"የተንዳሆ ፋብሪካ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ሰላም የለውም" - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    "የተንዳሆ ፋብሪካ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ሰላም የለውም" - ክፍል 2
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 26

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም ስሜነህ በራስህ የምትተማመን ጀግና ነህ።ይሔ ወንድማችን ወጣት አስተዋይ ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ነው ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ።

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ከልብ እናመሰግነሃለን ከተናጋሪው በላይ ስለአካባቢው መረጃ አለህ።

  • @josbac3791
    @josbac3791 5 หลายเดือนก่อน +2

    The Future PM for Ethiopia!!!!!

  • @sisayB-bf8gk
    @sisayB-bf8gk 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሙሳ ካቢኔውንና ባለሀብቶች አሳምነህ ሠመራ ላይ የአዳሪ ትቤት ለምን አትሞክርም

  • @TecknoPhone-uj2bg
    @TecknoPhone-uj2bg 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ሙሣ የምትገርም ሰው ነህ ። በራስ መተማመንህ ፣ ኢትዮጵያዊነትህ ፣ ስብዕናህ ገራሚ ነው አንተና አንተን መሰሎች ቁልፍ ቦታ ቢይዙ ሀገርም ሀገር ትሆን ነበር። እ/ር ይጠብቅህ ልቦናህንም አይለውጥብህ አንድ ቀን ወሳኝ ቦታ ደርሰህ እንባ አባሽ እንደምትሆን እምነት አለኝ።

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 5 หลายเดือนก่อน +1

    I saw genuine politician for the first time. I wish for our country to have such responsible elite who is willing to carry blames

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ስሜነህ አንድ ሰው በዙ ደመወዝ አለው።

  • @kebedealga
    @kebedealga 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ምላሽ አሠጣጥ ነው "አቶ ሙሳ አደም "ትክክለኛ ሠው

  • @Woreknehshebiru-wg5do
    @Woreknehshebiru-wg5do 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @kebedealga
    @kebedealga 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ስሜነህ ጋዜጠኛው ምርጥ አጠያየቅ

  • @amaretunkala352
    @amaretunkala352 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ተባረክ!!
    ለምን ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድን ለኢትዮጵያ ህዝብ አታቀርብም!!
    Pleas I expect from you!!

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 6 หลายเดือนก่อน

    Very interesting interview. Both of them are fantastic.

  • @Sami-uh2xr
    @Sami-uh2xr 5 หลายเดือนก่อน

    Wow yetigerimmm ethiopiawe egizehaber ka antaaa gar yihun wonidim❤

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለበት ያንን ቡል የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ተብዬውን ኢንተርቪው ብታደርገው? ለነገሩ የአንተን ጥያቄ ለመመለስ ይከብደዋል አንተም የዋዛ አይደለህም ታፋጥጠዋለህ። ኮንፊደንስ ቢኖረው እንደ ሙሳ አደም: እንደ ድሬደዋ ከንቲባ: እንደ ሙስጠፌ ይቀርብ ነበር።

  • @BurhabaNur
    @BurhabaNur 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ በምን ላግኝህ በቆሙና በሌሉ ተሽከርካሪ የነዳጅ ድጎማ የሚበሉ አሉ በደንብ እንዳስረዳህ የፌስ ቡክ ወይም የቴሌግራም ቁጥርህን በዚህ ፕራምህ ብታሳውቀኝ በፈጠረህ አምላክ እለምንሀለሁ

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 6 หลายเดือนก่อน +1

    "በ2015 ዓ.ም አንድም ተማሪ ወደ ዮኒቨርስቲ አላስገባም።" ለመምህራን እና ተማሪዎች ምቹ የሥራ ቦታ፤ ትምህርት ቤቶችና እንዲሁም ለተማሪዎች የሚመች ክፍል ጠረጴዛ፣ የአየር ፀባዩን የሚያቀዘቅዝ ዕቃ ሁሉ መግጠም አለበት።

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 หลายเดือนก่อน

      A/C ከሆነ የምትለዉ አፋር ዉሰጥ ሙቀት ሰለሆነ ቤቱን በጭቃ ጡብ መሰራት አለባቸዉ የሸክላ ጡብ ሙቀት አሰብም እንደ ሲሚንቶ ብሎኬት
      ሁለተኛ ትልልቅ መሰኮቶች አገር በቀል ዛፎችን በቤቶቹ ዙርያ መትከል
      ሶሰተኛ ጣሪያዉን ቆርቆሮ መደረግ የለበትም የሸክላ ጣሪያ መሆን አለበት ። የሸክላ ጡብ የሸክላ ጣሪያ የሚሰራ ፍብሪካ ማቋቋም አለበት ለትምህርት ቤቱ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላዉ አገር ዉሰጥ ለሚሰሩ ቤቶች ለአየሩን ሙቀት ተሰማሚ የግንባታ መጠቀም አለባቸዉ
      ለአሁኑ ግን የዩኒቨርሰቲዉ ጣርያ ቆርቆሮ ከሆነ በሳር ይልበሰ
      ሁለተኛ ጣሪያወን በጣም ረዠም ግርዶሸ እንዲሰጥ እንደ ጥላ ማርዘም
      ሶሰተኛ ዛፎችን መትከል
      አራተኛ ጣርያ ላይ የሚገጠም Roof Wind Turbines Cap Venተ አገር ወሰጥ የሚሰራ አለ እሱን መግጠም ነዉ

  • @natnaelmiki6114
    @natnaelmiki6114 6 หลายเดือนก่อน

    እቺ የፌሬዋ ነገር በድሮ ግዜ ቢሆን ኖሮ ፡ የሚለጠፍባቸው ሰዎች ነበር ... ይገማል ስርቆ ግን እንዳለ ነው ።

  • @natnaelmiki6114
    @natnaelmiki6114 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ወጣት ትልቅ ቦታ ይደርስ ብዬ ኣስብ ነበር ፡ ኣሁን ግን ሳየው እንደ ሌሎቹ ሆኖ ኣገኘሁት የተቃዋሚ ፓርቲ በፍጹም ኣልመስልም ።

  • @YeabseraAlebachew
    @YeabseraAlebachew 5 หลายเดือนก่อน

    students are not failed but the education system. Education is beyond politics and business, the incident seems to disprove the previous quality. it is illogical.

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 5 หลายเดือนก่อน

    ሃላፊው ቀድሞ አይገኝም

  • @AbbasSeid-b5m
    @AbbasSeid-b5m 5 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ አሁን ላይ አድርባይ ህዝብ ሁኗል።አመራሮቹ ደግሞ መሃይማን እና ሌቦች፣የሚያውቀውን ያክል አላወራህም፣ክልሉ ለመበላሸቱ እሱ ያለበት ቢሮ ምስክር ነው፣ስለ ቢሮው ዋና ሃላፊ ማወቅ ብቻ ክልሉ ምን ያህል አዘቅት ውስጥ እንዳለ ማስረጃ ነው

  • @sheger-653
    @sheger-653 5 หลายเดือนก่อน

    yha lj btam btam gobez new
    beketay hager ymeral

  • @AlamudinKamii
    @AlamudinKamii 6 หลายเดือนก่อน

    Ye germele

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 6 หลายเดือนก่อน

    Keallah ga selam khone keakababiw mahbereseb ga endashaw belew miknyatum sometimes mahberesebum liyattefa yichlal yih khone degmo mahberesebun yiqettawal allah .chm ewnet bad Patna fabrikaw kattefa yiqettal bilo yillennal Khali quotes btzewawariw endene hello shekh chirru ymibalu nberu