እንደታሰረ መፅሐፉ ላይ ገልፆታል። ሌላው ነገር አካባቢው በረሐ ነው በጣም ይሞቃል ምናምን ብለህ ፅፈሀል ግን መታወቅ ያለበት አብዛኞቹ የሻዕቢያ ታጋዮች ከደጋው የኤርትራ ክፍል የሄዱ ናቸው ስለዚህ ሙቀቱ እና ሀሩሩ ለሁሉም እኩል ነበር። "የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ" ማለቱን ትተህ እውነቱን ፃፍ።
No one win the fight.actually we fell.
ከሁለት ይክፈልህ
ተራ ልቦለድ😂 እኔ ከዚህ በበለጠ መፃፍ እችላለሁ:: ወደ አንድ ሚሊየን ሰራዊት ደርግ አሰልፎ እያለ ሻእቢያ በሰው ማእበል ይዋጋ ነበር ማለት ትልቅ ውሸት ነው😂😂😂😂
ትክክል!!!!
እኔሚገርመኝ ለምንድነው የኢትዮጵያ ወታደር የማይቀበር ?
Eere sitwashu atafrum ende
Hizbawi gembar forever ahya😂😂
Sabiya new 8, 000 wetader be ande zur wigea melkew teklsla serawetum 8000 aymolam 300, 000 derge yashenefew
ተራራ ክፍሎ ጣር ክራተርያ ያማላ ስራዊት ታጠቅ ጣር ስፍር የስለጠነ መንጌ የሚመካበት ነበር ታራራ ጣር አደግኛ ለጠላቱ የሚያስተኛ ተራራ ሲቆጣ ይጭሄል ነብር እየተባለ ነበር ሲዊጋ የነበርወ ተራራ ክፍሎ ጣር በትምህርትም ከ 12 ክፍል ያጠናቀቀ ስራዊት ነበር እስከ አሁን ሻብያ በዘናወ ይጠቁሱታ ተራራ ክፍሎ ጣር እንደ ሚፍሩት እንደ ነበሩ
ሻምበል ጌታቸው በቀለ የሚባል የባሌ ጎባ ሰው አልጌና የነበረ ይሙት ይኑር አይታወቅም ,የምታውቁት ካላችሁ ሁኔታውን ብታስረዱን
Algena ,Naqifa,qarora yeterefe menoru yateratiral yetemareku ende General Bacha debele filde Marschal Birhanu gula etc.. kenezih sewoch akababi info yegene yehonal.
1, በዛ ውግያ ኣካለ ጎደሎ የሚባል ታጋይ ኣልንበረም 2, ሁላችን ከ 18 እድሜ እስከ 30 ነው የነበርነን 3, ተራራ ሃይልኛ ነበር : እዛ የጠበቅናቸ ው ታጋዮች ግን ለ ኢላማችን የማንሳሳ ነበር : ለ 19 ተራራ በ 3 ቀን ደመሰስነው ከዛ ቦሃላ 19 ተራ ራ የምባል አልሰማንም
ይገርማል አዎ ዉጊያ ነዉ መዉደቅ መጣል መማረክ መማረክ ያለ ነዉ ግን እስካሁንም አለን እንደምትለዉ 19"ኛ ተራራ የማል የለሞ የምትለዉ የዚህ ታሪክ ፀሐፊ አለቃችን ናቸዉ እዉነተኛዉን ነዉ የፃፋት
ድንጋይ ትበላለህ ገና
I am wondering the narrator from what he had experienced and saying I would have expected total victory. However, the reality is the reverse. There is always excuses for defeat if your story was moderated but for exaggerate story the inference tells something else. Everything told in modesty has element of truth but an outlandish story like this is measured from the outcome.
Ethiopian the war with Eritrean they think like soccer to blame the referee already they are losers
ይኼ ሰው ውሸታም ነው። አንድም ቀን እውነት ፅፎ አያውቅም። ታሪክ መስታወት ነው። ትውልድ ይማርበታል። ሁል ጊዜ ደመሰስናቸው። ፈጀናቸው። አሸነፍናቸው ብሎ ይፅፋል።ታዲያ ሁልጊዜ ይደመስሰ ከነበረ ለምን መጨረሻ ላይ ጦሩ አስከፊ ሽንፈትን ተሸነፈ?
Le hezachu ewnetun btnegru atbtatnum neber shabia shntachun stetachue bwend lejeamlak sltlu neber
Please tell the truth 😂😂😂😂
8ሺ ሻአብያ 2ቀን ከገደለ ያኔ ጣርነቱ ያለቀው በሰአቱ የሻቢያ ሐይል 40000የነበረው ማርሻል ፔድሮን ምን ተራ እደነበር ለፅልን
ክክክክክ
በወታደር የቦታ መጠሪያ አልጌና ሆነ።
Abet wishet...shame of you
At the end eritreans won, you guys lose the war
ኣቤት ውሸት
I now co/l amsalu g/egzehsbehar ,he is inocent professional cadet and genun,