በአዲሱ ቤተ መንግስት ኮንሶዎች የሰሩት ታምር! የአዲሱ ቤተመንግስት አዲስ መልክ. July 12, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • Greetings from the tilet ጥለት TH-cam account. The TH-cam channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 46

  • @user-sc8tq2sx9v
    @user-sc8tq2sx9v 20 วันที่ผ่านมา +5

    አንትኖርበት ያርግህ ልፋትህን አምላክ ይቁጠረው አሜን❤❤❤

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 25 วันที่ผ่านมา +13

    ወዳጄ ብሔር ሳይሆን ጥበብ ይኑርህ

    • @user-nv6qz9rs8c
      @user-nv6qz9rs8c 25 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም የራሡ አለው ሲዋሀድ የአንዱ ለአንዱ ቢቀባበል ምን ችግር አለው

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 25 วันที่ผ่านมา +9

    Thanks!

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b 25 วันที่ผ่านมา +14

    ሁሌም አብይ የሚሰራዉን ስራ መቀበል ብቻ ነው የሚያዋጣህ።

  • @user-de2lu6jz8i
    @user-de2lu6jz8i 25 วันที่ผ่านมา +6

    ይጠቅማል አይጠቅምም በጊዜ የምናየው ይሆናል ትላለህንዴ እያየህ አደለ አባይ ግድብ አይጠቅምም ሲሊ የነበሩ ሰወች አሁንም አሉ ቤተ መንግስት ግንባታ አይጠቅምም እያሉ ነው ከድሮ አዲስ አበባ መቆርቆር ጀምሮ የተገነቡ ነገሮች ናቸው እስካሁን እየጠቀሙን ያሉት ሁሉም አሻራውን እያሳረፈ እየገነባ ማለፍ አለበት ለዛም ማመስገን መልመድ አለብን ማማረር ብቻ ልምድ ማድረግ የለብንም ።

  • @etege_
    @etege_ 25 วันที่ผ่านมา +2

    waw tilet good job keep it up

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 25 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት ኮንሶዎች ብቻ ትላለህ ሐረሮችም መጥተዋል ሌላው ደግሞ ቤተመንግስት አይባልም

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 25 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 25 วันที่ผ่านมา +6

    ለቤተ-መንግስቱ ብዙ ገንዘብ ወጥቷል የሚሉ የጠቅላዩ ስራ ጎልቶ መውጣት ያንገበገባቸው ሆኖ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አስበው ቢሆን ኖሮ ወያኔ የዘረፈውንና አሁንም በኮንትሮባንድ እያሸሸያለውን ንብረትና ወርቅ አንስተው ማሳጣት ነበረባቸው።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 25 วันที่ผ่านมา +1

    የኮንሦ ሕዝብ ጥበባቸው በዩነስኮ የተመዘበውን ለማየት ኮንሦ ድረስ መሄድ ሳያስፈልግ እዛው አአ ላይ ለማሳየት ነው።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 25 วันที่ผ่านมา +3

    Abechuyachen, a man of his word. We love you.

    • @bettygabriel6083
      @bettygabriel6083 25 วันที่ผ่านมา

      And a wonderfully creative mind ❤🎉 bless him

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 25 วันที่ผ่านมา +3

    ለድንጋይ ካብ ቴግሬን የሚያህል የለም

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድሚያ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከትምህርት ገበታ ለተቌረጡ ዘጠኝ ሚሊዮን ተማሪዎች ተማሩዋማችን ምግብ ላቃታቸው ዩኒቨርስቲዎች በኑሮ ውድነት ለሚሰቃዩ ህዝባችን እና ለሰላም ቅድሚያ መስጠት

    • @sultanahmedin1524
      @sultanahmedin1524 16 วันที่ผ่านมา

      እሱን ለባንዳ ዱርዬዎቹ ለፉኖና ለሽኔ አውራቸዉ መቼም የአንዳቸው ደጋፊ ነህ

  • @BirtkuanBelete
    @BirtkuanBelete 22 วันที่ผ่านมา

    Joro kaleh bedenb sma

  • @BirtkuanBelete
    @BirtkuanBelete 22 วันที่ผ่านมา

    Yhn sra ye harerghe ena yekonso arsoader bexmret new yeserut mn malet new konso bcha

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 21 วันที่ผ่านมา

    OROMUMA palace

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 11 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሰራሽ ሀይቅ ሲሰራ ጥንቃቄ ይደረግ
    በተለይ ባርር ዛፍ እየተቆረጠ ስለሆነ ወባ ትንኝ ማፍሪ እንዳይሆን ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @HussenHassanmusa
    @HussenHassanmusa 25 วันที่ผ่านมา

    የምን በቴተመንግሰት ነው የምትለው አታጭበርብር በቴመንግሰት የምባል ነገር የለም

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 25 วันที่ผ่านมา

    Atisasat 500 billion birr

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር አቢይ እየሰራ ያለዉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ እንጂ እሱ ዘላለም አይኖርበትም ፡፡ ስለዚህ ስራዉን ልንደግፈዉ ይገባል፡፡

  • @abelking474
    @abelking474 25 วันที่ผ่านมา +3

    ከወሬ ችኮላህ የተነሳ ለግንባታው አስር ቢልዮን ዶላር ያልከው ውሸት ነው
    የሌለ አታውራ ለህዳሴ ግድን እንኩዋን አስር ቢልዮን ዶላር አልወጣም ውሸታም ለወሬ አትጣደፍ

    • @bobjoe9822
      @bobjoe9822 25 วันที่ผ่านมา +1

      don't be stupid, not only Konso farmers are involved in this project, but Harar farmers are too.

  • @muhammedali3610
    @muhammedali3610 11 วันที่ผ่านมา

    ትግሬ እስካሁን አውሮፓ ነበር ድንጋይ የካቡት

  • @destakumera9449
    @destakumera9449 23 วันที่ผ่านมา

    Not only konsos Harar Oromos are also participated don't be biased

  • @MohammedAhmed-dp4un
    @MohammedAhmed-dp4un 25 วันที่ผ่านมา

    የጫካ ፕሮጄክት ነዉ ።አትቀደድ!!

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 25 วันที่ผ่านมา +4

    ደንቆሮ ቤተመንግስት አይደለም የሚሰራው።

  • @BasaznewMelake
    @BasaznewMelake 25 วันที่ผ่านมา +1

    መልክ ብቻ ምን ዋጋ አለው።

  • @junisab6929
    @junisab6929 24 วันที่ผ่านมา

    ትችት ጥላቻ ውስጥ ተደብቆ ሳይወዱ ማልቀስ እያነቡ እስክስታ ከራሴ ነው ፋይናንሱ አላሉም ውሸት ጌጣቹ የሆናቹ የፅንፉ ልሳናት መቼም በጡሩንባን በዘረኝነት በ21ክ ዘመን አይታሰብም

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 16 วันที่ผ่านมา

    ዓባይን ሸጣ ስትሉ ጩሃታችውን ዳበ ልበስ ጨርሶ አሳየ
    አብዩት አደባባይ ተሸጣ ተበላሻ ስትሉ አሰደማሚ ስራ ሰርቶ አለቀ
    የኮንሻ -የጎርጎራ- የሶፍ ኡመሩ ዋሻ -
    የአማራ ክልል አየር ማረፋ -
    የጫካ ቤተ መንግስት ግንባታ -የፊንፊኔ ኮሪደር ልማት
    አደዋ ዜሮዜሮ አሰደማሚ ግንባታ
    የስንዴ ምርት ኤክስፖርት ማብቃቱ
    ኢ/ያ የBRCS አባል መሆን ያስቻለ ድንቅ ሥራ ጀረጃዋም 4ኛ
    በበጎ አድራጎት ሥራ ብቻ በርካታ ደሃ ኢ/ያዊያን የቤት በለቤት አድርጓል ወዘተ
    በተግባር ሰርቶ ስያሰየን አንዱንም ጥሩ ነገር ተሠርቷል ያለለ ምለስ=-
    ያለደነቃ ዓዕምሮ ምን ይባላል ? ከላችሁ=-
    -ቆሞ ቀሮች
    -ምቀኞች
    -ትክክለኛ ጥንብ ዘረኞች
    -ከጠቅላላ ዕውቀት የፅዱ -መሃይም መተተኞች
    ኢ/ያን በትክክለኛ መንገድ ያልተረዱ
    -አይናቸውበቅናት የታዋረ
    -ባዶ ህልመኞች
    - የጀግና መሪያችንን ራዕይ በትክክል ያልተረዳት ሰፈርተኞች ናቸው ማላት የምቻለው ኤሄው ነው ።ሌላ ምን ይባላል ??
    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
    ከልሆና የምገባቸውን ይስጣቸው!!!!

  • @Degukono
    @Degukono 25 วันที่ผ่านมา +1

    ስለየተኛው ቤተመንግስት ነው ደየምታወራው? ለማሳሳት አትሞክር።

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 25 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀዝባ ቤተ መንግስት አይደለም smart city ነው

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 25 วันที่ผ่านมา

    Teru Tassa neh, zimblehe atteqeded.

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 25 วันที่ผ่านมา

    Wesha gered

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 25 วันที่ผ่านมา

    ትቀበርበታለክ

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 25 วันที่ผ่านมา

    አቶ ተድላ ዘረኛ ሽማግሌ ስለሆኑ መተው ነው

  • @user-if3hs1fz1q
    @user-if3hs1fz1q 25 วันที่ผ่านมา +2

    Ante inatihin iyebedah yadeki, Konsowoch bicha sayhonu ye Hararghe geberewoch nachew abzagnawun yeserut. Qoshasha gim

  • @etege_
    @etege_ 25 วันที่ผ่านมา

    waw tilet good job keep it up

  • @BirtkuanBelete
    @BirtkuanBelete 22 วันที่ผ่านมา

    Joro kaleh bedenb sma