Too late...the train has left!!! Where were you the last five years?!!! Obviously not in the same country( Ethiopia!!) where Tigrai was in turmoil...losing over a million of its people!!...the Amharas whose lives were made hell on earth...who are you people?!! PP party supporters while building Greater Oromia?!! What TPLF attempted to build - GREATER TIGRAI and failed... Its child the PP has been trying to replicate it in vain...Greater Oromia!!! Pipe dreams.... are just that- impractical, hollow, and destructive!!! It has to fail becausr it cannot work!!!
If the problem is the character of the people, changing the government will not bring a huge difference. When the government is very strict, they call it dictator.
Government should be strict. There is something called enforcement of laws and regulations. They are not serving the public for free... In my opinion, continous training is essential to bring effective attitude change.
Transformation is the proven venue, not the personal reform of the system. "Bilitsigna is the exofficio of Woyane." You can not teach or change them in a new order. " You can't teach an old dog a new trick."
My brother Desu, believe me the people of Addis Abeba is also very dissapointed not only with the high price of fuel but also with the different high taxes and the poor service in goverment offices. For me it is unbelievable to accept those goverment members in a highst position don't know this. Believe me people are very very dissapointed and has been hoples. I am not supporter of jawar, weyane or fano. I 'm still supporter of ethiopia and ethiopian goverment. Those goverment members on the highst position should ignore the cadres and speak directly to the citizens.
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
ደሱ ተባረክ ።አውነት ነው ።አቡቹን እያስወቀሱ ያሉት ፣እዳ የሆኑት የብልጽግና አመራር ነው።
😂😂😂😂
🎉🎉 ክብር ላኢትዮጵያ 🎉🎉
🎉🎉 ድል ላመከላከያ 🎉🎉
🎉🎉 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሱዬ መታመም ያለ ነው! መኅሪው አምላካችን አብሮህ እየወጣና እየገባ ይምርሃል! ደስ ብሎናል በዓይናችን ስላየንህ!!! በርታ!!!
ደሱ በተለይአዳማ ላይ የለዉ ዘረፋ ለረዥም ጊዜና በተከታታይ የሚፈጸም አዋጅና ህግ የማይፈራ የዘረፋ አደረጃጀት ነዉያለዉ አዳማ ከተማ በልዩ ሁኔታ በፈተሽ
ተባረክ ወንድሜ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ሚክርና ያለውን ትክክለኛ ዜና ለመንግሥት እና ለህዝብ ማሰማት አስፈላጊ ነው።
ደሱ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ
❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሁሉንም የአፍሪካ መሪዎች በእኩል ክብር ታስተናግዳለች🎉🎉🎉🎉
የመንግስት መዋቅር እንደ ኮሪደር ልማት ይመርልን ።
ሃሬ!!
ብልጽና ሚሽነፈው በራሱ በብልጽግና ብቻ ነው።❤🎉
ጆሮ ያለው ይስማ።እንደወዳጅ መክረሃል።
ዳሱ እግዚአብሔር ይሰጥ በነዳጅ ላይ እያቀረብክ ያለው ሀሳብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
እውነት ነው
እረ ጃውሳው እያበሳጨከው ነው።አትሳቅ ስትስቅ ቆሽታቸው እየነደደ ነው
ብልፅግና አብቅቶለታል።
Desu enkuwan selam metahelen ye Ethiopia kurat Egziabher cherso yemareh beretalen nurelen 🙏🇪🇹💚💛💓
You are good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia
እናመሰግናለን ደሱ
የሀዝብ ድምፅ በመሆንህ
ደሱ አይዞህ ውድ ወንድሜ ጀግናው ዋአ ምህረት ኢሶና
ክልሎች ላይ በህዝብ ላይ እየተፈጠረ ያለውን እንግልት እና መከራ በተለይ ፈትህ አካላት ዙርያ የሚከታተል መንግስት የራሱ የሆነ ደህንነት ለምን አይኖረውም????...
I loved your todays message and the level of its exposure. Thank you.
ወይዘሮ ጀዋር በቅርቡ ወይዘሮ መሳይ መኮንንጋ አንኩሩጋ እንደሚቀርብ እርግጠኛ ነኝ
ደሱ ጌታ ይባርክህ እዉነትም ብልፅግና የምወድቀዉ በራሱ በቤታች አባሎቹ ነዉ ነዳጅ ዋና ንግድ ብሮ ሠራተኞችና የፖልስ የግብ ምንጭ ሆናል ከዚህ ቦኃላ ብልፅግና ብሎ ፓርት ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም
ኧረ ሰሞኑን አንዱ 100000 ይበቃኛል እያለ ሲፎክር ነበር ይህን ሰምቶ ነው ለኬ🎉🎉🎉🎉ደሱ በርታ❤❤❤❤❤
ህዝብ ተስፋ ቆርጧል።
ጨርሦ ይማርህደሱ
Excellent commentary and bold assessment of current problems to solve to speed up reforms and transformation. Thank you Mehal Meda
ሳይቃጠል በቅጠል
Too late...the train has left!!! Where were you the last five years?!!! Obviously not in the same country( Ethiopia!!) where Tigrai was in turmoil...losing over a million of its people!!...the Amharas whose lives were made hell on earth...who are you people?!! PP party supporters while building Greater Oromia?!! What TPLF attempted to build - GREATER TIGRAI and failed... Its child the PP has been trying to replicate it in vain...Greater Oromia!!! Pipe dreams.... are just that- impractical, hollow, and destructive!!! It has to fail becausr it cannot work!!!
ደሱ በጣም ትክክል ነህ።
ፈጣሬ ይማርህአይዞህ
አመራሩ ህዝቡን አማሮ ከመንግስት ጋር የመጋጨት ስራ እየሰራ ነው።
የጠፋ ሠው በሠላም ነው።ጨርሶ ይማርህ
ደሱዬ ሁል ጊዜ ነው የምፀልይልህ::
እምስ ስጪው አንቺ ሸሌ ያንቺን ፀሎት የሚሰማ አምላክ የለም
ሌላው የኑሮ ውድነቱ የመንግስት ሀላፊዎችን አይነካቸውም በመንግስት ነዳጅ መኪና መብራት ኪራይ ወጪ የለባቸውም አይታወቃቸውም
ሰው በጭንቅላቱ ያስባል.... የዚህ (የቦርኮ) እና የአቤ ቶክቻው (እኩለ-ለሊት) የሚያስቡት በሆዳቸው ነው 😂😂😂
ዛረ ነው የሰማውት ዴሱ ስለ ነዲጅ ያነሳው በጣም በጣም ልክ ነው በጣም ለዚህ ነው ሰውዬው ብቻውን ሆነነ ስንልን በተጨባጭ ነው ወንድ ትክክል ፈጣር ይስጥክ አልቻልንም የመንግስት ለባ አልተቻለም
ወይኔ ደሱ ጌታ ይባርክህ የልባችኘንን ነው የተናገርከው በእውነት ይሄ መንግስት እየሰለቸን ነው።ከብዶናሎ
ደሱ አይገባቸዉም በቭድዮ አስደግፍ ይህ ዶ/ር አብይን ደጋፊ የኢት/ዊ ድምጽ ነዉ!
ሰማሁሕ አርእስትሕና ወሬሕ አይገናኝም ውነትም አምሐል
ደሱዬ መታመምህን ሰምቼ አዘንኩልህ
አይዞን ደሱዬ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ጀግናችን❤🎉❤🎉
እግዚአበሔር ይማርሕ ግን ቃላት አጥተሕ ነው እንደዚሕ አይነት አርእስት የምትፅፈው ውነትም ታመሐል ????
ኤድሳም ወላሞ
በቅርበት አዳማ ላይ ማደያ ሳይሆን ነዳጅ የሚሸተው በሀይላንድ በግልጽ ነው የሚሸጠው
ልብ ካለው ሲሳይ አጌና ጋር ይቅረብ።
ደሳለኝ_ በምትለዉ ከሞላ ጎደል በምትለዉ እስማማለሁ። ንጉሱ አልሰሙም። ስለዚህ የሉም። ደርግ አለሰማም። ስለዚህ የለም። ወያኔ አልሰማም። ስለዚህ የለም። እናንተስ? ከበሽታ የበለጠዉ በሽታ ግብዝነት ነዉ። ካልሰማችሁ አንደ ቀደሙት እያየን አይዞሽ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ እያልን እንሸኛችኋለን።
Absolutely true!❤❤
የጁሀርን ጉዳይ ቤተልሄም ታፈሠ (የሡ ቀኝ እጅ የነበረች)መረጃውን ዘርግፋልናለች።
ጀዋር ሃይማኖት እና ሀገር የለውም ንቆ መተው ይበጃል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Very true 🎉🎉🎉🎉🎉
100 percent true
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሱዬ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ መሬት ላይ ያለውን የሕዝብ ብሶት ስለምትናገር!!! ሌባ ሁሉ ሆን ብለው የአብይ መንግስት እንዲጠላ የሚሰሩ ሌቦች አሉ።
If the problem is the character of the people, changing the government will not bring a huge difference. When the government is very strict, they call it dictator.
Government should be strict. There is something called enforcement of laws and regulations. They are not serving the public for free...
In my opinion, continous training is essential to bring effective attitude change.
Well done
ደሱ ሲዳማ እና ደቡቦች አካባቢ ያሉት የአስተዳደርና
የፓርቲ ሰዎች በሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ነዳጅ ሊያከፋፍሉ የወሰዱ ማደያዎች የፈለጉትን ያህል ደብቀው የፈለጉትን ያህል ወደ ውጪ ሲያሻግሩ የሚጠይቃቸው ያለመኖሩ
ጉዳይ ጠያቂ ተጠያቂ ያለመኖሩ ጉዳይ ትኩረት የሚሰጠውና ለዚህ ጉዳይ ሀላፊ የሚባሉትም የሚሉት ነገር መኖር አለበት ።ይህ ካልሆነ ምኑን በለጸግን ???
እጄቶ ለክልል ሲታገል የነዳጅ ሌቦችን ስልጣን ላይ ለማስቀመጥ ነው?አሁንም እጄቶ ትግል ህግ አስከብር።ባንተ ትግል ስልጣን ላይ የወጡትን ባለስልጣኖች በትግልህ ሌቦችን አውርድ።ካለዚያ ዝም ብለህ ተበዝበዝ።
ትክክል የብልፅግናን መንግስት በዘረኝነት እና በኢትዮጵያዊነት ማንም አይከሰውም ግን በህዝቦች ሰላም እጦትና በልቶ ባለማደር አዎን ብልፅግና በራሱ አፍሮ ይወድቃል የሥራ ዕድል ባለ መፍጠርና ህዝቡን የመንግስት እጅ ጠባቂ ወይም ለማኝ በማድረጉ
አስተዳዳ
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደሱ የነዳጅን ነገር ለሯጩ ሌሊሳ ንገረው please
እንዴት ነህ ደሱ ያገሬ ልጅ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ሀቅ ለሐቅ ለሐገር የሚሉ
እንደነ ኡዝታዝ ጀማል ለማለት ነው፣ወይ ደሱ እንዲህ አይነቱን
ሃቀኝነት እነ ጃዋር ሰፈር ጠብቀህ ከሆነ ጀዋርንና የሱን
ሰፈር ሰዎች ማንነት አላወክም
ማለት ነው። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንዲሉ የዋህ ሆነሀል ማለት ነው። ጀዋር መጽሐፉን ለማሻሻጥና ጫጫታ ለመፍጠር ሲል ባደረገው እንቅስቃሴ ያፈረው
በራሱ በቂ ስለሆነ እሱ ላይ ጊዜያችንን ባናባክን ጥሩ ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንግሥት ነጋዴ ሴቶችን እየሾመ እንዴት የነዳጅ በስነስርአት መከፋፈል ይቆጣጠራሉ።እራሳቸው ከነጋዴ ቤተሰብ የመጡና ተሞላቀው ያደጉ የህዝብ ችግር ያልገባቸውና የማይነካካቸው ነው።
💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
Jora ethipa ayemslim
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Desu, when Juwar come out of jail i was standing beside him, i defend him! I thoght he was change But now he wrote a book as if he lost his Mind!!!
👍
ነጥብ ነው ይሰጣለው ቴዲ
የብልፅግና ፓርቲ ወደ ባህር የተጣለችን ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብ ትመስላለች በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት ተቀምጠውም መልካሙን በእቃ ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውስጥ ጣሉት ይላል ታላቁ ቃል። በልፅግና ፓርቲም ይህን ልብ ይል ዘንድ ግድ ነው። የ 1966 አብዮት በሃያ አምስት ሳንቲም የነዳጅ ጭማሪ እነደተከሰተ ታሪክን ማጥናት ነው። የውጭ ጣላት ሳይሆን የውስጡን ማጥራት። እንደ ኮሪዶ ልማት ወገብን ጠበቅ ጨከን ማለት ነው። ይሁዳዎችና አካኖች በዝተዋልና ይህ ውፍረት በስፖርት የደረጀ ሳይሆን በ money ይመስለኛል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Egzeabher yemareh.
አይ ጁዋር እያማረሕ ይቅር
🇪🇹 Power can be intoxicating and too much power breeds arrogant leadership 😧
Power corrupts and absolute power corrupts absolutely 🇪🇹
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jora machim ethipa ayemrim
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ደሱ ጠፋህብን በርታልን😢
አይ አሁንኲን ይቅርበይ በቃው
መንግስት መስማት ያለበት ትክክለኛው ነገር አወጅ ብቻ መፍቴ አይሆንም ውጡ ወደ ገጠር ውጡ ውጡ
Transformation is the proven venue, not the personal reform of the system. "Bilitsigna is the exofficio of Woyane." You can not teach or change them in a new order. " You can't teach an old dog a new trick."
የቤቱ ክደን ተቀያራ እንጂ ግረግደ ያወ ነው ደሱ
እነሱ እንድውድቁ ነው የምፍልጉት እነሱ ሴውደቁ የበለጠ ለመዚፍሪ ይመቻቸዋል
ደረጀ ሀብተወልድጋ ይቅረብ
ባህርዳር ብትመጣደግም ለስድስት ስዓት ያህል ለአስር ሰው ይሰጥና የለም ይባላል ሕዝብ እየተዘረፈነው ትራንስፓርትማ አይታሠብም ማነንም ስትጠይቅ መንግስት ስለለለ ምንእናድርግ ይሉሀል እውነትነው ምትናገረው አንዳችም ስህተትየለውም አዲስአበባ ሠላም ስለሆነች ክልሉሁሉ ሠላም ይመሥላቸዋል
መለስ ዜናዊ ኣራት ኪሎ ያስገባውና መንግስቱን ያጸናው በዛውም ለ 30 ዓመታት ኢትዮጵያን እንድገዛው ረስተህዋልን።
ህግደፍን የሚያክል እንኳን በኣፍሪቃ በኣለምም ኣታገኝም። ለማንኛውም ከዛሬ 6 ወር በኋላ ያገናኘን። ኣማራው ትግሬው ኦሮሞው ብልጽግናን ለመጣል እየተታገሉ መካድህ ነገ እንደምታፍርበት ኣልጠራጠርም።
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
ጀዋርማ ከምቀኝነት ሌላ ጉደዮችን ተመልክተዉና አመዛዝነዉ፣አወዳድሮ መነገር እንደ ጢጃ ከመጨዉ በስታቀር ከእዉነት ነገር ጋር አይስማሙም ።
👉👉 ደሱ እኔ በአጋጣሚ ደብረዘይት ነበርኩኝ እንዳልከው ከልጅ እስክ አዋቂ ቋንቋው አንድ ነው ምሬት እና ተስፋ መቁረጥ
አንዴ በታቸው ሲፈርስ ሌላ ጊዜ ማን አፍርሱ አላችሁ ሲባሉ አንዴ ግንባችሁን ቀለም ቀቡ ሲባሉ መከራ ላይ ናቸው የሚበሉትን ያላገኙ ለቀለም 6000 ኬት ያምጡ ብቻ ፈጣሪ ህዝቡን ይመልከት
በቻውን የሚደክመውን መሪያችንን እግዚያብሄር ይርዳው እንጂ እንዳልከው ህዝቡን አማረው ከመንግስት የሚያቃቅር ስራ እየተሰራ እንደሆን ግልጵ ነው 👈👈
My brother Desu, believe me the people of Addis Abeba is also very dissapointed not only with the high price of fuel but also with the different high taxes and the poor service in goverment offices. For me it is unbelievable to accept those goverment members in a highst position don't know this. Believe me people are very very dissapointed and has been hoples. I am not supporter of jawar, weyane or fano. I 'm still supporter of ethiopia and ethiopian goverment. Those goverment members on the highst position should ignore the cadres and speak directly to the citizens.
ዳሱ አሁን የሎ ሁሉ ድሮም ሌብነት የለመደ ነው
ደሱ ዛሬ ባትመጣ ይሻላል ማረፍ ነበረብኝ ትክክል አይደለህም ይህ የግል ችግር ኑ ነዉ የገለፅከዉ ቡዙ ሰዉ አቅዋርጠንህ ነዉ የወጣ ነዉ ኦሰዉም ቤት ከምድረ ዳሸን ስትል ትንሽ እረፍ መንግስት ህመምን ነዉ የመሰለህ እራስህ ከምድረ ዳዉን
ወደ ኋላ አስር አመት ሄዶ ምንጩ ያልታወቀን ሀብት በህግ ለመጠየቅ የወጣው አዋጅ ምን ለማድረግ ይመስልሃል ? የዉስጥ ሸኔዎችና ፋኔዎችን ጨምሮ አሸባሪዎች በቤተሰቦቻቸው ስም የገነቡትን ፎቅ ሳይቀር የሚወረስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
በስላም ነው ብልፀገና ማናባቱ ነው የሚያሽንፌው የሜታውራውን እያስብክ ደሱ እንከባበር👹
ብልፅግና ምግብ በምግብ አድርጎልናል
ኑሮ አርክሶልናል በቀን 3 ሁሉም ሰዉ እየበላ ነወ።
እንደልባችን እየተዟዟርን እየሰራን ነው።
6 አመት ጦርነት የለም። መንግስት የተቸገረው የሚቀጠር ሰው በማጣት ነው
Abiy meweged alebwr
He needs to shut up and disappear from the Ethiopian political arena.
ክፍለ ሀገር እንዳልከዉ ነደጅ ወረፋ ጠብቀህም ደለላዎች እዛዉ ቁመዉ ከሀምሳ ብር እስከ አምሰት መቶ ብር በነጻ እየተቀበሉ ነዉ ማን ይጠይቃል????
Fandeya Hadya Buchla
☘️☘️☘️☘️🎋🎋🎋🌹🌹🌹
Hi
መንገስት አይቀጣም
Megemerya tenafet weym water kenbata aydelk