ዶሮ ወጥ የሚሰራው ፈረንጁ እንቬስተር ጋዜጠኛዋን ጋበዛት @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 157

  • @Makkawiya4811
    @Makkawiya4811 16 วันที่ผ่านมา +9

    ሂጃብ በመልበስሽ ደስ ነው ያልሺኝ ምክንያቱም ለእንግዳሽ ምታሳዪውን ክብር ይገልፃል respect👍👍👍👍

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 11 วันที่ผ่านมา

      መስጊድ ነው እንዴ ለሱ ሂጃብ የሚለበሰው?

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 11 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ሂጃብ ስትለብስ ውበቶ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 18 วันที่ผ่านมา +12

    ጎበዝ ነው wish you all the best….ግን ፈረንጅ ሳይሆን አረብ ነው አረቦችም ፈረንጅ ሲባል የሚወዱ አይመስለኝም ....ፈረንጅማ አገራቸውን አወደመው

  • @HaymanotHailu-h7r
    @HaymanotHailu-h7r 15 วันที่ผ่านมา +2

    He is Ethiopian wau brother ❤we love and respect to you❤

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 19 วันที่ผ่านมา +20

    የኢትዮጰያ ህዝማ ፍቅር ነው ፖለቲከነኞቹ ናቸው እንጂ::

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 19 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻ አላህ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል

  • @danielklein5547
    @danielklein5547 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ብርታ respect 👏

  • @SiliWhoo
    @SiliWhoo 11 วันที่ผ่านมา

    This is the best interview and interviewer!! Their chemistry too❤

  • @tube1549
    @tube1549 18 วันที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ጨዋ ስነምግረሽ ደስ ሲል ኢንተርቪው የምታደርገው ሰው ሙስሊም ስለሆነ ፀጉሯን ሸፍና ተባረኪ

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 14 วันที่ผ่านมา

      እራሷን ብትሆን ይመረጣል
      ኦርቶዶክስም ይሽፈናል ሙስልም ብቻ ነው ያለው ማነው.አስመሳይነት ነውር ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 6 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ለኔ ማሽቃበጥ ንው

  • @AsterAster-0914
    @AsterAster-0914 19 วันที่ผ่านมา +10

    አድራሽቸው የትነው

  • @GerieG-s1z
    @GerieG-s1z 18 วันที่ผ่านมา +2

    I subscribed straight away eyita, I love your show. Keep up the good work, sister ❤❤❤

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 18 วันที่ผ่านมา +5

    መሻአአላህ ሂጃብ ሲያምርብሽ😍😍😍😍😍 ይልመድብሽ ቆጂትዬ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 14 วันที่ผ่านมา

      ሸርብ መልበስ የእስልምና የሚመስላችሁ መሀይሞች እስኪ ለመሀይምነታችሁ ማስተወቂያ አትስሩ እንዴ ሀገር ይወቅልን የመሀይምነት ድግሪ አለን አላችሁሳ

  • @tebarektsegaye2330
    @tebarektsegaye2330 19 วันที่ผ่านมา +5

    Masha Allah

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ነው ውድ አይባልም ለልደት እናዛለን በርታ 🙏

  • @ይሁኔ
    @ይሁኔ 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሒጃብ በጣም ያምርብሻል የኔ ውድ።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 13 วันที่ผ่านมา

    The best reporter 👌 🙌 👏
    welcome to 🇪🇹.. Hopefully , I will be one of your customers ..

  • @Emaan-y2r
    @Emaan-y2r 19 วันที่ผ่านมา +12

    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ አላህ ፍልሥጢንም ሶሪያንም ኢትዮጲያንንም አላህ ሠላም ፍቅረ በአለማቱ አገረ ሁሉ ሠላም ይዝፈን ሠው አይራብ አይታመም አይታረድ ፍቅረ ብቻ ይዝነብብን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 17 วันที่ผ่านมา +1

      Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much more

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 19 วันที่ผ่านมา +4

    ይገርማል ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ስታምሪ ❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 วันที่ผ่านมา

      Genfo Fit Minim atamrrm ! sint Konjo balebet hager!

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 18 วันที่ผ่านมา +1

      @abuhaile6517 በሂጃብ በጣም ታምራለች የፀይም ቆንጆ ነች

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ከዚህም በላይ ትለሸቅ ደረጃ ድረስ ወንድማችን

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 18 วันที่ผ่านมา +6

    ፈረንጅ የሚለው አረብ በሚለው ይስተካከል. ።

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 16 วันที่ผ่านมา

      Min agbash

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 19 วันที่ผ่านมา +2

    Wow በጣም ምውደው ነገር አዮይት ❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ በሀገራች ሰርተን መለወጥ እየቻልን ስደተን እንመርጣለን ሌላ መቶ እደዚህ ሰርቶ ያልፍለታል

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 18 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ አላህ ርዝቃቹሁያስፋው

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ነው የምወደው ክነፋ መጥቼ እበላለሁ ሊባኖን ለምደናል መኑሼ ብትሠሩ እራሱ በጣም አሪፍ ነው ❤

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 17 วันที่ผ่านมา +1

    ባለፈው የሄድኩ ግዜ ሄጃለሁ። ቆንጆ ነው በርቱ።

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ
    @RhametHabtemuመካነሠላሟ 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሶሪያወችአንደኛናቸዉበሁሉምነገራቸዉ፣ዌጋዉራሡማሽአሏህ

  • @almazmussie1956
    @almazmussie1956 18 วันที่ผ่านมา +3

    To the host: you are doing a great job. Your presentation is professional. But it will look nicer if you remove your sunglasses when you’re indoors. I’ve watched your 2 interviews with Mohammed.

    • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
      @ድንቅነሽ-ቘ2መ 11 วันที่ผ่านมา

      I agree with your comment. I hope she will take your comment into consideration.
      It is also embarrassing to see her portraying such a wide smile 😃. A moderate lady like smile 😊 would suit her better and be more appropriate with her hijab🧕.
      Big laughing 😆 is like someone who is drunk. Is there no an image consultant ?

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም የምወደው ጣፋጭ በሥቡሳ ኩናፋ .

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 16 วันที่ผ่านมา

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تباركالهጎበዝ በርታ እዲሜ ለሀረብ ሀገር አሥተምሮናል. አላህ ይጠብቅህ ወንድም መሀመድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمهادريس-ب5ل
    @فاطمهادريس-ب5ل 19 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ አላህ ይጬምርላችሁ ጎበዝ በርታ

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 18 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ፈረንጅ ፡ ማለት ፡ ይኽንን ፡ አረብ?
    ገና ፡ ለገና ፡ እስላም ፡ ስለሆነ ፡ ያለመጠሪያው ፡ ልትጠሩት ፡ አይገባም። ይኼ ፡ አንድ ፡ እስላም ፡ ሶሪያዊ ፡ ሲቀጥል ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ የሚኖር ፡ እንጂ ፡ ፈረንጅ ፡ አይደለም።
    ፈረንጅ ፡ የሚለው ፡ ቃል ፡ ለኮኬዢያን ፡ የተሰጠ ፡ መለያ ፡ ነው።

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 16 วันที่ผ่านมา

      እንጀራ ይውጣልሽ

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 14 วันที่ผ่านมา

      አራት ነጥብ!!

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 15 วันที่ผ่านมา

    Amazing, you speak Amharic perfectly

  • @Ahmed251-c6t
    @Ahmed251-c6t 11 วันที่ผ่านมา

    እነኛ እነደዚ እረሰ በእረሳችነ እነባላለነ አነተ ደሞ ከዛ መተህ ሰራህነ ተሰረለህ ማሻላ keep up bro you doing great job እነኛ እናወራለካለነ ለዛ ሰለተፈጠረነ

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 18 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያግዛችሁ መሸአላ ስመጣ ወደ ኢትዮ አያችዋለሁ ኢንሸአላ❤ቁጥራቸዉመቀመጥነበረበት

  • @haimanotgizaw3915
    @haimanotgizaw3915 18 วันที่ผ่านมา +1

    It is Good.I appreciate

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 19 วันที่ผ่านมา +2

    ስውደሽ የኔ ፈልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 19 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ዋገው እርካሽ ነው ❤

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 18 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaa Allhaa Mashaa Allhaa ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💞💞💓💓💓🌹🌹👌👌👌

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 19 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ኢትዮጵያ ወስጥ ካለ ምን አሽመን ከ አራብ ህገር ኢትዮጵያ እግዝሃለው wow ምንም እውነት ተባርክ ❤

  • @AaAa-bd9ld
    @AaAa-bd9ld 18 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaallah

  • @merymawondemu4194
    @merymawondemu4194 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽ አላህ በርቱ ስራ ካላችሁ ብትቀጥሩኝ

  • @فاطمةفاطمة-ف2ق
    @فاطمةفاطمة-ف2ق 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 19 วันที่ผ่านมา +1

    Yene wd❤❤❤❤jegna ❤❤❤❤wiyyyy🎉🎉🎉🎉

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 19 วันที่ผ่านมา +2

    ብ እናተሽ ቦቴው የት ነው ❤?

  • @absiol3588
    @absiol3588 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ferenji saihon arab new. Astekaki , hulum nech kelem yalew ferenji aibalim.

  • @Jbkjhiölb878
    @Jbkjhiölb878 16 วันที่ผ่านมา

    Mashallah 🎉

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ
    @RhametHabtemuመካነሠላሟ 19 วันที่ผ่านมา +3

    ጋዜጠኛዋሩግዝናትማሼአሏህ

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 16 วันที่ผ่านมา

      Men agbashi fase

  • @mednamengstu7892
    @mednamengstu7892 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 19 วันที่ผ่านมา +2

    የትነው ቦታው

    • @eyitatv
      @eyitatv  19 วันที่ผ่านมา

      ቤተል 40 ሜትር

  • @Zamra-s9f
    @Zamra-s9f 17 วันที่ผ่านมา

    Mashallah❤❤❤❤❤

  • @mednamengstu7892
    @mednamengstu7892 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 18 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛♥️

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 18 วันที่ผ่านมา +5

    አሁች ምንሇንከ ብለሽ ነው እደሙስልሜች ሙስሌም መስርሽ የቀረብሽ አስመሳይ ቀጣፍነሽ ግን ምሻል ራስህ መᎃሰል ይሻላል እህቴ

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 18 วันที่ผ่านมา

      Exactly

    • @HekmaMohammed-z6w
      @HekmaMohammed-z6w 16 วันที่ผ่านมา +1

      ተዉ ምንም አላረገች ሙሥሊም ዘንድ ሥትሠሩራ ሂጃብ ለብሣ ሠራች ግበዝናት

    • @HekmaMohammed-z6w
      @HekmaMohammed-z6w 16 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ለሥራየለህ ክብር ለሠዉያለዉ. ማሻአላህ ክብር

  • @lion_9048
    @lion_9048 15 วันที่ผ่านมา

    He is ethiopian,ethiopianism is psychology .He is our son

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 10 วันที่ผ่านมา

    አረብ🎉

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 10 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉

  • @MulukaAziz
    @MulukaAziz 12 วันที่ผ่านมา

    Soriyawi

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 19 วันที่ผ่านมา +35

    የሚገርመው የኛ ሀገር ጋዜጠኝች ያለ እምነታችሁ ታስመስላላችሁ አንቺ ክርስቲያን ነሽ እሱም ያውቃል ስለዚህ ምን መመስል እስፈለገሽ ደስ የሚለው እነሱ እራሳቸውን ያመኑበትን እንጂ ክርስቲያን ጋር ስለምንሄዴ ብለው እነሱን እንምሰል አይሉም እስመሳይነት ጥሩ አደለም እራስሽን ሁኚ ❗

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 19 วันที่ผ่านมา +7

      Why would this offend you ? She is been respectful towards her guest . Btw, seen young Ethiopian with hijab is normal. Ethiopia ( Greek name) is a country of Muslim majority you can’t deny that. Hellselasie and his Christian backers have committed massive killings in this country. So, please don’t try open the wounds here.

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 19 วันที่ผ่านมา +6

      የእግዝሐቤር ቃል ሴት አትገላለጥ ይላልእኮ😅

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 19 วันที่ผ่านมา +3

      @owlwatchingu8956 ቁስልህን ማከክ መብትህ ነው ። እሪስፔክቴ ግን ከሁለቱም በኩል ሲሆን ጥሩነወ እናንተ ክርስቲያን ቤት ብትጠሩ ሂጃብ አውልቃችሁ አትመጡም ።

    • @Taiba-p1f
      @Taiba-p1f 18 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክ ተገርሚያለሽ😂😂😂​@@beletetigist9830

    • @darwwhuhu
      @darwwhuhu 18 วันที่ผ่านมา +2

      አንዳን ሰዎች ግን አስተሳሰባችሁ መሓይም ነው አንቺ ለሓይማኖትሽ ክብር የለሽም ከገባሽ መሸፈን ለራስ ኩራት ነው
      በየትኛውም ሓይማኖት ተገላለጪ ደረትሽ ጡትሺ ይፍጠጥ አይልም
      ማርያምን ማርያም ያደረጋት ያስከበራት ከእራሷ እስከ እግሮ መሸፈኖ ነው መሸፈን የማንኛዋም የሴት ልጅ ውበት ነው

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 16 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 18 วันที่ผ่านมา +1

    مرحبا

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq 18 วันที่ผ่านมา

    Yet new botaw maşallah indnzeyir

  • @musahm100
    @musahm100 18 วันที่ผ่านมา +3

    እንደ እኔ ጋዜጠኛዋ ላይ የፎነቀቀ ማን ነው?

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 16 วันที่ผ่านมา

      Fasam

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 17 วันที่ผ่านมา +1

    Lijetu tameralechee!!

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 19 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ያልሰማው ጉድ 😅

  • @خيكماءؤمر
    @خيكماءؤمر 19 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶቼ ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉እደምራቹአለሁ ቁርአንሀዲስነው እምለቀው

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 15 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጅ እያላችሁ ሰውን አታሳሰቱት ግዜው ሰለተቀየረ ባገሩ ሰም ጥሩት እነሱ እኞን እንደ ሰው ሰለማይቆጥሩን ሲሪያዊ ብላችሁ ጥሩ ሀገራቸው ከሱ የጠቆሩ ሲሪያዌ ሰላለ !!!

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዋጋቸዉን አትጠይቂም ስሙን በቻ ምነዉ

    • @GgjgCbv
      @GgjgCbv 18 วันที่ผ่านมา +1

      ከቪዲዮ መጨረሻ አካባቢ በኪሎ ስንት ብር አደሆነ ዋጋው ተናግሯል

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 18 วันที่ผ่านมา +1

    Mega gel ena jewt amera lemeger yettef Anet exbher yeberku

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 14 วันที่ผ่านมา

    ከነአቢይ እንግሊዘኛ ያንተ አማርኛ በጣም ይደነቃል።

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 17 วันที่ผ่านมา

    Ere Arab ena ferenju leyu.

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 19 วันที่ผ่านมา +1

    ምናለ መነፅሩ ከግንባር ላይ ቢነሳ

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 16 วันที่ผ่านมา

      Men agbashi

  • @alemayehuasfaw
    @alemayehuasfaw 18 วันที่ผ่านมา +4

    አንቺን ብሎ ዩቱበር ፣አረብና ፈረንጅ መለየተረ የተሳነሽ።

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 16 วันที่ผ่านมา

      Men agbashi arame

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 11 วันที่ผ่านมา

      መናው ተጫ ጫችሁባት ጉዲ እኮ ናው ለምን ጡትሺን ቂጥሺን እና ውይክሺን አታሳይንም ብሎ መጫ ጫት አለደ አላሳይም ካለችስ እር ተፋቶት ምናው እደተላጠ ሙዝ ተላጪልን የኛ ሀይማኖት የተላጠውን ሙዝ ናው የሚወደው አላችሁ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ferenji.😂😂😂.areb...new

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 18 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ የተዋህዶ ልጆች ሙስሊም ጋር ስትሄዱ ጭንቅላታችሁን የምትጠመጠሙት ነገር የተዋህዶ ልብስሽን ነጠላሽን ለብሰሽ ጭንቅላትሽን በነጠላ ሸፍነሽ መሄድ አትችይም ወይ ?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@janetmascake6727 ሰው የራሱን ካላከበረ ሌላ አያከብረውም ይህች አስቃባጭ ከሚባሉ አበሾች አንድ ናት እውቀት ያንሳታል እነሱ ሲጀመር
      የኛ ልብስ ለብሰው ኢንተርቢው አያረጉም ይሞታሉ እንጂ

    • @danielklein5547
      @danielklein5547 15 วันที่ผ่านมา

      እንደዚህ ያለ ሰው ማክበር አለብህ አንተ እራስህ የምትጽፈውን ታውቃለህ ከመጳፍህ በፊት አስብ ። አንተ ምን ሰራህ ለሀገርህ ?

    • @danielklein5547
      @danielklein5547 15 วันที่ผ่านมา

      በዘር በሃይማኖት በቋንቋ አትለያዩ ያለንበት ዘመን የተሻለና የተለየ ነው እኛ የሚያስፈልገን ፍቅር ሰላም አንድነት ነው የሚያስፈልገን ፡፡

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 15 วันที่ผ่านมา

      @@negagetachew974 በትክክል

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 15 วันที่ผ่านมา

      @@negagetachew974 በትትክል

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 19 วันที่ผ่านมา +2

    Not ferenji but Syrian

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 14 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጅ አይደለም የተከበረ አረብ ነዉ አንቺ አረብና ፈረንጅ መለየት አትችይም

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 17 วันที่ผ่านมา

    ምን ተጠምጠሚ አለሽ?መስኪድ የምትሄጂ መሰለሽ?እንደዚ አይነቱ አይን ደረቅ

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 18 วันที่ผ่านมา

    AREBOCH FERENJHI INDEMIBALU BE FUSU ALAKIM NEBER !!!!!

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እኔ እዚህ መከራየን አያለሁ አንተ ኢንቨሰተር ውጣ ውጣ ከሀገሬ

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 18 วันที่ผ่านมา +1

    የሀገራችን ትልቁ ቋንቋ ኦሮምኛ ስለሆነ ኦሮምኛውንም ለመናገር ሞክር። ፊንፊኔ ውስጥ እየኖሩ ኦሮምኛ እንደማይናገሩ እንደነዚያ ዱልዱም እራሶች እንዳትሆኑ።

    • @Jamela-s2f
      @Jamela-s2f 17 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክመሳቅ

    • @kennasolomon6330
      @kennasolomon6330 16 วันที่ผ่านมา

      Setasaznu 😂😂😂hula erasachun zek endadergachu miskin😂

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 19 วันที่ผ่านมา +1

    አይማኖትሽን አታስገብሪም ኢትዮጵያውያጋዘጠኛ ውዳም ያችማ ይባስነው ባአል አይድልም አስለበስሽ ምንትመስያለሽ መነፅሮ ያሳስጠላብሽ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 19 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ነው የሚያምርባት

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 19 วันที่ผ่านมา

      You’re just an ignorant. Avoiding hijab doesn’t make you Christian. Btw, she looks marvellous with her 🧕.

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 19 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂አይ ጥላቻ አይ አጪጭርልብሶችዋ ታጥበውአልደረቁም😂

    • @LovelyFood-mm9jv
      @LovelyFood-mm9jv 18 วันที่ผ่านมา

      Mn chigr alew benatem eko gd new

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 18 วันที่ผ่านมา

      እንደፈለገችው የመልበስ መብት አላት።

  • @fafitube596
    @fafitube596 19 วันที่ผ่านมา +2

    Masha.allah

  • @Ahmed251-c6t
    @Ahmed251-c6t 11 วันที่ผ่านมา

    እነኛ እነደዚ እረሰ በእረሳችነ እነባላለነ አነተ ደሞ ከዛ መተህ ሰራህነ ተሰረለህ ማሻላ keep up bro you doing great job እነኛ እናወራለካለነ ለዛ ሰለተፈጠረነ