ፍቅር አጋርሽ እውነተኛ መሆኑ 9 ምልክቶች | ashruka channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #ashruka

ความคิดเห็น • 505

  • @ashruka
    @ashruka  4 ปีที่แล้ว +98

    የእሳት ዳር ጨዋታ ምርጫሁ ከች 👌🏽🙏🏽👆🏾👆🏾

    • @awelseadi526
      @awelseadi526 4 ปีที่แล้ว +3

      የአሹካ ተናሽ ወንድሙ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 4 ปีที่แล้ว

      @@awelseadi526 ሀሀሀሀሀሀ እኔ ደሞ ታላቅ እህቱ ነኝ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pn9xv8ze5z ሚጣየየየየ እሰኪ ሰብስክራይብአዲርጊኝ እመቤትዋ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434 4 ปีที่แล้ว

      የአሹሩካ ቤተሰቦች በናታችሁ ትንሽ ነው የቀረኝ #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ #በአሹሩከ ይዣችኋለሁ

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 4 ปีที่แล้ว

      @@mahitube2434 አርጌሻለው

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +123

    እውነተኛ አፍቃሪዬ ወረት የለላት እናቴ ብቻ ናት።

    • @zd8315
      @zd8315 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔ እናት

    • @emebeteatileyigni4925
      @emebeteatileyigni4925 4 ปีที่แล้ว +1

      Afee kuriti yebelilishi

    • @fyirick8027
      @fyirick8027 4 ปีที่แล้ว +1

      Tikikil

    • @hadikkiaa911
      @hadikkiaa911 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል ነሽ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ግን የዘመኑ እናቶች ኣንድ ኣንዶች ድሃከሆንሽ ያሃፍታም ወንድምሽ ወይ እህተሽ በወረቱ ፍቅሩም ይወስዱታል እህህህ 😢

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 4 ปีที่แล้ว +10

    እዉነት ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ብቻ ነዉ💓👏 100%!!!! እህቶቸ & ወድሞቸ አይዛቸ እግዚአብሔር አለን ብቻ ሰላም ለኢትዮ ይሁን አሜን አሜን አሜን። Ashruka Thank u!!

  • @user-mq2yv8kk1n
    @user-mq2yv8kk1n 4 ปีที่แล้ว +34

    ፈቅርም ትዳርም የሚያምረው ሀገር ሠላም ስትሄን ብቻ ሠላም ላገራችን ብቅድሚያ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว +27

    ከባድ ነዉ እዉነተኛን ሰዉ መለየት ፈጣሪ መልካሙን ባል ይስጠን

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 4 ปีที่แล้ว +85

    ወይ ፍቅር ስንቱ አወራልሽ የሚተገብርሽ ማን ይሆን?

    • @mahitube2434
      @mahitube2434 4 ปีที่แล้ว

      እኔ 😆😆😆ነይ እሰኪ ወደ ቻናሌ እመቤትዋ #ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሰላም ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ እውነተኛ አፍቃሪ ያድርገን ይስጠን😍
      👉ውዶቼ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉልኝ🙏

    • @daamphonew1804
      @daamphonew1804 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👏👏☝

    • @sajadesalen79
      @sajadesalen79 4 ปีที่แล้ว

      Ye iriqet fiqir edet mawoq yichalali

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 4 ปีที่แล้ว

      @@sajadesalen79 የርቀቱ ቀርቶ የቅርቡም አልሳካ ብሎ ነው ሰው የተቸገረው???

  • @halweyiathalweyiat2418
    @halweyiathalweyiat2418 4 ปีที่แล้ว +55

    እስኪ በኮመንት አፀናኑኝ ባሌ እያቃጠለኝ ነው😪😪😪😪😪😪😪ልተውው ብሞክርም አልቻልኩም

    • @edentegena6088
      @edentegena6088 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እኔ ግን የምር ለትንሽ ግዜ ነው

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @norbor5834
      @norbor5834 4 ปีที่แล้ว +1

      አው አትፍቀጅለት ሊያቃጥልሽ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህት ሁሉም አንድ ናቸው

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ ማማየ ኩራ በይበት ደግሞ ደካማ ጉንሽን አታሳይው የምን መቃጠል ነው እራስሽን አትጣይ ባለሽ ተደሰች ያኒ ይመለሳል በራሱ ጊዜ

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 4 ปีที่แล้ว +9

    አሁን ስለ ፍቅር ማውራት ትታችሁ እሲት ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጸልዩ ሀገር ፍቅር ሰላም ስትሆን ያኔ እኛም ትክክለኛ ፍቅር እናገኛለን ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሰላም ምርጦች
      በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉልኝ🙏

    • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
      @mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dd3tg2mt1s
    @user-dd3tg2mt1s 4 ปีที่แล้ว +32

    አባቴ እውነተኛ ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው በዚ ዘምን ሁሉም አሰመሳይ ነው የሚመስልኝ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሰላም ምርጦች
      በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉልኝ🙏

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 4 ปีที่แล้ว

      Awo enem tekatyalew efffffffffffff ere yet lihid

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hirutenateyhulemewdisalew3758 አይዞሽ በፀሎት ወደ ቀደመው ፍቅር መመለስ ትችያለሽ ለሴጣን ቦታ አትስጭ ባለትዳሮች ከሆናችሁ በመመካከር ነገሮችን መፈታት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @selamhaile3397
      @selamhaile3397 4 ปีที่แล้ว

      B tikikl

    • @selamhaile3397
      @selamhaile3397 4 ปีที่แล้ว

      @@aselefechhabtamutube amen

  • @user-qi5lx1kb4l
    @user-qi5lx1kb4l 4 ปีที่แล้ว +3

    አሹየ በጣም እናሰግናለን ወላሂ እኔ ባል ልክ አተ እዳልከው ሁሉ ነው ያአላህ እደት ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ የአላህ ስጦታየ ነው ውድ ባሌ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማራኪ

  • @haymiwinta5917
    @haymiwinta5917 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አዝግ ዛሬ ደሞ በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ያቀረብከለኝ tanks😍

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው አሱዬ❤️

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +43

    ዊል አሹ የዘመኑ ወንዶች ልክ እራስህ ላይ እንዳለችው ኩፍያ ናቸው በዚህም በዛም መዞር ይወዳሉ 😀

  • @user-yj5vx7wf7f
    @user-yj5vx7wf7f 4 ปีที่แล้ว +5

    አሹርካየ ለምክርህ እናመሰግናለን ግን የትኛው መለየት አይቻልም ፈጣሪ ለይቶ ይሰጠንጂ ደሞ ዛሬ ልደቴ ነው ሃፒ በሉኝ እሰኪየ የፎንቆ ተካታታትዎች

  • @user-un1yq8ud4v
    @user-un1yq8ud4v 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹዬ እናመሰግናለን ብቻ በዚህ ጊዜ እውነተኛ አፍቃሪ አለ ለማለት ይከብዳል አለማስመሰላቸውን በጭራሽ ማወቅ ይከብዳል እኔ በፍቅር ላይፌ ግራ የተጋባ ደረጃ ላይ ነው ያለሁኝ ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር ይስጠን አሹዬ ለግል ባወራክ ደስ ይለኛል ስለጨነቀኝ ነው

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y 4 ปีที่แล้ว +23

    እኔ አላፈቅርም ባሌንም ትቼዋለሁ ከዚ በውሀላ ወንድን ላለማመን ወስኛለሁ

    • @user-yi8et6pp8w
      @user-yi8et6pp8w 4 ปีที่แล้ว +4

      አትሳሳች መጥፎም እዳለ ደግም አለ

    • @user-ew5uz2mg2q
      @user-ew5uz2mg2q 4 ปีที่แล้ว

      ኢሽልሽል

    • @user-ew5uz2mg2q
      @user-ew5uz2mg2q 4 ปีที่แล้ว

      አቲይ

    • @user-in8dt2uc7f
      @user-in8dt2uc7f 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አድ አደለም እህቴ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434 4 ปีที่แล้ว

      እግዜወ እነሸጋ እሰኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ በቅንነት አያስከፍልም ውዶቼ 🙏💖

  • @user-pt3er4fm3s
    @user-pt3er4fm3s 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርታ እውነተኛ ፍቅር የ እግዚያብሔር ስጦታ ነው

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 ปีที่แล้ว +1

    በአሁን ጌዜ እውነትኛ። አፈቃሪ የለም ሁሉም እራሴ። ወዳደ እና ብር ወዳደ ነው እውነትኛ አፍቃሪ ከፈጣሪ ነውና ፈጣሪ እውነትኛ አፍቃሪ ይስጥን። አሹካዬ ።እናመሰግናለን

  • @user-in4ls7fu3u
    @user-in4ls7fu3u 4 ปีที่แล้ว +16

    th-cam.com/video/EUVYWKdiagE/w-d-xo.html የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የመዝሙር ቻናል ነው ሰብስክራይፕ ያድርጉ ሊኩን ተጭነው

  • @dubaidubai4506
    @dubaidubai4506 4 ปีที่แล้ว +4

    የኮፍያዋ ነገር ክክክክክክ አየስችልክም አይደል አሹዬ የእውነት የኔ በል አንተ የልከቻው ነገሮች አሉት ደሞ እኮ ስወደው እኔም አንድም ነገር ወሽቼው አለቅም አምነወለው የምነኘል
    ለትምህርትክ እነመሰግነለን በዚው ቀጥል

  • @rahelisoli9208
    @rahelisoli9208 ปีที่แล้ว

    ያደምጥሻል አያስመስልም ነጥብ አይዝብሽም ያከብርሻል በራሱ መንገድ ፍቅሩን ይገልፃል በችግርሽም ግዜ አብሮሽ ይቆመል ቁሳቁስን አይመለከትም ይተመማንሻል

  • @user-nn9wj5fu8j
    @user-nn9wj5fu8j 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ ሜሊ በጣም ቆንጅዬ እና ቀበጥ ነበረች በጣም ነው የምወዳት ቢሆን አብራቹ ብትሮሩ ደስታዬ ነበር ሁሌም ሄሎ የሚለውን የአስቴርን ዘፈን ስሰማ ስፍስፍ ያለችበት ቦታ አስታውሰዋለሁ ታሪክ መቼ እራሱን እንደሚደግም አይታወቅም ደግማቹ እንደምትገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ!!

  • @user-re5jo6mo1u
    @user-re5jo6mo1u 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰውን ላላማን ወስኛለው አለቀ ብቸይነቴ ይሻለኛል ።
    ፍቅር ክእናት ጋር ቀረ አባቴ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግን አሹካ ወንድማችን
    ትክክል ብለሀል 100%

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም ምርጦች
      በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉልኝ🙏

  • @bemnetbement5279
    @bemnetbement5279 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩካዬ የኔ ምርጥ መምህሬ ብዙ ነገር ነው ካንተ ትምርት የምወስደው በዛላይ ፈታ ታደርገኛለክ thank you so mach

  • @sabadestakasa3771
    @sabadestakasa3771 4 ปีที่แล้ว +1

    Ashunka betam arifi new yimeshil abo

  • @zulehaethoepiya565
    @zulehaethoepiya565 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ምርጥ ሰው ያንተን የሳት ዳር ጨዋታ ሳደምጠው በጣም ነው ደስ የሚለኝ አሁን የተናገርከው ነገር ሁሉ ፍቅረኛዬ ጋር አለ ዋውው ደስ ይላል በል አጥብቀሽ ያዢ በለኛ አሹዬ

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 4 ปีที่แล้ว +16

    የሀገሬ ሰላም ከለለ ማፍቀር የለም መጀናጀን አስጠልቶኛል ።

    • @ayelechalem7622
      @ayelechalem7622 4 ปีที่แล้ว

      አፍፍፍፍ እዉነት ነዉ

    • @birtukanali8777
      @birtukanali8777 4 ปีที่แล้ว

      አዎ እውነት ነው እማ ቀላል እኔ እራሴ

    • @ranarana625
      @ranarana625 4 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍፍፍፍ በትክክል

    • @mahitube2434
      @mahitube2434 4 ปีที่แล้ว

      በናታችሁ ፎቶውን ተጭናችሁ ትንሽ ነው የቀረኝ #ሰብስክራንብ አዲርጉኝ ውዶቼ

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 4 ปีที่แล้ว

      Enem

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 4 ปีที่แล้ว +5

    የሚያፈቅረኝ ልጅ አለ ግን እኔ ላፈቅረው አልቻልኩም ይሄው አመት አለፈን እናወራለን እስኪ ምከሩኝ በጣም ይወደኛል እሱ የሚፈልገኝ ለቁም ነገር. ነው በተግባር እያየው ስለሆነ መገመት አያቅተኝም ግን ፍቅር እኩል ለእኩል ካልሆነ ከንቱ ውዳሴ ነው!

  • @nemaali1299
    @nemaali1299 3 ปีที่แล้ว

    አሹካየ እነመሠግናለን በርታ

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว

    ካንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ በርታ ያተ ምክር ያሰፈልገናን

  • @jessicamariyo6202
    @jessicamariyo6202 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ታድለሻል በለኛ ...ድሮም ❤ ነው አሁን ደሞ More...

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 ปีที่แล้ว +1

    በአሁን ጊዜ እውነተኛ ፍቅር የለም አሹየ ላገራችን አላህ ሰላም ያውርድልን 💚💛❤️

  • @freecell7649
    @freecell7649 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፍቅር የለም የምትሉ ፍቅር አለ ያዉ ብዙ ግዜ ያለ መገጣጠም ነዉ

    • @taibat9475
      @taibat9475 3 ปีที่แล้ว

      ተሳስተሻል

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว

    Egizehaber yemsgne Yen fkrnga yalhikown Hulu new thanks brother 🙏❤️

  • @kalkidantewab133
    @kalkidantewab133 4 ปีที่แล้ว +4

    አሹዬ ዛሬ ልኮምት ነው🙏🙏
    ግን ሁሉም በራሱ መገድ ያፈቅርሻል ስላልክ....
    የኔ ጋደኛ አይቸኩልም እኔ ግን
    የውነት የሚወደኝ አይመስለኝም
    ሁሌ አይደውልም ቴክስትም
    አያስቀምጥም ዝም ነው የሚለው
    ግን ባወራን ሰአት እወድሻለሁ
    ይላል እና እኔ ብዙም አላምነውም
    እኔ ያልኩትን ሁሉ እሺ ብቻ ነው የሚያቀው🙄😼😼

  • @wasilaaliyewasilaaliye8968
    @wasilaaliyewasilaaliye8968 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለሁ

  • @tigist1370
    @tigist1370 4 ปีที่แล้ว

    Bayyee garidhaa ashu itti nuf dabbali bara kan kessa jallachu barabada jabbadhu

  • @zewdnesheshetu9210
    @zewdnesheshetu9210 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እውነት ነው እውነተኛ ጋደኛ ይሀን ካላደረገ እማ ይቅር አሪፍ ምክር ነው ቀጥልበት

  • @fornoforo7652
    @fornoforo7652 4 ปีที่แล้ว

    So nice , Thanks for this information

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 3 ปีที่แล้ว

    Lene fiker earth nat siregtst silemtechelegn amlake nkuhulu belay🙏

  • @user-ic3xc7ue1q
    @user-ic3xc7ue1q 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛውን አፍቃሪ ፈጣሪ መርጦ ይስጠኝ

  • @user-gx6jd2we4r
    @user-gx6jd2we4r 4 ปีที่แล้ว +14

    በናትህ አሹየ ለኔ ለብቻየ የመልስ ቪድዮ ስራልኝ አሹየ እኔ በስደት ነው ያለሁት እሱ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው ግን ምንም ልንግባባ አልቻልም

    • @ashruka
      @ashruka  4 ปีที่แล้ว +1

      ሀኒ ነኝ የወሎዋ ቀበጥ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጤ ከዚ በፊት ያቀረብኩትን ተመልክተሻል? እሱን እይ ...ወደፊት እመለስበታለው::

    • @user-gx6jd2we4r
      @user-gx6jd2we4r 4 ปีที่แล้ว +1

      አሹየ ሀሉንም አያለሁ ግን የኔ ግራ ገብቶኛል አግጀየውስጤን ብነግርህ ደስ ባለኝ ብቻ አላቅም

    • @meskaremm2157
      @meskaremm2157 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዴ አንች ነኝ
      ማር

    • @user-gx6jd2we4r
      @user-gx6jd2we4r 4 ปีที่แล้ว +1

      ኡፍፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ ውድ

    • @ashruka
      @ashruka  4 ปีที่แล้ว +1

      ሀኒ ነኝ የወሎዋ ቀበጥ ፌስቡክ ወይም በተመቸሽ ጻፊልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🙏🏽

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኣሹ እኔ በቅርቡ ነው ያገባሁት እስኪ ልማርበት ባሉካየ ውድድድ ነው የማደርገው ።

  • @mayayefares1834
    @mayayefares1834 4 ปีที่แล้ว

    temesegn amlaka fkergnaya hulunm amuwalto yasetew new

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍትፈታ ትክክለኛ ፍቅር ከፈጣሪ ብቻ ነው የሰው ፍፁም የለም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም

  • @user-vy1fm4sh6i
    @user-vy1fm4sh6i 8 หลายเดือนก่อน

    Megemeriya ewnet new emimesl siyagegnugn belela ykeyrnal fikr yelem bezih zemen

  • @kekewawwoofiker4750
    @kekewawwoofiker4750 4 ปีที่แล้ว

    Ashu lemindinwo wandochi be abizenga chigir miwaru batem alkesha wandochinw yemiyagatimeng unet batem hiragabtongal min baderginw mishalengi???

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 4 ปีที่แล้ว

    Thanks i like it

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰወድልህ የኔ ባል ግን በጣም ያሰደሳኛል ባሳለፈናቸው ነገሮች በሰጦታወቸ እደሁም እለት ባሉት አድሰ ነገሮች ዘና ያረገኛል በሁልም የተሰተካከለነው 😍ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ከፈቅር ፍቅር ይሰጠኛል ደወሎ ወድሻለሁ ሳይለኝ አይዘጋም በጣም ወደዋለሁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን❤😍

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว

      በቃ ዳሪኝ ይበቃናል😀😃ዜድዋ

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂 nebsesh aymarem

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 11 หลายเดือนก่อน

      @@user-md2rx7hz8p 😀😃😀😃😀😃😀

  • @mohammedalmazrouei1025
    @mohammedalmazrouei1025 4 ปีที่แล้ว

    Thaks

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር በብዙዋች አፍ የምትጠራ በትቂት ቶች ልብ ውሥጥያለችናት

  • @sarahmeme6484
    @sarahmeme6484 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አሹካ

  • @ehsshz1785
    @ehsshz1785 4 ปีที่แล้ว

    Ashruka mini lwuni hulati Afqari tachagarku

  • @worekenshegetie2441
    @worekenshegetie2441 4 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-tz7mx7fd1q
    @user-tz7mx7fd1q 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅርም ትዳርም የሚመሰረተው ሀገር ሰላም ስትሆነውና ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-mg2xi7wo7o
    @user-mg2xi7wo7o 4 ปีที่แล้ว

    እነመሠግናለንውዲምአሹካችን 100%

  • @betitariku9212
    @betitariku9212 8 หลายเดือนก่อน

    Be egzer sira atgbu mn agebagn manm gedel megbat ychlalu zare mnun new yametabgb

  • @user-me7cp8or6g
    @user-me7cp8or6g 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አሹየ የኔ ማር አረ ሁን ያልከው በሙሉ ይሠጠኛል💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ብቻ ነው

  • @user-jy3lg1pf1y
    @user-jy3lg1pf1y 4 ปีที่แล้ว

    Selam ashuka kanite bbizu temre alehu betam leyet ysle kezemu wenidochi leyet yale yelij awaki afikari slesetegi a.lilah hulunim ymuwala new

  • @zakirusultan809
    @zakirusultan809 4 ปีที่แล้ว

    The best love

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 4 ปีที่แล้ว

    Thanks asukayee

  • @asadimedia
    @asadimedia 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ውንድሜ

  • @yehabetshelij653
    @yehabetshelij653 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ማኛ ይላል ይመቺህ አቦ ምንም ለደዚህ አይነት ነገር ልቤ ዝግጁ ባይሆንም እሥኪ ልሥማህ ብየነው

  • @user-nk9kj9lr7v
    @user-nk9kj9lr7v ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 ปีที่แล้ว

    Ashruka enqwan beselam metahi.Ewenetega Afekari.yelem.feker.malete.berrrrr.nw yahune geza fekeri

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว

    Bechigir gize abro yemiqom wayim iredat yemiyazegach degu fexari bicha naw.Bechigir gize sew kegonne yiqomal bilo maseb mogninet naw.Fexari bicha ayixalen.Wereqet laay sihon lelaa tegibar lay lelaa naw negeru.Lemanignawim sewin lemerdat sew mehonachin bicha baqi silehone betechalen mexen ignaw iniredadaYegid afqaari minamin iyalin anijajal.Comedieanim meqelaqel indatiresa. Thanks

  • @user-jy4ho8dc9u
    @user-jy4ho8dc9u 4 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን

  • @makiwokneh2081
    @makiwokneh2081 4 ปีที่แล้ว

    አሽዬ እናመሰግንናለን ይገርማል ፍቅርኛዬ አንዳጋጣሚ ሁኖ አሁን ያልከዉ ሁሉ አለዉ ግን እኔ ሲወራኝ ወይም ሲጠራኝ የእኔ ቆንጆ ብሎ እንድጠራኝ ነዉ እምፈልገዉ ወይም ፍቅረኛሞች እሚጠሩበት አለ አይደል እና ለምን እንደዚህ አጠራኝም ስለዉ እኔ በአፍ ማስመሰል አልችልም ይለኛል

  • @nargosnargos3401
    @nargosnargos3401 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wendme

  • @hayuyoutub8545
    @hayuyoutub8545 4 ปีที่แล้ว

    Enamsegenaln ashuye

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹሩካ አሽሜላ ጋረ በፍቅር ቀጥሉ ምስጊን ስታሳዝን ።

  • @amitadyj2916
    @amitadyj2916 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ አሹዬ ፍቅር የሚባለው ነገር እየጠፋ ነው
    ብቻ ፍጣሪ እውነተኛውን አፍቃሪ ባል ይስጠን
    እኔ ተደጋጋመብኝ በጣም ተጎዳው ወይኔ😭

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 4 ปีที่แล้ว

      Efffffffffffff enem Betam

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 11 หลายเดือนก่อน

      Ka Deha wend gar atehugne birr yalew wend hulunem neger ayto cheresual ende deha wend kare yelem seyagegnu telewesh yehedalu

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz1xu8pd3q
    @user-yz1xu8pd3q 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ እናመሰግናለን

  • @user-br9nv3sy1t
    @user-br9nv3sy1t 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍቅር እድሜ ለሥደት አራራቀን ሥለምክርህ አመሠግናለው ወድም

  • @kedijajemal3216
    @kedijajemal3216 4 ปีที่แล้ว

    Enamsgenal. Ant
    Keldyanh..emche
    Hasten.

  • @godethiopiantomer507
    @godethiopiantomer507 4 ปีที่แล้ว

    Tamgne yawa sawe lagegnate kamfalge bechgnente yeshalale

  • @fekrrkassa1965
    @fekrrkassa1965 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በሁለት አስመሳዎች ተበልቻለሁ አሽሩካ ይሄ ቀድሜ ባውቅ ኑሮ ነበር ለማንኛው እናመሰግናለን ፃፊውን ሳምልን

  • @manwo5061
    @manwo5061 4 ปีที่แล้ว

    ውይአተልጂምንይሻልሀን እዴት እደምታሥቀኝ ለማንኛውምሠላምህብዝትይበል

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 4 ปีที่แล้ว

    Wow
    Love you're
    Good luck
    Bye

  • @sarahmeme6484
    @sarahmeme6484 4 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @michaeldegineh8538
    @michaeldegineh8538 4 ปีที่แล้ว

    Set mndnat manat eski

  • @marimari3106
    @marimari3106 4 ปีที่แล้ว

    Ashurkaye kemifrmh nger yene gudgna ye zezerzerkachewn hulu yamula nw egziabher yemesgn amesgnilgn merklgn bahrywin aykyrew bilk

  • @nafeeaahmed9517
    @nafeeaahmed9517 2 ปีที่แล้ว

    አሹ. ጡሩ ስሜት ላይ አይደለህምሳ ደብሮሀን

  • @user-xt8yw8ly8g
    @user-xt8yw8ly8g 4 ปีที่แล้ว +3

    ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 5 หลายเดือนก่อน

    Ewuntgna fker?eskeye ensmawu

  • @soudayasin4269
    @soudayasin4269 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩከ አቦ ይመችህ በትክክል

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l 4 ปีที่แล้ว +1

    Ere.ashu..wedoch.fikerachwe.beire.nwe..

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ያልካቸውን ሁሉ አይቸበታለሁ የኔን እድሜ ይስጠው

  • @hindsalem9355
    @hindsalem9355 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመሥገን የኔ ፍቅረኛስ ውሸትም አይወድም ሥሬስ ልጅ ነው ሁሌ እውነተኛ ነው

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ።ግን የኔ ፍቅረኛ ስናወራ ብዙ ማወራው እኔ ነኝ እሱ ዝምተኛ ነው ዝም ስለው ደሞ ይከፋዋል ! ሀሹየ ኮፍያህን አበዛህው ምንሼ ነው ያምርብሃል ግንደሞ ፀጉርህ እንዳይገባ ያገሬ ልጅ።

  • @yahunnew5798
    @yahunnew5798 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል አሽሩካ ነፍሴ

  • @tube-xm4ot
    @tube-xm4ot 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen wendimachen 👍

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 4 ปีที่แล้ว

    ደብሮኝነበረ ፈታአደረገኝ አመሰግን አለሁ
    ዛሬተለያያን እስክ ብቸኝነት ን እንዴትልልመደዉ በሰዉ ሀገረ ከበደኝ

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሠው እውነተኛ ነበር ማለት ነው 😭😭😭ቆጨኝ እናመሠግናለን

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 3 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘

  • @kalkidanhaile3204
    @kalkidanhaile3204 3 ปีที่แล้ว +1

    ለፈረስ ጋሪ ይሰራል 🙄😅😅😅 አሹ ይመችክ