ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የእህቷን ድንግልና ለባለሃብት በ120 ሺ ብር የሸጠችው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

ความคิดเห็น • 257

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +106

    እጅግ በጣም ታሳዝናለች 😭😭😭አንዳንድ ሴቶች እራሳቸው ባለጌ ሆነው የሌላ ሴትን ህይወት ይቀጥፋሉ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይሰውረን 🙏

    • @fezadegaga6295
      @fezadegaga6295 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏የአላ ያረብ 🙏🙏🙏🙏

    • @eiscadaaa7451
      @eiscadaaa7451 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በእዉነት

    • @hanagabre7919
      @hanagabre7919 2 ปีที่แล้ว +3

      Thank

    • @hanagabre7919
      @hanagabre7919 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏🤲🤲🤲💕💕

    • @user-sk9vv3sn4j
      @user-sk9vv3sn4j ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +23

    ለብር ብሎ ከሚሸጥ ከእንደዚ መይነት ሰው ይጠብቀን ጌታሆይ የኔ ደስታ ማይመቻቸው ሰው እጅ አውጣን የራሳቸው ሚደሰቱበትን ሰጣቸው

  • @user-vn4yy5du2s
    @user-vn4yy5du2s 2 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን በ120 ሺ በ120 ሚሊዬን ብር እራሱ እህቴን አሳለፍ አለሰጥም ብር በስራ ይገኛል ሂወት ግን በምንም አይገኝም የሚታመን ሰው ጠፋ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው በጣም ያሳዝናል??

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +55

    እንኩዋን እህቱን እንኩዋን ወንድሙን እንኩዋን ዕናት አባቱን ይቅርና ሃገሩን የሚሸጥ ጉደኛ ፍጥረቶች ሆነናል 😢😭ነፍስ ይማር በግፍ ለተጨፈጨፈው ወገኔ 😭😭😭😭🙏🏿

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว +1

      ቦሲየ ደምሪኝ የምወድሽ

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክነው በአሁኑ ግዜ ከሰው ገንዘብ በልጡዋል ያሳዝናል

    • @wakomoha3781
      @wakomoha3781 2 ปีที่แล้ว +1

      Siletechefechefu iyatememk ke youtube ley min tilefalifaleh.edena chefchafihun chefchifew enji.asmeseyi ula.doma yehonk zeregna.go and fight them.

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wakomoha3781 ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ 🙄😢

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +31

    በስመ እብ መፀሐፍ ቅዱስ ብር መውደድ የክፍት ሁሉ ሥር ነው ሚለው ለዚው ነው
    🙏❤️😇

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว +89

    ዛሬ እኮ የመጥምቀ ዩሃንስ ልደት ነዉ እንኳን አደረሳቹ🙏

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      አለምየ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @user-yt3qk5xk2d
      @user-yt3qk5xk2d 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሬሮ አደረሰን

    • @hdhdhhehehe4667
      @hdhdhhehehe4667 2 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንን

    • @user-gq6sf3dk8k
      @user-gq6sf3dk8k 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 2 ปีที่แล้ว +7

    ስንት አይነት አውሬ አለ ከደዚህ አይነት ክፉ ምቀኛ ተንኮለኛ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ታሳዝናለች እረዱ ኡፍፍፍ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 ปีที่แล้ว +16

    እናንተ ሰዎች የአምላክህን የእግዚአብሔር ሰም በከንቱ አትጥራ ተብሎ ተጸፎአል እግዚአብሔርን ፍሩ ሰሙን በከንቱ አትጥሩት ተው እርሱ ታላቅ አምላክ ነው 😭☝️

    • @hdhdhhehehe4667
      @hdhdhhehehe4667 2 ปีที่แล้ว

      አወ በትክክልእውነት ነው ልቦና ይስጠን 😢😢😢

    • @danedane2819
      @danedane2819 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @degis9636
      @degis9636 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @abtsegaye0414
      @abtsegaye0414 ปีที่แล้ว

      pls contact or cofirm the sila hiwot addresh

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህ 😢
    መቼም ያመንሰማዉ ነገር ዬለም አላህ ይጠብቃን ከንደዚ አይነት ሰዉ አላህ ይጠብቃን 😥😭

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 2 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ጌታሆይ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ስጠነን የኔና የመሰሎቸ😢😢😢😢😢

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +13

    እንደ ሴት ልጅኮ ክፉና እርኩስ የለም በፈጣሪ ስለ ህይወቶች በቀን በቀን ብለቁልን አሪፍ ነበር አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ፍረጃ ነው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 ปีที่แล้ว +14

    አሪፋ እና አስተማሪ ታሪክ ነው💚💛❤

  • @apall8110
    @apall8110 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ይገርማል እኮ የሰው ልጅ ተንኮል አምላክ ይድፋሽ

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 2 ปีที่แล้ว +12

    ምን አይነት ሰይጣን ናት ያስፈራል ፈጣሪ ይጠብቀን ገንዘብ ከምንም አያድንም መልካም ስራ እንጂ🤭🤭

    • @khadijabayousef3928
      @khadijabayousef3928 2 ปีที่แล้ว

      ሳህእህቴ
      ያሁንዘመንትዉልድየሰዉንህይወት
      ሳይሆንገንዘብንአስበልጠዋል
      ገንዘብጠፈናትብናቀውኖሮ
      ከምንምነገርየሰዉህይወትይበልጣል

    • @roqayyaoumer3273
      @roqayyaoumer3273 ปีที่แล้ว

      @@khadijabayousef3928 💖💯

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 2 ปีที่แล้ว +6

    እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አይባልም ይባላል እስከነተረቱ ሴት ለሴት ምቀኛ ጉርጓድ ስትቆፍር ታድራለች እግዚአብሔር ከመልካም ጓደኛ እህቴ ቤተሰብ ይግጠመን ብቻ ሎቱ ስባት አሁን ደሞ ግዜው ጥሎ ማለፍ ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም ይሁን ውሽት ከዚህ ድራማ ምን እንማርበታለን ጭካኔን ክህደትን ምኑን ሊያስተምረን ነው እየፈጠራችሁ እምታቀርቡልን

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 ปีที่แล้ว +1

      ትምህርቱ ከንደዚህ አይነት ሰዎች እንድንጠነቀቅ ነው

    • @user-ly8xq8lp2i
      @user-ly8xq8lp2i 2 ปีที่แล้ว

      አደልምባዳ..የናትሽልጅእንኳ.የምጨክንብሽ.መሆኑን.እንድንማርበትነው..ገንዘብየማያደርገውየለም..ሰውረንነውየሚባለው..እህቴ

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 ปีที่แล้ว +37

    ፈጣሪ ሆይ ለሃገረችን ሰላም ስጠት😔

    • @asseb5268
      @asseb5268 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ሆይ የአማራን ሰላም አብዛልን🙏🙏
      ብአዴንን አሜሪካንን ግብፅን ጋላና ቁልቋልን አጥፋልን
      መልዕክቱ ከቀይ ብሀር ዳርቻ ከአሰብ ነው.....
      ለተጨቆነው ለጀግናው ለባለ ታሪኩ ለሆነው የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ነኝ
      Lulu ስደተኛዋ

    • @Lulu-kc5nk
      @Lulu-kc5nk 2 ปีที่แล้ว +3

      @@asseb5268 አው በትክክል እኔ አማራ አይደለሁም ግን በጣም ነው የሚየሳዝኑኝ የወለጋ ነወሪዎች ኡፍፍፍፍ😢😢

    • @asseb5268
      @asseb5268 2 ปีที่แล้ว

      @@Lulu-kc5nk እኔም አማራ አይደለሁም ፖለቲከኞች ኤርትራ ብለው ከፍለውናል ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለሁ
      አማራ ደሞ የሚገደለው ኢትዮጵያን ስለሚወድ ነው
      ለዛውም የሚገደሉት ያልታጠቁ ገበሬዎ ናቸው ።
      የአገሩን ሰላምን የሚወድ የኢትዮጵያን ሰላም የሚወድ ከአማራ ጎን መቆም ሰው መሆን በቂ ነው።
      ምክኒያቱም ጥላቶች አይሳካላቸውም እንጂ ቢሳካላቸው አማራን ከአዳከሙ በሗላ ሌላውን ህብረተሰብ ለመቅበር ቀላል ነው ብለው ያምናሉ.....‼️

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว

      @@Lulu-kc5nk
      Setasetala houdame

    • @dhxgdhdtdc8667
      @dhxgdhdtdc8667 2 ปีที่แล้ว +1

      ፀሎት ነው ዉይስ ሃጥያ እን አማራ አደሎሁም ለምን ግን አማራ ብቻ አልሽ ሰላም ለሁላችን እስክ ከዘረኝነት ስትወጡ አሉ ነገር ተውት አማራ ትግርይ አሮሞ አትበሉ እህት ከጠፋሁ ይቅርታ እንየ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት አስመሳይ ሰው ይሰዉረን

  • @asseb5268
    @asseb5268 2 ปีที่แล้ว +6

    ዉነት የመሰለና ያስለቀሰኝ ትወና ነው 😥😥

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +8

    ከባሌጌ፣ሴቶች፣አላህ፣ያጠብቃቹ

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +5

    አንዳድ ሰው አስተሳሰቡ በገንዘብ ልክ ነው ሰርቶ ማግኘት እያለ መንገብገብ ጭራሽ የገዛ እህትን መሸጥ እግዚሆ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰዉ ልብ እጅግ ክፉ ነዉ ማንስ ያውቀዋል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ !!!

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔም እንደ ህዎቴ የሚሰሰለት እህት አለችኝ እናም እቺ ልጅ እህቴ ቢትሆንስ ብዬ ነው ያሰብኩት 🙏🙏😥😥 ፈጣሪ መጥፎ ከመስማት መጥፎ ከማየት ይጠብቀን

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +3

    እንድህ አደረግናት 👉ኢት💚💛❤ያዬን👈😢😢
    ክብሯን. አዋርደን
    እናትነቷን ክደን
    ማንነቷን ረግጠን
    ይሄዉ የማይሽር ጠባሳ አኖርን 😢😢😢
    አርግዛ አምጣ የወለደችንን እናት ኢትዮጵያ
    አናዉቅሽም ብለን የጠባነዉን ጡቷን ቆርጠን ጣልን
    ክፉም ብንሆን የእናት ሆድ ነዉና አሁንም ትወደናለች💯
    እማማዬ 👉💚💛❤👈 እኛ እንጅ አንች አትሞችም
    በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 ปีที่แล้ว +4

    ዲራማ ቢሆንም እጅግ ያሳዝናል ወሏሂ ያርቢ ያለንበት ሂወት ከሰው ይልቅ ገንዘብን እናፈቅራለን ያርቢ ነጃ በለን

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 ปีที่แล้ว +21

    ፍትህ ለ ወለጋ አማራዎች በግፍ ለ ተጨፈጨፉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ትምህርት ነው ስለ ህይወቶች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤አስተማሪ ነው ሁላችንም ከዚህ ቆንጆ ግንዛቤ እንማር

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d 2 ปีที่แล้ว +5

    ዬኔ ያዋህ ምስኪን ሰው መማን ግን በጣም ይገርመኛል

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አታንሱ እባካችሁ እህት ወድሞቸ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ድራማ በእህቱየደረሰበት ያውቀዋል
    ማለቴ እንደኔ አይነቱ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እንደዚህ አይነት እህት አለ እኔ እንጃ እህቴ መቸም እንደዚህ አትስራም ብዬ ነው እማስብ ማመን አቃተኝ አውቀው ለዩቲቭ ብር መስብስቢያ ይመስለኛል ያልተፈጠረ ተፈጠረ ብለው እሚያቀርቡልን ግን ከዚህ ምን ልንማር ነው ጭካኔን ክህደትን ወይስ ምኑን ያስተምረናል

    • @haadhajiruu3494
      @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ እኔ የመኖረው ባህር ማዶ ነው እህቴም እዛው ናት እና ባትዳርናየ 3 ልጆች እነት ነኝ እህቴ በኔ ትዳር አትደሰትም ማለቴ ቅናት አለባትግን ብዙ ግዜ እኔን ለማሰደፈር ብዙ ሞክራለች ትዳሬ እንዲፈርስ ግን ታሪኩ ብዙ ነው

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን::የሰዉ ልጅ ክፋት ተቆጥሮ አያልቅም

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว +5

    በጠም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት ጓደኛ ይጠቡቀን ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @yutube6318
    @yutube6318 2 ปีที่แล้ว

    አሰለመ አለይኩሙ ወረመቱለህ ዎበረከቱ የጃመአ ደስይለሊ ሁሌም ትምህርት የለው ነገረ ስለምታቃሪቡል
    በአክብሮት እናመሰጊነለን ውዶች እሽ እንዳመሪ በቅንነት ስዎዳቹ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ድራማ አስተማሪ ሳይሆን ተንኮልን እና ክፋትን የሚያስተምር ነው። ደሞ ከኢትዮጵያ ፖሊስ ፍትህ መጠበቅ !!! ቅንቅናሞች

  • @zkiya989
    @zkiya989 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያስለቅሳል መጥፎ ጓደኛ የዚህ ያበቃል በተሌ ቅናት

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ የሴት ጓደኛ የማልይዘዉ በምክንያት ነዉ አሪፍ ትምህርትአለዉ ገንዘብና ክብር እሚቀድመዉን ያሳያል

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ አገሬን ወገኔን ጠብቅልኝ🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልቤን የሳበር 😢😭 አንድ ሰዊች የክፉት ጥግ ደራሷአል ከእንደዚህ አይነት አውሬ ጌታ ይጠብቃን

    • @gebrekidantube1015
      @gebrekidantube1015 ปีที่แล้ว +1

      ልብ ይሰብራል በእውነት ያሳዝናል

  • @dibora3577
    @dibora3577 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አለዉ thanks

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @mohammedabdi640
    @mohammedabdi640 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ወንዶች ድንግልናቹን ለምታፈቅሯትን ሴት ለምን አትሰጡም? አስተናጋጅ: ሶሲ ባለእስቴሺነሪ:ረዱ
    ባለሀብት:ቴዲ scapegoat 🐐 1980-2023 ☺😄

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ፣ዘድሮ፣የማሰማው፣የለ፣ፈጣሪ፣ሆይ፣ደጉን፣ዘመን፣አምጣልን፣በቃ፣በለን

  • @user-ft1lm4bx8u
    @user-ft1lm4bx8u 2 ปีที่แล้ว +1

    ለገንዘብ በለዉ የሰዉን ህይወት ከሚመሰቃቅሉ ጓደኛ መሰለዉ እኛን ከሚጎዱ ሰወችም አላህ ይጠብቀን

  • @user-xw7ti5or5l
    @user-xw7ti5or5l 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮ ነበርጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አለች አያቴ የሰውን ሂወት ከማበላሸት መጀመርያ ማሰብና ማስተዋል ያስፈልጋል ለራስም ፀፀት ነው ከንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይሰውረን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ በክፉ ሰው ጠብቃን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +1

    የክፋት ጥግ እግዚአብሔር ልቦነውን ያድለን🤲😭💔💔💔💔

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +2

    አውሬዋማ እህቴ ምትያት ናት ይገርማል ምን ይነት የጭካኔ ጥግ ነው የደረስነው ደሞ ታለቅሳለች

  • @gebriebekele7814
    @gebriebekele7814 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የሰው ክፋቱ አቤቱ አምላኬ አንተን የሚፈራና ላንተ የሚገዛ ህሊና ስጠኝ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርመኝ ድንግል ሲወሰድ እንደዚህ ደምበደም ይኮናል እንዴ😂😂አንድአንዱማ ዶሮ የታረደ ነው የሚመስለው በጩቤ ነው እንዴ የተገናኛት🤣🤣

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ በዚህ ዘመኔ ሰው ሲታረድ እደ ወንጀለኛ እየመሰለኝ ኑሮ ጠፍቶብኛል ሰው በዘመኔ እደ እስሳ ሲታረድ በማየቴ እደ ወንጀለኛ እየመሰለኝ ጭቀት አላህ ሆይ ሀበሻን አድናት
    ኦሮሞ ያለአማራ ትግሬ ያለአማራ አማራ ያለትግሬ አፋር ያለሶማሌ ሶማሌ ያለ ኦሮሞ
    ስብጥራችንኮ ውበት ነበር ግን ፓተሊከኞቻችን ነቀዙ ነቀዝ ያዛቼው ተበክለዋል
    ክፋ ዘረኝነት ፍቅር የፈለገ ሰብስክራይብ አርጉ ሀገር ሰላም ያርጋት የሞቱት ወገኔ ናቼው ፍትህ

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንት አይነት ሰው አለ በአላህ😥😥😥💔

  • @tedlademissie491
    @tedlademissie491 2 ปีที่แล้ว

    ምን የማይሰማ ጉድ አለ።ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከሰው የማይጠበቅ ብዙ ነገሮችን በመስማት ላይ እንገኛለን።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል

  • @addistube7280
    @addistube7280 ปีที่แล้ว +1

    ደራስዉ መመስገን አለበት
    ተዋንያኑም አርፍ ናቸዉ።

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ከአዘጋጆቹ ዉጭ የሚቀርቡት ድራማዎች ሁሉ እዉነተኛ ታሪክ ናቸዉ ወይስ ድራማ ብቻ?

  • @user-bd7db9tj7k
    @user-bd7db9tj7k 9 หลายเดือนก่อน

    አንች ክብረ ብስ የረስሺ ክብር አርክሰሺ የሰዉን ክብር የምተረክሺ ጂልነሺ😢😢😢

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛሰው በቁመና ገድሎ ሲሞት ማልቀሱ ምን ይሉታል😭

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል እንደ ደይመንድ ተወዱዋል ማለት ነው

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t 2 ปีที่แล้ว +1

    ባሁን ሰአት በፍጹም የሴት ጓደኛ አያስፈልግም 😭😭😭

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንዱ ሰው የምቀኝነት ጥግ የለውም

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ሂወትዋ ከጠፋ በኋላ መነፋረቁ ምን ይጠቅማል ሳይሆን ነው እንጂ ማስተዋል ይገርማል ብቻ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +6

    በገንዘብ የሚስቡ ደነዞች ከዚህ ሊማሩ ይገባል እራሶዳድነት የሰው ህይወትን ይነጥቃል ካስመሳይ ጋጀኛ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว

    አወ እኛ ሠውች እችን አለም በገንዘብ አቃጠልናት ህወት ከለው ሁሉ ከንሦች ወዘተ ውጭ ሠወች ሠው መሆናችን ለይተን ሳናውቅ እንለቃት አለን🙏🙏💕💕💕

    • @alemitu973
      @alemitu973 2 ปีที่แล้ว

      ኑ በፍቅር ቤተሠብ እንሁን 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሆይ ከእንዲህ አዬነት ጅብ ሴት ልጆቻችንን ጠብቅልን።

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤጭ እንደዚች አይነት ስድ ሴት ስጠላ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 2 ปีที่แล้ว +5

    ባሌጌ ነሽሽሽ

  • @merhawitembaye3813
    @merhawitembaye3813 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ሃበሻ ኩፍ ግን ኣለ በዚ ኣለም

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ሳታዩት ነው እዴ ኮሜንት የምሰጡት እዲ አሁን ነው የተለቀቀው ለዚ ነው ለካ የሁላችሁም አድ አይነት ኮሜንት የምሰጡት አይተን ሰምተን አስተያየት በሰጥ የተመረጠነው ውዶቼ

    • @user-vz5hy1ey3e
      @user-vz5hy1ey3e 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ክክክክ

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምየ ደምሪኝ ስወድሽ ማሚ

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል አይ ሰው አይ ገዘብ 😭😭

  • @melkamunegash8640
    @melkamunegash8640 2 ปีที่แล้ว +1

    Betenkol hasab ye amlak sim metiratoa yasazinal endezi aynet asimesay fetari yitebken

  • @kiwyanabintbaba1594
    @kiwyanabintbaba1594 2 ปีที่แล้ว

    Ere bexam new miyasafrew ere minaynet zeman lay nw yalenew Allah lehulachnm hidaya yisxan

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว +3

    ይጭካኔ ጥግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotlema906
    @hiwotlema906 ปีที่แล้ว

    gen ke fetari wuci manem maman yelaben swu maman kebad nw
    😭☹😢endet sawu abro adgo endi cekagn yihonal becha kebad nw😯😯

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Abettttt chikane abet Ezgioooooo 😭😭 chikane ewyyyy mskin 💔💔💔💔💐😭nebsi ymhar

  • @lemlemyoutube
    @lemlemyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የሰው ክፍት እእእእእ አምላኬ ይቅር ይበልሽ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ክፋት ልክ የለውም
    ለገንዘብ ተብሎ ሰው እርስ በርሳቸው መሸጣጣት ጀመርን

  • @sofytube3044
    @sofytube3044 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ አደረኩኝ ስወዳቹሁ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +1

    ያማጫራሸ መርዚ ነቺ አነገጋሩዋ ራሱ ዘገኝ ያተራገመቺ ከይሲ 🙃😡👹👊✊

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሴቶችችች😢

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Egzabehir hegerachnan selam yadaragalan

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 ปีที่แล้ว

    1 Corinthians 15 (ASV) - 1ይ ቆረንቶስ
    33: Do not be misled: “Bad company corrupts good character.”

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ባክህ እንደዚህ ላለ ነገር አሣልፈህ አትሥጠኝ 😭😭😭😭😭

  • @rehmetseid5791
    @rehmetseid5791 2 ปีที่แล้ว

    betam mwedew drama new astemari new mansemaw yelem

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሰላም ✋✋✋

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 ปีที่แล้ว

    Besimam ayi giza fitera mihiretownu ysten

  • @asnakesema9508
    @asnakesema9508 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ እየረገፈ አደል የኛ ድንግልና ለኛም ለሰውም ገቢ አላመጣም

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ተድህ አይነት ጎደኛ ይሰዉርን 😭😭😭😭😭

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 ปีที่แล้ว

    Men chegre alwe bentsam beyemnderu yaserkebu yelen wey enante

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 ปีที่แล้ว

    አንች ተንኮል በእህትሽ ለይ ኦ እግዚአብሔር ሆይ
    ከእንደዚህ ነገር አድነኝ

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ከደዚች አይነት ጓደኛ ይሰዉረኝ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የስው ክፋት 😭😭😭😭

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 ปีที่แล้ว

    በሥመ ሥላሴ እጅግ ብጣም ታሳዝናለች😰

  • @user-ni1cj9xj2i
    @user-ni1cj9xj2i 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i 2 ปีที่แล้ว

    እህትነትሽይቅርብኝ..ምንጨካኝናት..ምንአይነትዘመንላይ..ደረስን

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 2 ปีที่แล้ว +1

    አራ መድን አለም ድፍት ይርግሽ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 2 ปีที่แล้ว +4

    አፈር ብይ ቡደ የሆንሺ

  • @Online-km8gy
    @Online-km8gy ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል በጣም የእውነት

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ የተረገመች ሴት እሺ ስታስጠላ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ እዳልሳደብ ሰብሩን ስጠኝ በጣም ያማል ወላሂ

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን ማመን ከባድ ነው

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እንዴ እኔ ሴት ጎዴኛ አይወጣሸም