//ስለጤናዎ// የውስጥ እግር ነርቭን በማነቃቃት ይህ ሁሉ የጤና መፍትሔ እንዳለ ያውቃሉ?/በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 123

  • @TemamShifa
    @TemamShifa 9 หลายเดือนก่อน +6

    ከወገቤ ጀምሮ ግራ እግሬ እሥከ ቁርጭም ጭሜት ነው የሚያመኝ እና በጣም እያሠቃየኝ ነው 1አመት አለፈኝ መፍቴው አንተጋ አገኛለው ብዬአሥባለውዶክተር በጣም አመሠግናለሁ

  • @helenteags5211
    @helenteags5211 ปีที่แล้ว +18

    የሚሰሩት ልጆች በጣም ደሰ የሚሉ በጣም ስነስረአት ያላቸው በጣም የሚገርም ትሕትና ከብቃት ጋር የታደሉ ናቸው እግሬን ስለሚያመኝ እነሱ ጋር ስሄድ በጣም ተሽሎኝ ነው የምመጣው

  • @Daniel-xw9hh
    @Daniel-xw9hh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል አገልግሎቶ ነው
    ሰው በተደጋጋሚ እንዲጠቀም ዋጋ ከ500 ብር ባይበልጥ
    ከክፍለሃገር ለሚመጣ ሰው ደሞ
    ሙሉ አድራሻ ይነገር
    ሲመስለኝ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว

    ዋው አገልግሎታችሁ ለነርፍ ለጅማት ለስር ችግሮች ተገቢ ናቸው

  • @PracticeEnglishinAmharicD1f
    @PracticeEnglishinAmharicD1f 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልእክት ነው

  • @warkeedasta5601
    @warkeedasta5601 ปีที่แล้ว +6

    Location 1gna.. century mall 2nd floor
    2gna ..Sanford school fitlefit
    3gna ...bole morning star mall 2nd floor

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ መፍትሔ ነዉ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦኦኦ ደስ የሚል እክምና ነው❤!!!

  • @helenteags5211
    @helenteags5211 ปีที่แล้ว +5

    አድራሻቸው ቁጥር1ሴንቼሪሞል 2ፎቅ ቁጥር2ሚኒሊክ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ዎጋቸው እንደሰአቱ እርዝመት ነው ጥቅሙ ግን በጣም አሪፍ ነው ሞክሩት

    • @mahlermoges7500
      @mahlermoges7500 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ሥልክ

    • @RahmaRahma-ue5jr
      @RahmaRahma-ue5jr ปีที่แล้ว

      እህትየ እኔ ወንድሞቸ ታመዉብኛል በነርቭ በሽታ ነገር በህክምና ሀብታቸዉን ጨርዋል በነሡ መሞከር እፈልጋለሁ አባክሽ ስልክ ቁጥር ተባበሪኝ ወይንም ያንቺን

    • @mazaaregawi3335
      @mazaaregawi3335 ปีที่แล้ว

      Tnx

    • @foziseid
      @foziseid ปีที่แล้ว

      @@RahmaRahma-ue5jr century mall 2nd floor
      2gna ..Sanford school fitlefit
      3gna ...bole morning star mall 2nd floor

    • @HappyChrysanthemumFlower-sl3rf
      @HappyChrysanthemumFlower-sl3rf 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ ሰልክ ካለሸ ተባበሪኝ ሰለ ትብብርሸ አመሰግናለው

  • @memetesfaw2269
    @memetesfaw2269 ปีที่แล้ว

    መቅዲ በጣም ነው የምትመቸኝ ስራዋ ፈታ ነው የሚያረገኝ በተለይ የቤት ሰራተኛ ሁነሽ የሰራሽው

  • @Mulu-hr2gs
    @Mulu-hr2gs 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስሌ

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም አሪፍነዉ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ ኢሄ ለኔ በጣም ያስፈልገኛል በጣም እራሴን ያመኛል ዳጄሽን እግሬን ሸምቀቅ ያረገኛል ወዘተ😢 አድራሻ የት ነው

  • @solayba
    @solayba 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዓቢይ በጣም አሪፍ ነው እኔ ችግር አለብኝ ጉለሌ ነኝ ከት ልምጣ ልኬት አርገኝ

  • @eliyassamuel6252
    @eliyassamuel6252 ปีที่แล้ว +13

    አድራሻውን እና ዋጋውን

    • @kifletireda8380
      @kifletireda8380 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ድንቅ ነው።ብቅ ልንል አስበናል አድራሻና ዋጋ ቢገለፅልን ደስ ይለናል ባይ!

  • @rute8262
    @rute8262 ปีที่แล้ว +1

    Lesrachew protocol belachew kefta Chama selmtadrgu new eko fetare yetbkachu❤

  • @MunaMuna-zg8zc
    @MunaMuna-zg8zc ปีที่แล้ว +2

    አድራሻ እባካችሁ

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 9 หลายเดือนก่อน

    ማወቅምፈልገው የውስጥ ኣግርላይ የሚወጣጠጣርነገር ያደገ ይቆረቁራል መምላጭ ካልተቆረጠ ይጥ ነገር ምድነው መዳኒቱ ወይመፍቴየው ረዝምግዜመቆም ያቅታል ይጠዘጥዛል ጥንካሬው ደጠፍርነው ፡ ከምድንችግርነውሚመጣው ለዚመልስ ፡

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጭንቀትን እና ነርቭን ለመሳሰሉ ችግሮች አሪፍ ይመስላል። ለሌሎች ችግሮችን ግን መፍትሄ ይሆናል ያልከው ግን የተጋነነ ይመስላል። ለምሳሌ ለኩላሊት ወይም ለማህፀን ችግር ግን እንዴት መፍትሄ ይሆናል??? በጣም ለጠጠከው አባቱ!

    • @WerkneshTekle
      @WerkneshTekle 8 หลายเดือนก่อน +1

      ግን እኮ ሁሉም ኦርጋኖችን የሚወክሉ ክፍሎች(ፖይንቶች) ስላሉ ነው። ስለዚህ እነዛ ቦታዎች በሚነኩበት ጊዜ ነው።

    • @heartandsoul4202
      @heartandsoul4202 8 หลายเดือนก่อน

      @@WerkneshTekle ወርቅዬ፣ የጉበት ችግር ያለበት ሰው ውስጥ እግሩ ስለተነካ ይድናል ብለሽ ታስቢያለሽ?

  • @LeylaLeyla-l4s
    @LeylaLeyla-l4s 6 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻቸው፣የትነው

  • @EtalemawGudeta
    @EtalemawGudeta 5 หลายเดือนก่อน

    ክፍያውስ ምን ያህል ነው ባገኛችሁ ችግሬ ይፈታልኛል ብዬ አስባለሁ

  • @dadaat7208
    @dadaat7208 ปีที่แล้ว

    hakim Abebech debikewit yenebere eweket endezi sera yiserabetal. Ye agerachin mihuranoch eweketachun betakafilu business madereg techilalachu. Egziyabeher ewketin siset endintekemibet ena lemchiw tiwilid endinastelalif new. yemengist ewkina minimin chigir linor yichilal gin hizib yibelital ena mashenef yichalal kemngist bekul yalewin chigir bay negne abatoche kedeferkuwachu sayigebagne new yetsffikut ena yikirta misemagnin new.

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 8 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ካቤላ አይደል እንዴ እግረሸ ለእግር ኳሰ አሪፍ ነው::

  • @mesfinabebe7192
    @mesfinabebe7192 ปีที่แล้ว +2

    አድራቸው አዲስ አበባ የት ነው? ዋጋቸውስ እንዴት ነው? ማለት ሁሉን ያማከለ ነው? አዲስ የህክምና ዘዴ ስለሆነ ሰዎችን ለማሳብ ያበረታታል በማለት ነው፡፡

  • @ndjdjdjf6805
    @ndjdjdjf6805 9 หลายเดือนก่อน

  • @Abebaedossa
    @Abebaedossa 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነዉ ስልካችሁን ፃፉልን

  • @emebetbekelebeyene1264
    @emebetbekelebeyene1264 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ቸውና ስልካቸውን ላኩልን በጣም ነው የሚያመኝ

  • @xvhvfgdgubdg9028
    @xvhvfgdgubdg9028 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቀጥር አስቅምጥ🎉🎉🎉

  • @abumohammed8274
    @abumohammed8274 9 หลายเดือนก่อน

    የት,ነዉ,አድራሻው,ሰልካቹሁን,ላኩልኝ,አባካ,አደራ,

  • @Balempropertyplcpropertyservic
    @Balempropertyplcpropertyservic 6 หลายเดือนก่อน

    እረ በጣም ያመኛል ወስጥእግሬን 2ትሳምቴነው ከተኛው

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +3

    አድራሻ በእናታችሁ

    • @meronmicheal4591
      @meronmicheal4591 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻ ንገሩን

    • @foziseid
      @foziseid ปีที่แล้ว +1

      century mall 2nd floor
      2gna ..Sanford school fitlefit
      3gna ...bole morning star mall 2nd floor

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว

      @@foziseid አመሰግናለሁ ማርዬ

  • @BabiSalem-dy5qh
    @BabiSalem-dy5qh ปีที่แล้ว

    Egresh ❤️

  • @RyugjhGivbjo
    @RyugjhGivbjo 9 หลายเดือนก่อน

    አደራሺችሁ።የትነው

  • @nebyoumulugeta2259
    @nebyoumulugeta2259 4 หลายเดือนก่อน

    ስልጠና ይሠጣል እንዴ?

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲዬ እስኪ ስለባሪኮስ የእግር ስራስር ህመም በጤናዎላይ ብታቀርቢልን የማዳም ቅመሞች ተቸግረናል መላ በሉን ኢቢኤሶች

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 9 หลายเดือนก่อน

    Where is the addresd

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 ปีที่แล้ว +1

    በናታቹ አዶራሻዉ የት ነዉ እኔ እግሬ መረገጥም ደክሞኛል 😢😢

    • @foziseid
      @foziseid ปีที่แล้ว +2

      century mall 2ND floor

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 หลายเดือนก่อน

    በናታችሁ ስልክ ቁጥር ላኩልን እኔ እያመመኝ ነዉ በሰዉ አገር ነዉ ያለሁ ስመጣ እታያለሁ በእግዚአብሔር አፈልግ አለሁ

  • @ndjdjdjf6805
    @ndjdjdjf6805 9 หลายเดือนก่อน

    እረ እዳዉ በየትነዉ እማገኛቸዉዉዉ

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔስ በሰው አገር ተሰቃይው ትንሽ መቆም አልችልም 😢😢😢😢 ጥዬ እደልምጠ የ1አመት ልጄን አጀቴ እይረረ መጠው አሁን ጥዬው እደሌድ የቤትኪራይ አሽመቆኝነው የመጠውት በሌይስራል ተተሪነው ግን ደሞዙ ለቢት ኪራይም አልበቃሲል እሱ ሞይ አለው የኪክ ሞይ ዳቦ ኪኪም ዮሞክራል እና እሂን አይቼ ለራሰችን ብስራ የቤትኪራይኑም ወጭውንም እችለለን ብይ መጣው እሱ አትጂ እዲው እንኑር እይለኝ እቢብዬመጠው አሁን ኩለሊቴን አድ ብርጭቆ ውሃከጠጠው 30ጊዜባለይ እሽናላው እና የዞራኛል ጭልም ይልብኛል አሁን በጠም ምይመኝ እግሬንና ኩለሊቴናው 😢😢😢😢😢የረብየአረብ ተመልከታኛ በለህ ዱዋ አርጉልኝ ልጄእዳናፈቀኝ እደልቀር የአረቢ

    • @እሙአህላም-ጠ8ዸ
      @እሙአህላም-ጠ8ዸ 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይማርሽ

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይዘሺእማ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa 8 หลายเดือนก่อน

      @@birtudem7419 አሚን የኔ ውድ

    • @FikruBurg-yh1vw
      @FikruBurg-yh1vw 8 หลายเดือนก่อน +1

      እቴ እኔም ሠው ሀገር ነውያለሁት እናም እኔም እንዳችው ነኝ ግን ይህን ህመም ምከላከለው ሤራጂም ማሽን በመታሸት ነው ምከላከለው

  • @Mara-wl7ph
    @Mara-wl7ph ปีที่แล้ว +1

    where is area location

  • @Giftrealestate1
    @Giftrealestate1 ปีที่แล้ว +1

    Address ???

  • @ኤርትራሃገረይክብረተይ
    @ኤርትራሃገረይክብረተይ ปีที่แล้ว

    ኣድረስ ቦታው የት ነው

  • @NourNour-j3y7r
    @NourNour-j3y7r 9 หลายเดือนก่อน

    Aderasa plz

  • @EtalemawGudeta
    @EtalemawGudeta 5 หลายเดือนก่อน

    ያላችሁበት አድራሻ የተ ነው

  • @mahlermoges7500
    @mahlermoges7500 ปีที่แล้ว +1

    በማርያም አድራሻዉ

    • @helentube.
      @helentube. ปีที่แล้ว

      ሴንቸሪ ሞል

  • @SelamwetTadesa
    @SelamwetTadesa 6 หลายเดือนก่อน

    አረ አድራሻ እየተናገራችው መቅድዬ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @ገብርኤልኣባቴ
    @ገብርኤልኣባቴ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @belayyibeyin2401
    @belayyibeyin2401 ปีที่แล้ว +3

    አድራሻቸው ሴንቸሪ ሞል ላይ ይገኛል

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 ปีที่แล้ว +3

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 8 หลายเดือนก่อน

    እረ መቅዲ አድራሻ ወይም ስልክ በፈጠረሽ

  • @GenetHailu-gx4hg
    @GenetHailu-gx4hg ปีที่แล้ว +3

    አድራሸው

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 8 หลายเดือนก่อน

    እረ አድራሻቸውን ኝገሩን

  • @askale9952
    @askale9952 ปีที่แล้ว +1

    አንድ እግር ብቻ ነው የሚታሸው

  • @rozaaladiga6601
    @rozaaladiga6601 ปีที่แล้ว

    Mkde yzara wlosh ydkam kasa nw ymchsh

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha8548 ปีที่แล้ว

    እባካችሁን አድራሻውን

  • @زهرةنور-ج4غ
    @زهرةنور-ج4غ ปีที่แล้ว +2

    አድራሻ

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 ปีที่แล้ว

      ሴንቼሪ ሞል

    • @Daniel-xw9hh
      @Daniel-xw9hh 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@zebibazebiba4936ሴንቸሪ ሞል የት አከባቢ ነው ያለው ? ተጠቃሚው የአዲስ አበባ ሰው ብቻ አረጋችሁት
      ሙሉ አድራሻ መንገር እንድትችሉ እራሳችሁ እግራችሁን ታሹ 😂😂😂

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭🤭🤭🤭🤧🤧🤧🤧💩💩💩💩😱😱😱😤😤😤😤😤🤯🤯😬🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🥺🥺🤓🤓🤓🤫🤫🤥🤥🤥🤥🥵🥶🥶🥶🤯🤯

  • @tigabutemesgen2173
    @tigabutemesgen2173 9 หลายเดือนก่อน

    Selk quxer

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 የዝሙት መንገድ።

  • @MamiWangari
    @MamiWangari 10 หลายเดือนก่อน

    Adrashachihu yet new?

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ደሞ ማሳየት እንጂ አድራሻ አትናገሩ ማየት ብቻ ምን ያደርግልናል??? ወሬ ማዳመጥ ካልሆነ

  • @neimatedri5448
    @neimatedri5448 ปีที่แล้ว

    Wagaw snt new 1 seat

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet 6 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅የ666መንገድ አፈር ብሉ።

    • @genetamare7380
      @genetamare7380 หลายเดือนก่อน

      የ666መንገድ አይደለ ምእሱውጪ ሄዶ ነው ይተማረ አንተ ስላልተማርክ ነው ሰው ጥሩ ነገር ሲሰራ ማጥላላት ጥሩ አይደለም

  • @zinetmuhammed8186
    @zinetmuhammed8186 ปีที่แล้ว

    ነፍሰጡር የውስጥ እግሯን መታሸት ትችላለች ።

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 ปีที่แล้ว

      ካላበጠ አዎ ካበጠ ግን ብዙ ዉሀ መጠጣትና ጨዋማ ምግቦችን መቀነስ ነዉ ጥሩ ከልምዴ ነዉ ማካፍልሽ❤

  • @tamexo21
    @tamexo21 ปีที่แล้ว

    9/11 are asked about the location where it's !
    but no one can ans it😂😎

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 ปีที่แล้ว

      ሴንቸሪ ሞል ተባለኮ።

  • @yewentij
    @yewentij 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FousiyaFousiya-e2q
    @FousiyaFousiya-e2q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጤናይሰጥልኝደክተርእኔምግብአይፈጭልኝምናውሰጥእግሬንያመኛልተረከዜንያቃጥለኛልድርቀትምአለው

  • @SelamwetTadesa
    @SelamwetTadesa 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤