ምን ተፈጥሮ ነው እፎይ ምን እያለን ነው ጎበዝ 🙆❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 143

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 7 วันที่ผ่านมา +27

    ኡፈይ ወንድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ በማስረጃ ነገሮችን ስለ ምታቀርብ ያበጠ ይፈንዳ እዉነትን ግለጥ አስተምር በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekides-l8q
    @Mekides-l8q 7 วันที่ผ่านมา +16

    እዉቀት ያገኘነዉ ባተነዉ እግዚያቤር ከክፉነገር ይጠብቅህ ወድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 7 วันที่ผ่านมา +15

    ራዕይ ዮሐንስ 1:18
    ሞቼም ነበርሁ እንሆም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።

  • @Tsegish-eshe
    @Tsegish-eshe 7 วันที่ผ่านมา +27

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 7 วันที่ผ่านมา +7

    እፎይ ወንድሜ ሁሌም በንግግርህ ክፉ ለሚናገሩህ ክፉ አትመልስ "የፀጋ መገኛ የሆነውን ትህትናን " ልበሰው!

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 7 วันที่ผ่านมา +20

    እግዚአብሔረ ይጠብቅህ ወንዲሜ 👐👐

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 7 วันที่ผ่านมา +9

    እፎይ ምርጥ የጌታ ልጅ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ። ክፉ ያሰበብህ እግዝ\ር ወደ እውነት ይምራው እግዝአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 7 วันที่ผ่านมา +9

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ እፎይ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 7 วันที่ผ่านมา +9

    ተዋቸው አንተብቻ ከጨለማ ወደብርሀን አምጣ እግዚያብሔር ይጠብቅሀል

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 7 วันที่ผ่านมา +7

    እፎይ, ይህ ትምህርት ክርስትያኑ ብቻ ሳይሆን ሙስልሙ ራሱ ስለ እስልምና እምነት እንድባንኑ እያደረገ ነው፣
    ለዚህ ነው በቀላሉ ስሜት ውስጥ የሚገቡ ት፣
    እፎይ በርታልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሰማዕቱ ቅድስ መርቆርዮስ ይጠብቅልን እፎያችን ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 7 วันที่ผ่านมา +12

    እባካችሁ ቁራናችሁን ተቹ እፎይ ምን ያድርግ እናንተ መጽሐፋችሁ ውስጥ የተቀመጠውን ሳታውቁ መሳደብ ትዝብት ነው ።ይልቁን ቢያንስ ማንበብ ጀምሩ በጭፍን መዘላበድ ያስገምታል ያስተዛዝባልም ያለማወቅ ሀጢአት አይደለም ሀጢአት የሚሆነው አለማወቅን ያለማመን ሁለተኛ ጥፋት

  • @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ
    @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ 7 วันที่ผ่านมา +4

    😅😅❤❤❤❤ ሰላም ወንድሜእፎይዬምንግዜቢሆንእውነትእውነትነቱንአይቀይረውምእግዚአብሔርደግሞየውነትአምላክነውናእሱይጠብቅእመብርሐበጥላላዋትጠብቅአይዞህለኛሁልጊዜምጀግናችነህ

  • @ermiasteka
    @ermiasteka 7 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና እፎይ ብችል ባግዝህ ደስ ይለኛል

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 7 วันที่ผ่านมา +1

      እባካችሁ እናግዘው ልቡ ተነክቷል

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 7 วันที่ผ่านมา +1

      የእኛወቹ ዶማዎች ራሱ ገና ያልነቁ አሉ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 7 วันที่ผ่านมา +4

    እፎይ ወንድማችን በርታ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በተረፈ ወርደው ለሚሳደቡህ ችላ ብለህ እለፋቸው ዋናው ትምህርት ላይ አተኩርና እውነቱን ብቻ ግለፅላቸው በተረፈ ሁላቹም ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ወንድማችንን እናግዘው ወንድማችን እፎይ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @Zedye
    @Zedye 7 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ እምለው የእኛን ሀይማኖት እንደፈለጉ የብጠለጥላሉ እኛ የእነሱን ሰንናገር መገደል አለበት እንዴ ሞት መቸ ይቀር እና እውነቱን ይዞ መጋፈጥ እንጅ የምን መሸሽ ነው

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 7 วันที่ผ่านมา +3

    የተዋህዶ ልጆጅ እባካችው ጸሎት ስንቆን እናስታውሶ ፍጻሚው እዲያምር

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 7 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት እግዚአብሔር ነው እውነት የያዘ አይፈራም አይሰራም ቅድስ ሚካኤል ካንተጋር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 7 วันที่ผ่านมา +4

    ስት ሆዳም እወደድ ባይ አለ ከነሱ ጋር አብረው እፎይን ለማስገደል መጣር እነማን እደሆኑ ባወኩቸው

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 7 วันที่ผ่านมา +10

    በነገራችን ላይ መስቀል አደባባይን በተመለከተ ከሙስሊሙ ይልቅ ክርስቲያን ነኝ ባዩ እኮ ነው ሲንጨረጨር የነበረው።

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 7 วันที่ผ่านมา +4

    የኔጀግናበልታልኚ❤❤❤❤እንወደሀለንበውነቱ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞህ ወንድም አለም አተ ጳዉልስ ነህ ጴጥሮስ ነህ አይዝህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JohnKassa-r6d
    @JohnKassa-r6d 7 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይጠበቅህ ወድሜ እፎይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ExamsolutionsinAmharic
    @ExamsolutionsinAmharic 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ሀብዛልህ መምህራችን!!!!

  • @Hala-j9l
    @Hala-j9l 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞክ ዉንድማችን እዉንት ያሽንፋል በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እውነቱን ገለጥክላቸው እንጂ ምንም አላደረግክም

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነገር ነው ምክንያቱም እፎይ እራሱን እሳልፎ እየስጠ ስወችን ለህይወት ሲጠራ አሳልፋችሁ የምትስጡ የኦርቶዶክስ ልጆች ታሳዝናላችሁ ሁላችሁም ስትደቡቁ እሱግን እራሱን አጋፈጦ ነው ።

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን እፎይ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የኛዎቹ የስም ክርስቲያን አሽቃባጮች ግን ለናንተ ቃል የለኝም በጣም አስመሳዮች

  • @DadaDada-y2l
    @DadaDada-y2l 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተወው አሽቃባጭ የገዛ ስራው እንቅፋት ሆኖ ይጥለዋል

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 7 วันที่ผ่านมา +3

    እፍይይይይ እግዝአብህር ይትብቅህ ውድምይ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 7 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክሱ አማኝ የታወቀ ነው ለሾርባ እና ለሳንቡሳ ለመብላት ሲል አህዛቡ ቤት ሄዶ መስቀሉን ደብቆ ተሸፋፍኖ ለማሽቃበጥ አንደኛ ነው አንዳንዴ የህብረት ጉዳይ ኦርቶዶክስ መሆን ያሳዝነኛ እምነቴ ስለምወድ እንጂ አይሁድ ይሻላል ምክንያቱም ልብ ስላላቸው አረብ ቀሚሱን ገልቦ ይገርፏቸዋል አንድ የአረብ አገር እስራሄልን ህዝብንም አገሩንም ቀና ብሎ አያይም ያቺ ትንሽ አገር አረብን ምታቀጠቅጠው ህዝቡ ህብረት ስላለው ነው ከ70 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ አንድ እስራሄላዊ ይበልጣል የኦርቶዶክሱ ጠላት እራሱ ኦርቶዶክሱ ነው ምድረ አህዛቦች ተለጣፊ ወንጌል በመስበክ እራሱ መናፍቅ ከምንላቸው ጴንጤ ይሻላሉ በአደባባይ እንደ እነ እሱ ሰባኪ የለም ማንንም የሚሰብኩ ሰውን አይመርጡም አህዛቡን ጭምር ይሰብኩታል የኦርቶዶክስ አማኝ አንድ ቀንም አደባባይ ወጥቶ አህዛብን ሰብከው አያውቁም

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወድማችን 😢😢😢እፎይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢 😢😢😢

  • @ደሐክ
    @ደሐክ 7 วันที่ผ่านมา +4

    መግደል ማስፈራራት የዲየቢሎስ ነው ከርስቶስ እንዳለው እናንተ ያባታችሁን ተደረጋላችሁ እንዳለው አለቀ ማንነታችሁ ታወቀ አውርደው ይህን ባለጌ

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani 5 วันที่ผ่านมา +1

    በፊት ልጆች እያለን እፉየ ገላ የምንጫወትበት የሆነ ገለባ ነር ነው ንፋስ ሲመጣ ይበርብን ከሱ ጋር እየተከተልነው እነሮጥ ነበር ለካ እፎይን እና ተከታዬቹን ሳይ የልችነት በፍየገላ የምንጫወተው ትዝ አለኝ እቃቃ 😂😂😂😂😂ትንኝ ሞተ አልሞተ ምን ይፈይዳል አይ ሰካራም😂😂😂

  • @Ayalech-w4o
    @Ayalech-w4o 7 วันที่ผ่านมา +5

    ufoyii waqayyo ijja hamtu irra siyaqabu dhugaa jabbadhuu!!

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @birhanubini5318
    @birhanubini5318 7 วันที่ผ่านมา +3

    መልስ ሲያጡ ይገደልማ የተሸናፊ ስሜት ነዉ

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሰነፍ ክርስቲያኑ የእነሱ ስንፍና ተመችቷቸው አብረው ተያይዘው ይጠፋሉ።

  • @KmUs-u7b
    @KmUs-u7b 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ከፎከረ ከወረወረ ያድናል ተዋቸው ይጩሁ አትጨነቅባቸው ያፈረ ይማታል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fhjj-c5p
    @Fhjj-c5p วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወድሜዋ❤❤

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 7 วันที่ผ่านมา +1

    ናሆል
    ጠባብ አዕምሮሽን አታስጨንቂ
    ይሄ ማንም ሰው እውነትን ሲፈልግ
    የሚጠይቀው ጥያቄ ነው
    ነገር ግን እውነት በዚህ አለም
    ተድበስብሳ አለች እንዴት እናግኛት
    የሰው ልጅ የት ተፈጠረ? ወደዚህ
    አለም እንዴት መጣ? እንዴትስ
    ተመልሶ ይሄዳል?የሚለውን ብቻ
    ለመማር ሞክሪ እንጅ ከከባዱ
    ፈጣሪ ምን አይነት ነው? ከሚል
    ከማይመለስ ጥያቄ አትጀምሪ
    በትንሹ ስለ ሰው አፈጣጠር ምን
    ታቂያለሽ ለዚህ እንኳን ማብራራት
    ይቻል እንደሆነ እንጅ ማወቅ ግን
    ከባድ ነው።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሔር ካተጋ ይሁንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዝህህህህህህ😢😢😢😢

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞህ ወንድሜ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي วันที่ผ่านมา

    ወድማችን በእውነት አመርሀን ትጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 วันที่ผ่านมา +4

    እስልምና ከእውቀት ነፃ የሆነ ሀይማኖት ነው።

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 አይደል እውነትሺነው

    • @12dmatewosabera53
      @12dmatewosabera53 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dengay​@@ሂክማ-ለ8ደ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @12dmatewosabera53 ድጋይ እኔ ውይስ ሰው አምላኪ ትክክለኛውን እየሱስ አደለም የምታመልኩት ሊላሰውነው ስለዚህ ማነውድጋይ😂😂😂😂

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 5 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ቸሩ መደሀንያለም ይጠብቅህ ማንም ያላረገውን ነው እያርክ ያረከው።

  • @BewuketTiruneh
    @BewuketTiruneh 6 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ከጭራህ ድርሽ አይልም አይዞህ ወንድማችን

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይገሥጠው ይሳደባል ልቦና ይሥጥህ

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለሙስሊሞች የምመክራችሁ ለምን በዕውቀት ከፍ ያሉ ኡስታዞችን ቀርበው ቻሌንጅ እንዲያደርግላችሁና ለጥያቄዎች መልስ እንዲሰጡላችህ ለምን አትጠየቋቸውም

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 7 วันที่ผ่านมา +2

    የሚጠየቀው ለማወቅም ለማረጋገጥም ሊሆን ይችላል

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንደማያውቅ ለመግለጽ ነው እንጅ መልስ ለማግኘት ብቻ አይደለም እያለህ ያለው እፎይ በራሱ ማወቅ ነበረበት ማንንም መጠየቅ አልነበረበትም ነው

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 4 วันที่ผ่านมา

    ማይም፣ኢኮ፣ናቸዉ፣የሳትናኤል፣ልጆቸ፣ናቸዉ፣የሰዲቢ፣ምላሰ፣የተሰጣቸዉ😊😊😊

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 7 วันที่ผ่านมา +2

    ማወቅ መሳደብ አይደለም መረጃማቅረብነውእንጅ ሙስሊሞች ስትሸነፉ ሀሳባችሁ ሰይፍ መምዘዝእውቀትአይሆንም እኔእፎይን ሳላደቅ አላልፍም ትግስትህ ይገርማል መታደልነው እነሱግን ዝምብለው ነቢያችንነቢያችነ ማለት ብቻ እውነት አይሆን ስድብ እውቀት የለማ በስምብቻ ስትነዱ አታፍሩም ድክመታችሁን እመኑ

  • @BewuketTiruneh
    @BewuketTiruneh 6 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ በርታ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ነው

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፎይ ወንድሜ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enkenyelesh5332
    @enkenyelesh5332 3 วันที่ผ่านมา

    Efoy bezih zemen ewnetin endih menager sematinet new gin kifu leminageruh kifu atmelisilachew Egziabher yitebikih

  • @TeddyHailu-v7m
    @TeddyHailu-v7m 6 วันที่ผ่านมา

    የኛዎቹን አሽቃባጮች እግዚአብሔር ይድፋቸው። ምድረ ትል የመሀመድ ቢጤ ቅማላም ሁሉ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 วันที่ผ่านมา +5

    እስልምና የፈሪዎች ሀይማኖት ነው።

  • @EmawayishShimelis
    @EmawayishShimelis 7 วันที่ผ่านมา

    God bless efoy ❤️👑❤️👑👑🙏🙏

  • @ermiasteka
    @ermiasteka 7 วันที่ผ่านมา

    አለም ምን ላይ ገብቼ ነው live ውይይታቸውን መማር የምችለው፧ እርጂኝ እስኪ

  • @MeronMazi
    @MeronMazi 5 วันที่ผ่านมา

    አይዙህ እፉይ ተልቢ ብጪጪ በድሞ ቆጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 วันที่ผ่านมา +3

    እስልምና የነፍሰ ገዳይ እምነት ነው።

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሕ እፎይ

  • @deginettakele5477
    @deginettakele5477 5 วันที่ผ่านมา

    Bravo,God be with you!!!

  • @yasorry-y2l
    @yasorry-y2l 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ነክ እፎያችን👍👍👍

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 7 วันที่ผ่านมา

    ሁሸተ አሀ አሀ አሀ መጻአፍህ ፈትሽ የንተዉ ነቢ አንድ ምስት ለመግበት 100 ሰዉ ቢልት አምጡ
    ልትለን ሰዉ የገደለዉ አምለክኩ
    ልትለን ከጠዉለዉ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 5 วันที่ผ่านมา

    እኔከእስልምናነውየመጣሁት ግንአዳድክርስቲያኖች በጣምያናዱኛል ሙስሊሞችዘረኛናቸው ይተባበራሉ እፎያችን እረጂምእድሜይስጥልን እውነትየጨለማውን ህይዎትገላልጠህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ስቱንነፍሳትከአጋንት መጋጋእያወጣህነው በፆሎታችሁአስቡኝ ወድሜእዲመጣልኝወደክርስትና

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ วันที่ผ่านมา

    አተን ደሞ ማን ሰው ብሎ እሚገልህ😂😂😂😂😂 እሚፈልግህ

  • @Alexander-pr3oc
    @Alexander-pr3oc 7 วันที่ผ่านมา +2

    Fetary kelela yehuneh

  • @Wolete-Maryam
    @Wolete-Maryam 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ነዉ አንተን ይጠብቅህ

  • @Amanuelkasahun
    @Amanuelkasahun 7 วันที่ผ่านมา

    yaa obolleessa koo guddaa galatoomi jabaadhu garuu ani gama barnoota kana si waliin haasa'uu nan barbbada haala kamin si waliin haasa'uu akkan danda'uu ... jabaadhuu jabaadhu jabaan waaqa
    berta berta wondeme

  • @AbeniBenji
    @AbeniBenji 7 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ነብያት ተብዬ ነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ነብዩ ደሞ የመሻዉ የ 6 ዓመት ልጅ ያጨ ነዉ 😛

  • @xohszgd
    @xohszgd 7 วันที่ผ่านมา

    እፍይችን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 7 วันที่ผ่านมา

    ኦረ አሥኸርዱት ሥድድቭአይጠቅምም እፎይዬ ለማበሣጨት ለሚመጣሰው እቫክሕ መልሥ አትሥጥ

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሚጠብቅህ አይተኛም

  • @EfremBirhanu-j3m
    @EfremBirhanu-j3m 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukbirhanbiruke8302
    @birukbirhanbiruke8302 4 วันที่ผ่านมา

    እንገለዋለን እያሉ ነው ተጠንቀቅ።

  • @mangotreeIncafebung
    @mangotreeIncafebung 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተዋችው ይለፍልፉ ምናባታችው አያምጡም

  • @ermiasteka
    @ermiasteka 7 วันที่ผ่านมา

    እንዴት on line ልከታተላቸው እንደምችል እርዱኝ፧

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 7 วันที่ผ่านมา

      vpn አውርጅ ከዛ መግባት ትችያለሽ

  • @AbdiAman-r3s
    @AbdiAman-r3s 6 วันที่ผ่านมา

    አንቴ ብቻይን ማዉራት እዉቀት ማሰለህ ነገሪ ግን መዎየየት ነበሪ ምሸለት

  • @12dmatewosabera53
    @12dmatewosabera53 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sorry for Allah 😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 วันที่ผ่านมา

    አተእኮ. ህዋርያነህ 😢😢😢😢😢😢😢ያድስ ክዳን ሃዋርያ ነህህህህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @asterbelay3159
    @asterbelay3159 5 วันที่ผ่านมา

    Fetary ytebikih

  • @saranegash12
    @saranegash12 6 วันที่ผ่านมา

    Effoy ye Hayimanot Jeginna

  • @Wejae
    @Wejae 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TadeseMarse
    @TadeseMarse 7 วันที่ผ่านมา

    Berta efoyachin

  • @WeynsetDesale
    @WeynsetDesale 7 วันที่ผ่านมา

    አላህም ለግሀነብ ነው።

  • @Wejae
    @Wejae 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EfremBirhanu-j3m
    @EfremBirhanu-j3m 7 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ነህ ተዋቸው።

  • @SamirawitKassa
    @SamirawitKassa 4 วันที่ผ่านมา

    Wademachn fatare yetabekeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤eskemesewat derse katega nag wunaten yezen anferem ❤❤❤❤❤❤❤❤bedesetanaw yemenekebalewu mariyamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 7 วันที่ผ่านมา

    እፎይ አይዞህ የውነት ባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!እስላሞች ግን መከራከርና በቁራን ስለምትሸማቀቁ ስድብ ውሸትና ዛቻ ።ይኸ አሣፋሪና ውርደት ነው ለሚሰማችሁ ታሳቅቃላችሁ!!

  • @belaydebele9551
    @belaydebele9551 7 วันที่ผ่านมา

    mootiin moototaa gooftaan iyyasuus kiristoos si waliin haa ta'u. warra wallaalaniif ija isaanii haa banuuf.

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 วันที่ผ่านมา +1

    እስልምና የሰይጣን እና ያልተማሩ መሀይማን ስብስብ እና ሀይማኖት እንደሆነ በየቀኑ እያሳዩን ነው😂😂😂😂 ምድረ ሽርጣም😂😂😂😂

  • @AblehenokAk
    @AblehenokAk 7 วันที่ผ่านมา

    ማናባቱ ነው ሚገልህ

  • @ZemedkunZerihun
    @ZemedkunZerihun 7 วันที่ผ่านมา

    Ante tewachew lemine sirahign aserame

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 7 วันที่ผ่านมา +3

    እውቀት ካለህ መልስ ስጥ ስድብ መልስ አይሆንም ።ምንም ይብላ መቸም ከአንተ ከተሳዳቤው ተሻለ እኮ ሳታውቅ አትግባ አላህ አላህ በማለት ብቻ መች ሆነ

    • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
      @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኝኝኝኝ አትበሉ መልስ ስጡ ለምትጠየቁት

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 7 วันที่ผ่านมา

      Wanaw tesadabeoc enanet eko honacehu leka emenetacehu sedeb kerstian mared new seracehu 😡🤬😡🤬😡🤬

  • @btbt4487
    @btbt4487 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰