አማራ ፋኖ MERE WEDAJO/ የአድዋ የልጅ ልጆች/Amhara Fano new/documentary film

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tigaethio
    @tigaethio ปีที่แล้ว +1

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ውደ ያማራ ልጆች ጀግኖች አበሳ ዘር እኔ ደብብ ነኝ የማራ ህዝብ ደም ደሜ ነው አይዘዋቹ ፈጣሪ ከእናንተ ጋአ ነው❤❤

  • @Zነኝተስፋያደከመኝ123
    @Zነኝተስፋያደከመኝ123 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ደሞቸ ለኛ ብላችሁ ብዙ መሰዋት ከፍላችሁላ ከአላህ በታች የኛ መከታ አማራ አንድ መሆንና ፋኖ ነው አላህ የጥላትን አይን ይሽፍንላችሁ የኛ አበሶች💪🕌⛪

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
    @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን 2 ปีที่แล้ว +2

    አደዋ ኦፍፍፍ አባቶቻችን የናተን ዋጋ መቸነው ከፍለን የምንጨረሰው ኩራቶቸ የነጻነት ክብሮቸ የነጻነት ሀገር ያሥረከባችሁን የኛ ጀግኖች በደማቸሁ የገዛችሆትን ሀገር ኢትዩጵያን አሁን ተነሥታችሁ ብታዩት ልጆቻችሁ ተለያይተናል የደም ምድር አርገናታል የናተን ተጋድሎ አደዋን ሳይ ለናተ የማይረሳ ትልክ ክብር አለኝ ታሪካችሁ በልቤ ተጽፎ አለ የናተን ሀይል ጀግን ነት የናተን ፍቅር የናተን አንድነት እግዚአብሔር ይስጠን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🙏🙏🙏

  • @getuendashaw2315
    @getuendashaw2315 2 ปีที่แล้ว +2

    ምላ ደስዬ የጀግናች ጀግና የራያዉ አይበገሬ

  • @teshagermulu
    @teshagermulu 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አማራ ጀግንነት ግን የለም ማርያምን ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 ปีที่แล้ว +1

    God bless the soul of those Mesrak fano that sacrificed for their country and family. They are not and will not be forgotten. Amen.

  • @queenamhara4128
    @queenamhara4128 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ የሀገር ኩራት የሀገር ክብር በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ashutifseha9738
    @ashutifseha9738 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አማራ ጀግንነት ግን የለም ማርያምን ፋኖ

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
    @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምሬዋ ጀግናዬ💞💞💞

  • @lubabaaa12
    @lubabaaa12 หลายเดือนก่อน

    ድልለፍኖ❤❤❤

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
    @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ የፋኖ ጅግኖቻችነን አተናል ኦፍፍፍ ያማል መንግሥት የነዚህን ጀግኖች ደም ለሀገራቸው ትልቅ ዋጋ መክፈላቸውን እረስቶ ክብርና ምርጋና ካሳ ሲገባቸው የሞቱትንም እረስቶ ያሉትንም ትጥቅ ፍቱ ሲል አያፍርም ካህድ ባንዳ ሆዳም ሁላ እግዚአብሔር የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @መሬማወሎየዋነኝ
    @መሬማወሎየዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ተፈጣሪ ቀጥሎ እናተናችሁ መከታችን አላህ ይጠብቃችሁ💚💛❤💚💛❤

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድያ ይህ መሥዋት ተርሥቶ መርዝ ለዉሠዉ ሢያቀርቡልን እኮ የነዚህ ነገሥታት አጥንት እሾህ ይዉጋችሁ ለከሀዲዎች ፋኖ የነገሥታት ዘር ኑሩልን ዘላለም እ/ር ይጠብቃችሁ ከአባቶቻችሁ የወርሣችሁት ነዉ አገር ወዳድነት

  • @ZenebeGony
    @ZenebeGony 11 หลายเดือนก่อน

    አለህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
    @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሞላዬ &ማሜ ውለታችሁ አለብን።

  • @ethioweeklyshow6557
    @ethioweeklyshow6557 2 ปีที่แล้ว +1

    good job, you are making history

  • @mulugetatesfayeteshome648
    @mulugetatesfayeteshome648 2 ปีที่แล้ว

    the brave man! Mirie Wodajo!

  • @samrawityosef2062
    @samrawityosef2062 2 ปีที่แล้ว

    great !

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 9 หลายเดือนก่อน

    አፈርመሥላችሁተጋግታችሁለት ወደናተውዞረረረረ😢😢😢

  • @Zaretoo
    @Zaretoo 9 หลายเดือนก่อน

    ድልለወገኔ😢😢😢😢😢

  • @ahmadhamidu9084
    @ahmadhamidu9084 2 ปีที่แล้ว

    Fetari yitebekachihu yager jegnoch yatanachewunem e.r amlak nefsachewun batsede genet yanurelen 😭😭😭😭💚💛❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 10 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💪💚💪

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ

  • @web4924
    @web4924 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳቹህ 💚💛❤☝

  • @Ehet-x4v
    @Ehet-x4v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሬ የመሳፍንት ወንድም

  • @habtamuabay6571
    @habtamuabay6571 2 ปีที่แล้ว

    anbesaaaaaaa fano

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk ปีที่แล้ว

    እውይ አስለቀሠይ መጀመሪያ እኔ ልሙት ብሎ ነው አለ መሪው የሞተ ትግሉ እንዳይዝል🙆🙆🙆🙆🙆

  • @መሬማወሎየዋነኝ
    @መሬማወሎየዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍🐅🐅🐅😍😍😍😍😘😘

  • @sofya-r3k
    @sofya-r3k ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @samrawityosef7498
    @samrawityosef7498 2 ปีที่แล้ว

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mastewalasefa8191
    @mastewalasefa8191 2 ปีที่แล้ว

    😩😩😩😭😭😭😭😭😭

  • @Loubaba-tn1gj
    @Loubaba-tn1gj 7 หลายเดือนก่อน

    Fasam nachew😂😂😂