ድንቅ ብቃት ልዩ የፋኖ ኮማንዶ||የወሎ መርሳ አባገትየ ልጆች የማይታመን ነገር በእሳት ላይ ዘለሉ||ድንቅ ብቃታቸዉን ያሳዩበት ሙሉ ኘሮግራሙን ተጋበዙልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2022
  • አማራ ፋኖ,
    ምሬ ወዳጆ,
    ወልድያ ፋኖ,
    fano,
    ethiopia music,
    ethiooia fano,
    raya kobo,
    woldiya
    Tana Tube TT,
    Zehabehsa,
    Abel Birhanu,
    Ethiopia News 2021,
    Fano,
    amhara,
    Tigray
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 269

  • @MadinaAlmadinah
    @MadinaAlmadinah 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የተለዬ ብቃት ነው በርቱልኝ አማራዬ💚💛♥💪

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d 2 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ወይኔ እንዴት ነው የደነገጥኩት በሞተር ሲሄድባቸው ኡአኡኡ ምን አይነት ብቃት ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው ድል ለፍኖ❤❤❤

  • @endrisesmael4887
    @endrisesmael4887 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፍኖ ይሁንልን ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን እናሸንፋለን አሪፍ አይቸኩልም

  • @weberestbizuneh6122
    @weberestbizuneh6122 18 วันที่ผ่านมา

    fano king of kings and herooooooo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-xv2ov1sc5j
    @user-xv2ov1sc5j ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልዩ ብቃት ነው በርቱ የኛ ጀግኖች

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ልዩ ብቃት ነው በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 🤩🤩🤩😍 ድሉ ለአኛ ለተገፋነዉ ይሁን 👍🇲🇱

  • @user-ho1ic8wq1r
    @user-ho1ic8wq1r 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 19 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድልለአማራፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk9nm7pb8w
    @user-zk9nm7pb8w ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አማራ ፍኖ

  • @weberestbizuneh6122
    @weberestbizuneh6122 18 วันที่ผ่านมา

    wow am proud of you fano ❤❤❤

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንድህ አይነት ትዉልድ ያገሬ ልጆቾ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 8 หลายเดือนก่อน +1

    አወ አማራ በጠም ደንቅነው ፋኖ አወ ፋኖ, በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹👏🙏 $&)(

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 3 หลายเดือนก่อน

    አማራነት ኢትዮጵያይነት ነው ባማራነቴ እኮራለው ጀግኖቻችን በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne3hv1zz8o
    @user-ne3hv1zz8o หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ጣሪ ፋናን ጠብቅልን❤❤❤❤

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 18 วันที่ผ่านมา

    እኳንም ካማራ ከወለድኩ ድልልልልልልልልልልልልልል ለፋኖ ለጄግናዉ ላአማራዉ ልጅ አንተ ብሺቅ መሪ የዋሁን ህዝብ ቀሥቀሥከዉ ተነሥቷል አባቴ እርምህን አዉጣ

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2et 8 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf6pe5no2d
    @user-rf6pe5no2d 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ጀግናው የአማራ ፋኖ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️💪💪💪💪💪✅✅✅✅✅

  • @andargachewdubale5053
    @andargachewdubale5053 2 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ የአማራ ኩራት የኛ ጀግኖች የአማራ ፋኖ በጣም በጣም እናመሰግናለን በርቱ ከናተው ጎን ነን እውነትን ይዘን እናሸንፋለን።

  • @seidgato8708
    @seidgato8708 ปีที่แล้ว +2

    አብሮ አደጎቸ ቃላታ አጣሁላችሁ ወሏሂ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว +4

    መርሳየሰላምሽይብዛልኝ ያገሬልጆችፈጣሪይጠብቃችሁ ያለፈውመደገምየለበትም በርቱልኝ

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 ปีที่แล้ว

      ሳንኖድገፋፍቶወያኔለስልጠናአነሳስቶናል
      አንበሶችወድጃቸሆለሁ

    • @user-dg3xv3jb3y
      @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว

      @@abserabser4394 ትክክልያለፈውን የሚደግመውህፃንልጅብቻነው በቅቶናልስቶቻችንነን ያለቀስንውስንቶቹንስነውያጣነው እህህህህህህየበቃናልመበርታትአለባቸው

    • @hayu2874
      @hayu2874 ปีที่แล้ว

      Betam des setlu Allah yitbkilin

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @meykaahmmedsied4367
    @meykaahmmedsied4367 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህይጠብቃችሁደሞቸ ፋኖይለምለ

  • @dhjd8942
    @dhjd8942 6 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማሻ አላህ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷

  • @BerkKete
    @BerkKete 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @asmamawbinalf182
    @asmamawbinalf182 2 หลายเดือนก่อน

    በአማራ ነቴ እኮራለሁ ፋኖ ደሜ ነዉ

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ. ባሌንጠብቅልኝ 😢🇪🇹🇪🇹😢

  • @KedirAhmed-qb1kk
    @KedirAhmed-qb1kk หลายเดือนก่อน

    Alahe kenate ga yehun keber lamara fano

  • @user-gr2nv9ly8u
    @user-gr2nv9ly8u 8 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው ፍኖነው ድል ለፍኖ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @amaamm-rf2hh
    @amaamm-rf2hh 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነዉ. አማራ. ያኮረል❤❤❤❤❤

  • @huseinnurye7940
    @huseinnurye7940 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኢስስስ ልዩ ብቃት ነዉ ወይኔ እኔም በኖርኩኝ ያአላህ ያገራችን በሰላም ያብቃን ወላሂ፣ያረብ

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቃችሁ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx ปีที่แล้ว +2

    የኔወድሞች አሏህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @maedotwondesen3471
    @maedotwondesen3471 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ የተሰራብህ ግፍ በጀግና ልጆችህ ይመለሳል

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 2 หลายเดือนก่อน

    ድል፣ለፋኖ፣የሕዝብ፣ልጅ፣እውነት፣ያሸንፋል፣፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች ያገሬ ልጆች 💚💛❤

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 ปีที่แล้ว

    አው አማራ የኢትዮጵያ ትንሳኤን ታበስራለ እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ሀይል ብርታት ይሁናቹ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቺ አላህ ከናተይሁን ይጠብቅቸሁ ያረብ አማራን ጠብቀዉ

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u 4 หลายเดือนก่อน

    መርሶች ሳያችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ስለሁበት ድል ለፍኖ

  • @elsaelsa6167
    @elsaelsa6167 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሸናፊ ያርጋችሁ

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 ปีที่แล้ว

    የማይታመንብቃት ፈጣሪይጠብቃችሁድልለአማራህዝብ

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 2 ปีที่แล้ว +1

    አተ አቡሻ ቆይ ወድሞቸን በሞተር ተህድባቸው 😀😀😀😀👏👏👏👏ዋው ያምራል

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc หลายเดือนก่อน

    ድልለ አማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirkiddo3738
    @kedirkiddo3738 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሀገሬ ልጆች ፋኖዎቹ የመርሳዎቹ ጀግኖች

  • @123enku
    @123enku ปีที่แล้ว +1

    አላህ ብርታቱን ይሥጣችሁ ጀግኖቻችን

  • @user-mk7og6dr4g
    @user-mk7og6dr4g หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ልዩ ብቃት በርቱልን ጀግኖቻችን

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj 2 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጆች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @hayet8663
    @hayet8663 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም የኛሆነችሁ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቃችሁ አላህከናተይሁን

  • @merrynegus7151
    @merrynegus7151 6 หลายเดือนก่อน

    አይ አማራ ጀግና ሕዝብ ነው

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @tgfe6329
    @tgfe6329 8 หลายเดือนก่อน

    አማራ ማለት እንዲህ ነው።

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ስልጠና ከመከላከያም የበለጠ

  • @alazardagne9672
    @alazardagne9672 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ አለን በናተ መከበራችን መፈራታችን በናተ ነወ ።

  • @hadiyahadiya-wb4ic
    @hadiyahadiya-wb4ic 4 หลายเดือนก่อน

    የኛአይበገሬወችችችችችችች

  • @user-kr6sm5xq6l
    @user-kr6sm5xq6l 2 ปีที่แล้ว

    ጃግናው ያማራ ፋኖ ፈጣር ይጠብቃቺሁ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 19 วันที่ผ่านมา

    ጀግናች

  • @toybasisey3484
    @toybasisey3484 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልችሁ

  • @user-hm3iu4iv8y
    @user-hm3iu4iv8y 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @AyeAddis
    @AyeAddis หลายเดือนก่อน

    ጀግኖቻችን

  • @fafiyutub3893
    @fafiyutub3893 ปีที่แล้ว

    አሏህ አሸናፊ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤❤❤❤😊

  • @abayorthodox
    @abayorthodox 2 หลายเดือนก่อน

    ብትንትን ብትንትን ብትንትን ይበል ዙፋኑ ይፍረስ አልጋው ይነቀል፥
    ኢትዮጲያን ይምራት እንደጥንቶቹ ያሰረ ማዕተብ ያሰረ መስቀል።❤❤❤

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ይቻላል❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ahmedsiomi9617
    @ahmedsiomi9617 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖበደንብሰልጥኑናወሎንጠብቁ🙌❤🙂

  • @suleyman9993
    @suleyman9993 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayatayaleo2705
    @hayatayaleo2705 11 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቃችሁየኢትዮጲያኩራት

  • @YewinheregeBeterework
    @YewinheregeBeterework หลายเดือนก่อน

    Wow feanewa geagnewa

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 4 หลายเดือนก่อน

    ድልለአማራፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv5us5kl7i
    @user-vv5us5kl7i 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ዲል ላማራ ህዝብ

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @sosnasisay1632
    @sosnasisay1632 10 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @hazalethlo1870
    @hazalethlo1870 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ወድሞይ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-tx3lx9th4r
    @user-tx3lx9th4r 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ያገሬ ልጆች ማሻ አላህ በርቱልን

  • @Getahun_kebede27
    @Getahun_kebede27 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖቼ My FANO 💪

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራዬ ጀግና ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ወቻችን ስላምሩ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች👌👌👌💚❤️💛👍👍👍👍💪💪💪አይዞአችሁ ዲሉ የናተነው

  • @hayatayaleo2705
    @hayatayaleo2705 11 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግኖች💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ft5wn6wz22mulu
    @user-ft5wn6wz22mulu 9 หลายเดือนก่อน

    ያፈዛሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 ปีที่แล้ว

    ያረህማን አተ ሠላም ነህ ሠላምም ካተነዉ ሠላሙን አጣልን

  • @manmidia430
    @manmidia430 2 ปีที่แล้ว

    ምሰራቅ አማራ ፋኖ ያምራልል

  • @MG-nu6be
    @MG-nu6be ปีที่แล้ว

    በርቱልን እ/ር ይጠብቃችሁ

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላየሚኮራብቅት🇪🇹❤💛💚

  • @seadafentawe6017
    @seadafentawe6017 11 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ድል ለፍኖች ይሁንልን

  • @user-em5qy4yr9h
    @user-em5qy4yr9h 9 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ለዘለአለም ይኖራል

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 18 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ስልጠና ፈጣሬ ይጠብቃችሁ የልፋታችሁን ዋጋ ይስጣችሁ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀግኖች አገር ጠባቂ

  • @gondaruog
    @gondaruog 2 หลายเดือนก่อน

    fano yichilal yeminilew bemikniyat new

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v 11 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j ปีที่แล้ว

    በርቱልን አማራየ

  • @Ggg-uj4mb
    @Ggg-uj4mb 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአማራየማሻአላህ

  • @user-fu4xq7yu2d
    @user-fu4xq7yu2d หลายเดือนก่อน

    የኛፋኖወች❤❤❤

  • @esubalewnegash3185
    @esubalewnegash3185 2 ปีที่แล้ว

    አለም የሚያዉቃችሁ ጀግኖች በርቱልን

  • @gondaruog
    @gondaruog 2 หลายเดือนก่อน

    fano is king

  • @manmidia430
    @manmidia430 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ጀግኖች

  • @burtukana5675
    @burtukana5675 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይገዛችሁሌላእምለውየለም

  • @aestrhi4687
    @aestrhi4687 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃልን 💞🙏💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️