በረከት ገበሬዋ ትልቅ ጥፋት ለእናታቸው የሰጡት አሳፋሪ መልስ | ashruka channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @ashruka
    @ashruka  ปีที่แล้ว +565

    ክብር ለእናት 🙏🏽❤️

    • @nuryahussn8461
      @nuryahussn8461 ปีที่แล้ว

      2

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ ปีที่แล้ว +3

      እባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃትኝ እሹርክየ.

    • @batoimoon
      @batoimoon ปีที่แล้ว +4

      እናት ለኛ የከፈላችልንን ዋጋ ቢንቅ ኖሮ አይይ ማን እደ እናት አለ ወገን

    • @SelamawitbimrewSelam
      @SelamawitbimrewSelam ปีที่แล้ว +1

      Le enat yetederege neger endet yiweral 😢

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +1

      ​@@batoimoonበጣም 💔😭

  • @Miko16459
    @Miko16459 ปีที่แล้ว +286

    የኔ እንስፍስፍ እናት እወድሻለው አከብርሻለው ሁሌም ኑሪልኝ 👏 እስቲ እናታችሁን የምትወዱ የምታከብሩ ስፍስፍ የምትሉላት በላይክ ግለፁ

    • @ashruka
      @ashruka  ปีที่แล้ว +8

      🙏🏽

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ ปีที่แล้ว +2

      መሰፉሰፉ ብቻ ሳይሆን ብቻ ለመግለፃ ያቅተኛል ማርያምን ስደት ላይ 10አመቴ ደውየ ለማውራት ያቅተኛል ምነው ልጄ አመመሽ ሰለቸሽ ደከመሽ ስትለኝ አረ ናፈቅሽኝ እናቴ ሽታሽ ናፈቀኝ ስላት ተፈስ እላለሁ 😭

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 ปีที่แล้ว +185

    ክብር እረብ ሀገር ላሉ እናትን የሚደግፉ ልጆች, እናት ዝም ብላ 100000 በህይወት ትኑር❤

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @helenmulubirhan2711
      @helenmulubirhan2711 ปีที่แล้ว

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙌

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +2

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንል ለረዳን አቅም ለሆነን ጤና ለሰጠን ቤተሰባችን እንድንረዳ ማስተዋል ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይሁን❤

    • @user-kf6rs6hy2p
      @user-kf6rs6hy2p ปีที่แล้ว

      Betam enj hiwot a enen yeseten

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว +1

    ብዙወቻችሁ ፅፋችሁታል እኔም እላለሁ እኛ አረብ ሀገር የምንኖር ሴቶች የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ነን ጀግኖች ነን ለቤተሰቧ ታዛዢ ልጅ ባሏን አክባሪ ሚሰት ለልጆቿ ልዩ እናት ለወንድሟ ምርጥ እህት ለህቷም እንደዛው ለወዳጅ ዘመዶቿ ምርጥ ለሀገሯም አለኚታ የሆነቺ ጀግናዋ የአረብ ሀገር እንሰት ብቻ ነቺ❤ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቀን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 ปีที่แล้ว +6

    እናት ሲያንስባት ነው ቢቻል ኖሮ ሞትዋን በሞታችን በቀየርናት ነበር እናቶቻችን ኑሩልን
    እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነትህን ነው አሽሩካዬ ተደበቁ ያልከው 🙏

  • @Miko16459
    @Miko16459 ปีที่แล้ว +278

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን እንኳን የአለም እናት ለሆነችው ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችው እመብርሀን በያላችሁበት ልባችሁን ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ !

    • @ashruka
      @ashruka  ปีที่แล้ว +27

      አሜን ድንግል አትለየን 🙏🏽

    • @wegahtagedey7294
      @wegahtagedey7294 ปีที่แล้ว +5

      Amen Amen amen amen amen amen amen 🇪🇷🇪🇷

    • @birkebirehanu6376
      @birkebirehanu6376 ปีที่แล้ว +4

      እናትሽን የዘጠኝ ወር ቤትሽን ያጠባችው ጡቷ ተቃጥላ አሳድጋ??? ዛሬ ገና ስለታመመች ሟችናት ብለሽ

    • @abatewanke2169
      @abatewanke2169 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 ปีที่แล้ว +419

    ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው 😢 ምነው እናቴ በህይወት ኖራልኝ ነበሴን በሰጠዋት ኖሮ 😢

    • @Nejat197
      @Nejat197 ปีที่แล้ว +1

      😢😢

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +9

      እኔስ ብትይ መርቃኝ ብሞት እንኳን እንዳይቆጭሽ በሰው ሀገር ሆነሽ እንዳታለቅሺ 😭😭😭💔💔💔ትለኝ ነበርእኔ ግን እርርር😭😭😭💔💔💔 እንዳልኩ አለው እና እናት መተኪያ የላትም💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @alextigstg3055
      @alextigstg3055 ปีที่แล้ว +10

      እኔ እራሴ እናትና አባት ባላቸው ሰዎች እቀናለው😢😢😢

    • @ቆቆየነሽድንግል
      @ቆቆየነሽድንግል ปีที่แล้ว +7

      እኔስ ብትሉ እናቴበኖረችልኝ ብየእመኛለሁ ግንእግዚአብሔር ይመስገን ሁሉምለመልካምነው እኛመጠንከርአለብን እናቶቻችን ቢኖሩ ደስየሚያሰኛቸውንስራ መስራትእንችላለን አካላቸው ከኛቢርቅም በመንፈስ ግን ሁሌምከኛጋርናቸው ነፍሳቸውን በአጸደገነትያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢ክብርለእናቶቻችን

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +3

      @@ቆቆየነሽድንግል አሜን 🤲🤲🤲🙏እሺ እህቴ አንቺም ጠንክሪልን🙏

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +174

    እናት ምንም ቢደረግላት ያንሳታል እናት ለልጆቿ ብዙ ዋጋ ከፍላ ነው የምታሳድገው አለም ላይ ያለ ሁሉ ነገር ቢደረግላት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እናት ለዘላለም ትኑር አለም ላይ ያሉ እናቶች

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ በጣም ያሳዝናል የልጆቹ አእምሮ በብር ተደፍኗል😢ሀገር ማለት ሰው ነው መሬት መኮትኮት አይደለም😢የሀገር ፍቅር ደግሞ ቤተሰብን ከማፍቀር ከማክበር ይጀምራል😢ረጅም እድማና ጤና ለእናቶቻችን❤ብሎም ለቤተሰቦቻችን ❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube ปีที่แล้ว +9

    እናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰 እናት የቤት መስተዋት ናት
    ማን እንደ እናት ይመቻል ከቤትገበና ሸፋኛችን ለእድገታችን መስረት ከእናት በላይ ማን አለ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናቶቻችን ይስጥል🤲🤲🤲 ዘንድሮ ያለንበት ከባድ ጊዜ ላይ ነዉ

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +78

    እናት ለዘላለም ትኑር የእናት ውለታዎ ብዙ ነው🙏❤
    ክብር ለናቶች ❤
    በረከት እግዚያብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @Peacefulness_3467
    @Peacefulness_3467 ปีที่แล้ว +38

    እናት ከፈጣሪ በታች ያለች እጅግ ታላቅ ዳግም የማትገኝ ልብ አንሰፍሰፊ ስጦታ ነች። እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +93

    በጣም ቅሌታሞች ናቸው ልብ ይስጣችሁ 🙏እናት መተኪያ የሌላት ልዩ ፍጥረት ናት በሒወት እያለች እንከባከብ ❤😘2መልስ መስጠት የለብንም3'እናት ለዘላለም ትኑር ❤

    • @yayahala615
      @yayahala615 ปีที่แล้ว

      😢

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 ปีที่แล้ว +3

      ልታይ ልታይ ማለት ይህ ነው አመጣጡ የተለፍበት ሲሆን መጨረሻም ያምራል ግንንንንን የሴጣን ነገር ይህ ነው

    • @MalhetDejene
      @MalhetDejene ปีที่แล้ว +1

      አሳፋሪ ናቸው

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ ปีที่แล้ว +4

    በዚች ምድር ላይ እንደ እናት ምንም የለም መተኪያ የላትም ወርቅ አልማዝ እንቁ ብታኖሪያት እንኳን የእናትን ውለታ መክፈል አይቻልም እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ❤

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 ปีที่แล้ว +1

    ይህ በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው ለናት ሂወትን ቢስጥ አይነገርም ነውር ነው እናት ለዘላለም ትኑር እኔ አሞብኝ ብሰደት ሀገር ምን ብዬ እንደተሳልኩ ታውቃላችሁ ቅድስ እዝጋሐራም ከኔ ትኝሽ እድሜ ስጥልኝ አንተ ይቻልሀፕ ብዬ እናቴ ድናልኝ አለች የዚህን ያህል እናት መወደድ አለባት

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +27

    እናትየው ምንም ጥፋት የለባቸውም ያለምክንያት ልጆቻቸውን አይናገሩም ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢😢😢እናት ክፉ አይንካት ❤❤❤

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 ปีที่แล้ว +10

    የእልሙናቲ አንዱ መገለጫ ይህ ነው ሁሉም ሰው መርገጥ እራሰ ወዳድ መሆን ወላጆችን መናቅ እና ማጣጣል ነው እግዚአብሔር ከዝህ ጨለማ ያውጣት እኔ አልፈርድም ተይዛ ነው።😢

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast ปีที่แล้ว +34

    እናት የዚህች ምድር ስጦታ ያንሳታል 😢😢😢😢 ህይወቴን ብሰጣት እናቴ ህይወቴ

  • @ሕንደኬ
    @ሕንደኬ ปีที่แล้ว +1

    2እናቶች አሉኝ አያቴ እና ወላጅ እናቴ ለእናቶቻችን እኛንለማሳደግ የከፈሉትን መስዋዕትነት ይቅርና የምጧን ያቺን ቀን ስቃይ ብቻ ይበቃል ሁሉም ወልዶ ይየው ነው ሚባል ምክያቱም እናት ሁኖ ካላየው የሚገባው የለም ኸረ ደሞ እንደዚህ አደረኩ አይባልም ማፈሪያዎች ማንም ቤተሰቡን አዋርዶ የከቀበረ የለም የእናት ሀዘን ደሞ ከባድ ነነውዎ ይቅር ይበላቹህ ልቦና ይስጣቹህ።እናቶቼበጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 ปีที่แล้ว +1

    2 በፍጹም 3,እናት ለዘላለም ትኑር።በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ሆኖባት ነው።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +46

    ያለባቸው በሽታ እራሱ
    ብስጭት አይወድም
    😢😢😢😢😢
    ጌታ ይማሮት እናቴ

  • @Habibah-zg6dj
    @Habibah-zg6dj ปีที่แล้ว +39

    እናትእናት ነች ።
    ለዘላለም ይኑሩ❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +25

    እናት ለዘላም ትኑር እናት ሺ አመት ትኑር እናቴ ከኔ እድሜ ቀናሱአላህ ላች ይስጥሽያርቢ እናቴ አደራህ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር የሰራቹወን ትትስጣች እናት ለምን ትሙት ትናር አጎብሳ ፈቅር ተሰጣለች በእጃ ዳብሳ እናት ሺአመት ኑሪልኝ የኔ ከርታታ 😭😭😭😭😭እማዬዬ በጣም ነው የምወድሽ 🙏🙏🙏

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ ปีที่แล้ว +12

    እኛ ኢትዮጵያውያኖች የእናት ትርጉም የሚገባን በሞት ስናጣቸው ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳን በህይወት ሳሉ መታዘዝን እንልመድ ❤❤ እናት ለዘለአለም ትኑር❤❤

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 ปีที่แล้ว +13

    ክብር ለናቶች እናቴ እወድሻለሁ ለዘላለም ኑሪልኝ ይኑሩልን ❤❤❤❤እስኪ እናቱን እሚወድ 🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 ปีที่แล้ว +21

    ለእናት እንኳን አረግዛ አሳድጋ ይቅርና ለሰከንድ ያማጠቻትን በምንም አይከፈል😢 3

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ ปีที่แล้ว +21

    እናት ለዘለአለም ትኑር
    የኔ እናት ሂወቴ ነች ማርያምን ወታ እስከምትገባ አላምናትም

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🐅🐅🦁

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 ปีที่แล้ว +1

    ማፈሪያ ናቸው ደግሞ አፍ አለኝ ብለው ያወራሉ በእየሱስም !ለእናት ለእምዬ ነፍሳቸውንስ ቢሰጡ እንኳን ገንዘብ ይህንን ሁሉ ዝና፣ ገንዘብ ፣እውቅና እማይዬ ባትወልዳቸው እሷ ታግላ እዚህ ባታደርሳቸው ከየት ያመጡት ነበር 😢ክብር ለጀግና እናቶች ❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +13

    ባለጌዎች 💔 እናት ስትኖር ቀላል ትመስላለች ስትታጣ ነው ሚቆጨው😢😢😢😢 ለእናት የተደረገ ነገር አይውራም ነውር ነው

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ ปีที่แล้ว +13

    ክብር ለእናቶቻችን. ወላሂ ከእናት በላይ ምንም የለም እናቴ ሂወቴ ማንነቴ ናት ከናት በላይ ምንም የለም በዝች ምድር ላይ እናት የፈለገችዉን በትናገር መብቶነዉ ልጅ ግን ይሄን አርጌልሽ ልትል አይገባትም

  • @አስቱኪዩቱብ
    @አስቱኪዩቱብ ปีที่แล้ว +27

    ክብር ለእናት ማን እንደ እናት ❤❤❤❤❤እማ ለዘላለም ትኑር

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሩኝ❤❤😊

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 ปีที่แล้ว

    እነኝህ የሉሲፈር ቅምጦች ናቸው።የበረከት ገበሬዋን የግብርና ምርት የበላ ሁሉ የተረገመ ይሁን።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +11

    እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በህይወት ኖራልኝ እድሜ ዘመኔን ባገለገልኳት💔💔💔😭😭😭😭 እናት የሌለበት ህይወት ባዶ ነው

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +20

    አይ ምን አይነት ደንቆሮ ናት አረ ወላሂ አናት ከገንዘብ ይልቅ ለጅቻን ነው የምትፈልገው አናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰መጨረሻው ዘመን 😭😭💔💔

  • @MyraTiongco-bi8jt
    @MyraTiongco-bi8jt ปีที่แล้ว +9

    እናት ❤ስትቆጣ እኳንመልስ አይኗንማየት አይቻልም እናት እናት እናት ሂወት ትምህርትቤቴ ናት እናቴ

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p ปีที่แล้ว +15

    ዘዳግም 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ እግዚአብሔር አምላክህ እንዳዘዘህ አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም፥ መልካምም እንዲሆንልህ።

    ¹⁸ አታመንዝር።

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 ปีที่แล้ว +1

    እናት መተክያ የላትም፡ እናንቴ ግን ባሌገወች ናችው ፡ ለእናት መልስ እንኩዋን አይሰጥም። ውለታዋ ብዙ ነው ።ዝና አለኝ ብለሽ ወጥ ረገጥሽ በረከት፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ። እንዴት ታሳፍራላችው😢😢😢😢😢

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 ปีที่แล้ว +3

    ❤2❤😭😭❤ 3❤እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ኑሪልኝ የኔ ሁሉ ነገር ስለአንቺ ሲያወራ ቃላተ የለኝም እምዬ ክብር ለእናቶች ይሆን

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ ปีที่แล้ว +5

    እናት ለዘላለም ትኑረልን ሆሆሆሆሆሆ እናቴ ብዙ መካራ አይታ አሳደገሽኛል ና ክብር ይገባሻል አባ ኑሩልን

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት ปีที่แล้ว +11

    እናት ምንም ቢደረግላት ያንስባታል ለእናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +20

    አቤት ጌታሆይ
    ማስተዋል ስጠን
    ለገዘብ መገዛት ሳይሆን
    አባት እግዚአብሔር አተን
    እምናስቀድምበት ማስተዋል ስጠን😢😢

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز ปีที่แล้ว +1

    እናት እምየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናትአለም ኑሪልኝ ማማሬም ፣ድምቀቴም ፣ሳቄም ነሽ እኮ የእናት ዉለቶዋ ተከፍሎ አያልቅም ለእናት እምለዉ ቃል ያጥረኛል ኑሪልኝ ድመቅቴ ፣ደስታየ ናት

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว

    የበረከት እናት ጌታ እግዚአብሔር በድንቅ እና ተአምራት ያኖራቸው እናት ናቸው ምስክርነታቸውን ስምቻለሁ በረከት ልጀ ናት ሲሉ ያሳለፉት መከራ በልጃቸው የተካሱ መስሎኝ ነበር ።

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 ปีที่แล้ว +4

    ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ነው።
    ማስተዋል ጥበብን ያድለን
    የአመት ልብስ የእለት ጉርስ ይስጠን
    ፍቅር የህግ ሁሉ ፍጻሜ ነው።

  • @habtamubala6134
    @habtamubala6134 ปีที่แล้ว +23

    እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤🙏🙏🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 ปีที่แล้ว +4

    እማ ሞትም ቢሆን እሞትልሻለው እማ እስከዘላም ኑሪልኝ እወድሻለው❤❤❤❤❤ እናቴ ለሳቱት ልቦና ይስጥልን

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የተሰደድኩት ለእኔ አይደለም ለእምዋ ለእናት አለሜ ነው እሷ ያሳደገችኝ አረቄ አውጥታ በየሰው ቤት እንጀራ ጋግራ ብቻ ያልሰራችው የለም ለምዬ ምንም እሆንላታለሁኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @mazabalcha
    @mazabalcha ปีที่แล้ว +16

    እናት ስትናገረን ደስ ይለናል እኔ ለኔ ዉስጠ ናት 😭😭😭😭 እናት ትናገረን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @nadiaharb2412
    @nadiaharb2412 ปีที่แล้ว +11

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ እናት ምንም ቢደረግላት ያንስባታል እጅ አይበዛባትም የኔ ውድ እናት ከኔ አልፎ የልጀ እናት በጣም እወድሻለሁ የኔ ልዩ እናት ገመና ደባቂዬ ❤❤😘😘😘😘😘

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 ปีที่แล้ว +16

    በመጀመሪያ ከፈጣሪያቸው ተለይተዋል ፈጣሪን የሩሱ የዳቢሎስ ልጆች ሆነዋል የድእንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንላችው ❤ በተረፈ ለሀግራችን ለነዚህም እህቶች መ ፀለይ ነው🙏

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +1

    ሀቂቃ በጣም ያሣፍራሉ ለእናት አደረኩ አይባልም 9ወር በሆዷ ብቻ መያዟ በቂ ነው የእናት ውለታዋ በምንም አይተመንም በምንም አይከፈልም ብታጠፋም እናት እናት ነች

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +9

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአደሀ የአረፋ በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ኢድ ሙረክ

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ እናት አለምን ተሸክማችሁ ብትዞሩ ውለታዋን መመለስ በቻልን ያረብ እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን የእናቶቻችንን ውለታ ከፋይ ያድርገን ጀነትስ እናት እግር ስር ነው አይደል የአላህ

  • @የአብልጅመሲ
    @የአብልጅመሲ ปีที่แล้ว +6

    ጌታንእኔ ወንድሜንአልርዳእናቴግን እድሜዬንጊዜዬነውእስካሁንእየሠጣዋ 10:38

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 ปีที่แล้ว +1

    አረብ.አገር.ሰርታቹ.እናታቹሁን.ቤተሰቦቻቹሁን.የምትረድ.ጉልበታች.እድሜያች.ይባረክ.ክብር.አረብ.አገር.ለምትሰሩ.እህቶች.🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
    @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ ปีที่แล้ว +4

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤አባቴ ኩራቴ እህናቴ ህይወት ❤❤በተለይ ስደት ያለውን ልጆች😢 ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +28

    ዝና ሲበዛ እኮ ጭቅላት ይደፍናል እናቴ ምንም ትናገር ምንም ትሁን እናቴ እናቴናት እናት ለዘላለም ትኑር❤እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ለሁሉም እናቶቻችን ይስጥልን🙏ኧረ እፈሩ እግዚኦ ተደበቁ ኧረ አስጨንቃችሁ እዳገሏት ብቻ

  • @lamlamabraha
    @lamlamabraha ปีที่แล้ว +3

    የእናት ውለታ ተከፊሎ አያልቅም ክብር ለእናቶች

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 ปีที่แล้ว +3

    እናት ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር እረጆም እድሜ ይስጥልን❤

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር አዋቂ ነው ሁሉም ሲገባት ወደ እናቷ ትመለሳለች የሚል ትልቅ ተስፋ አለኝ!!!

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 ปีที่แล้ว +2

    ልጆች እወላጆቻቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋቸው ምን ያህለ እንደተጎዱ አዘኔታቸው ከውስጣቸው እንደማይወጣ እለት እለት እያነቡ ወላጅ እናቴን በኖረችልኝ እሚሉ በቅርብ ከማያቸው ሰዎች አዘናቸው ከነሱ አልፎ ሰው ላይ የሚጋባ ነው ያለው የወላጅ ፍቅር እና ብድራቸውን ከፍለን መጨረስ አንችልም
    //ለበረከት ገበሬዋ ነፍስ ይማር ... ⚰️ በቅርብ ቀን

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ያማል 😢😢😢
    እናት ስትናገር መልስ መስጠት የለብንም እናት ለዘላለም ትኑር😍😍😍

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ የተናጠርከዉ እግዚአብሔር ይባስክህ

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 ปีที่แล้ว

    እናትየዉ ደስ ሲሉ ጥኡም ተናጋሪ ለጆቹ የዱርዬ ማስታወቂያ ነው የሚመስሉት የግዜር ያለህ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለእናቴ ይሁን እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @nardosnardos3725
    @nardosnardos3725 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ወንድሜ። በጣም ያሳዝናል እናት አምትናቅበት የምትስደብበት ግዜ ሖነብን እናታቸውን ይቄርታ አርጊልን ብለው መታረቅ ነው ያለባቸው። በኢትዮጵያላይ የገባውን ሴጣን አጥፊልን እመቤቴ ማርያም💚💛❤

  • @ethio5951
    @ethio5951 ปีที่แล้ว +19

    እናት ለዘላለም ትኑር😢❤

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመነገር በመልሳችሁ እኔ አፈርኩኝ እንደው ሁሉንም ተውት የእናቲ ፊት ይናገራል እኮ እ እናታችሁ እናንተን አልከሰሱም ተመለሱ ልጆቸ ነው ያሉት ።አሁን እናንተ ወጥታችሁ ያደረጋችሁትን መቁጠን አያሳፍርም ።ማለሽ አንች አፍ አለኝ ብለሽ ያወራሽው ለልጅሽ መልካም የእናትነትን ትህትና አስተምሪ ።አሳፏሪ ናችሁ በእውነት ። እግዚአብሔር ፍቅሩን ይስጣችሁ

  • @sara1985.
    @sara1985. ปีที่แล้ว +1

    የ አረብ ሀገር ልጆች ፋቅር ናቸው ለ ቤተሰብ ሟች

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 ปีที่แล้ว +16

    እናት እና አባቴ ብድር ሆናቹ እኔ ብበደራቹ ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳቹ!😢💔

  • @tube2984
    @tube2984 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ኖራ ባያት እንዴት ደስ ይለኝ ነበር😢ኡፍብቻ ተመስገን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው

  • @kidutube1559
    @kidutube1559 ปีที่แล้ว +4

    እናት ለዘላለም ትኑር የእናትን ውለታ በምንም አይከፈለም እናትየዋ እኮ ልክ ነዎት ❤💕

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 ปีที่แล้ว +1

    ናይ ብሓቂ ጹቡቅ ኣለኻ ወላዲ ኩቡር ኢዩ

  • @Kifushin.Alisma-ema
    @Kifushin.Alisma-ema ปีที่แล้ว +1

    ያሳፍራሉ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው በረከት ግጥም አነባበቧ እራሱ መልዕክት ያለው ነው የሚመስለው ይቅር ይበላት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @waagayeeasanaqaa3618
    @waagayeeasanaqaa3618 ปีที่แล้ว +14

    እናት፡ለዘላለም፡ትኑር❤❤

  • @Godblessethio
    @Godblessethio ปีที่แล้ว +8

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @semumuzeabd1387
    @semumuzeabd1387 ปีที่แล้ว

    እናቴ የኔ ህይወት ምንም ባጠፋም ሰው ፊት እንኳን አትናገረኝም ማንም ስለኔ መጥፎ ግምት እንዲኖረው አትፈልግም ልጄ እኮ ልዪ ናት ትላለች።ብቻችንን ስንሆን ነው የምትናገረኝ እናቴ የኔ ነውሬን ደባቂ ረጅም አመት ኑሪልኝ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ማስተዋል የሞላበት ምክር ነው ለበረከት ለገበሬዋ የሰጠሃት ምክር

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +6

    እናት ለዘላለም ትኑር
    ለእናት መልስ አይሰጥም😢😢😢

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +7

    2 መልስ መስጠት የለብንም
    3 እናት ለዘላለም ትኑር

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +15

    ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤ ደምሩኝ የአሽሩካ ቤተሰቦች

    • @zenatali7913
      @zenatali7913 ปีที่แล้ว +1

      ደምሬሻለሁ

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ደመረኩሽ ውዴ ደምሪኝ❤

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ​@@zenatali7913ውዴ እኔንም ደምሩኝ❤

    • @zenatali7913
      @zenatali7913 ปีที่แล้ว

      @@woderTUbe እሽ እማ ደምሬሻለሁ

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ እናቴ እንዃንም አስታምሜ ቀበርኩሽ ላይቆጨኝ ሆነልኝ። ጌታ ሆይ ለናንተ ለጉደኞቹ ማስተዋል ይስጣችሁ።

  • @fafihassen627
    @fafihassen627 ปีที่แล้ว

    እምየ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ.
    ከምችለው በላይ ባደርግላት እንኳን ውለታዋን ከፍየ የልጨርሰውም
    ሰላሜ ነሽ ለኔማ ላለሁበት ከተማ

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለናቶቻችንንንን ❤❤❤በምነቴ በእናቴ በልድ የለም❤❤

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 ปีที่แล้ว +4

    እናት እናት ለዘላለም ይኑሩ ❤❤❤

  • @mehiretzebdewos4581
    @mehiretzebdewos4581 ปีที่แล้ว +4

    እናት ለዘለአለም ትኑር

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እጅግ ፡ የሚያሳዝን የሚያሳፍር ድርጊት ነው ፡ በሀገራችን እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል ኢትዮጵያዊ እኮ እንኳን የራሱን የሰው የጎረቤቱን ገበና ሸፍኖ ነው ያደገው ፡ ግን የህዝቡን ጨዋነት ሳላደንቅ አላልፍም ልክ እንዳልሆነ ሁሉም ተቆጥቷል እሷም መልስ ባትሰጥ ይመረጣል ፡ ይህ ሁሉ የቤተሰብን ጉዳይ በግል መፍታት ሲቻል በአደባባይ ለምን አስፈለገ ? ሲቀጥል ምንም ያህል እናት ችግርም ላይ ቢሆኑ ፡ በሚድያም ከመናገር ለራስዋ ቢነግራት በርግጥ ሚድያውም በደካማ ጎናቸው ገብቶ ነው ፡ ለማንኛውም በረከት ጠንካራ ሰራተኛ ነች ፡ በቤተሰቡዋ ብዙ ችግር ሊኖር ይችላል ፡ በውስጥ ብጨርሰው የተሻለ ነው ፡ ዞሮ ሚጎዳው እራስዋን ስለሆነ ፡ በዛ ላይ ለብዙ ሴት ወጣት አርያ ምትሆን ባለሀብት ነች እንደ ሀገር ፡ ልንጠብቃት ይገባል ፡ እየሆነ ያለው ነገር የማይረባ ስለሆነ ፡ መመላለሱም አይጠቅምም ፡ መለስ ብለው ቤተሰቡ ተሰብስቦ ሊማከር ይገባል በይቅርታ አብረው ቢሆኑ የተሻለ ነው ሁሉም ቀሪ ነው ከእናት ሚበልጥ ነገር የለም ፡ባይነኝ ፡

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሃል አሹዬ እግዚኦ አፍቸውን ዝግት ያድርጉ እነዚ በትራቆች አሳፍሪ.

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +6

    እዉነትም ተደበቁ በእናት ቀልድ የለም😢

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 ปีที่แล้ว +6

    እናት ለዘላለም ትጊር ❤

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 ปีที่แล้ว +4

    አህሌን አሹካ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ውድ የሀገሬ ልጆች አራት አመት ያሰብኩት አልሳካ ብሎኛል ሁላችሁም በዱአ በፀሎት አትርሱኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ 🧕

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እናት ለዘላለም ትኑር እማዬ እኮ ልዩናት እናንተ ባልየዎች እፈሩ

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 ปีที่แล้ว

    አባታቸው ሉሲፈር የሆኑ ልጆች ተግባር ነው ያየሁት። እግዚአብሔር ግን የፍቅር እና የሰላም አባት ነው።

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 ปีที่แล้ว +3

    እናት ለዘላለም ትኑር ምነው እናቴ በሂወት በኖረችልኝ

  • @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
    @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ ปีที่แล้ว +5

    3 እናት ለዘላለም ትኑር ❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 ปีที่แล้ว +5

    እናት ለዘላለም ትኑር እማዬ❤❤❤ 3

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ስለ እናት የተናገርክ ግን የትኛውም እምነት ብኖን ያልከው ምን ማለት ነው የአጋንት አምልኮ ኢትዮጵያ የለም የቅድስት ሀገር የአማኝ ሀገር ናት ኢትዮጵያ እንደዚህ በድብቅ ወደኢትዮጵያ ለማምጣት ያሰብትን አዋርዶ እንደዝህ ማጥፋት ነው

  • @meronterefe2363
    @meronterefe2363 ปีที่แล้ว +1

    እናት ነፍሷን አካፍላ የሰጠች የእሷን ኑሮ ትታ ለእኛ የምትኖር መተኪያም መለኪያም የሌላት ፍጥረት ናት ……. እናቴ ነሽ ዓለሜ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 ปีที่แล้ว +5

    እናት ለዘላ ለም ትኑር