ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you & God bless you D/R
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዜአብሄር ይስጥልን። በርታ
Btaemi yemesgneka qexlo egziabihir yhagzka Dc
እናመሰግናለን ዶ/ር ከፍቅረ ኢየሱስ ቲክቶክ ቤት ነው የመጣሁት በእውነቱ ድንቅ ትምህርይት ናው በብዙ ይባርክህወንድማችን
Dr you are the best❤️keep the good work.
Good to see you again Dr. Thank you so much.
Thank you.
እናመሰግናለን ዶር
ተባረክልን።ደሞ አምሮብካል
Thank you😁
ዶክተርዬ በ ቲክቶክ እከታተልህ ነበር የ ዩቲዩብ አድራሻህን በ መከራ ነው ያገኘሁት ለሁሉ እንዲደርስ ቲክቶክ ላይ ትክክለኛ የ ዩቲዩብ አድሬስህን ሁልጊዜ አሳውቀን እባክህ እኔም ለ 12 ቤተሰቦች ሼር አድርጌአለሁ ❤ ፀጋ ይብዛልህ አንደበትህ ፈውስ አለው
Amen, thank you! Amesegnalew!
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
Thanks Dr. የክሮንስ ህመም ምልክቶች ከ አንጀት ቲቢ ምልክቶች ጋር ሲለሚመሳሰሉ በኮሎኖስኮፒ ከአንጀት ናሙና በመውሰድ ለመለየት ይሞከራል። ነገር ግን በናሙናውም ጭምር ለመለየት በሚያስቸግር ወቅት የቲቢ መድሀኒትን የምንሰጥባቸው ሁኔታዎች ይኖራሉ። ይህ ለአንዳንድ ህመምተኞቻችን አደናጋሪ ስለሚሆንባቸው በቀጣዩ መልዕክትህ ላይ አንዳንድ ነገር ብትለን።
👍👍👍👍👍🙏
🙏🙏🙏
ሰላም ለሁላችን ይሁን በርታ ሥለኪንታሮት የተማርከው ካለህ መዳሀኒት ያልተገኘለት በሽታ ሥለሆነ ነው
ደክተር በምድነውየሚገኝሕ
ጤና ይስጥልኝ ዴክተር! ጥያቄ ነበረኝ እግሬን የተረከዜ ውስጠኛው ክፍል ያመኛል ስፔሻሊስት ጋር ሄጄ ኤክስሬይ ስነሳ ከጉዳት የተነሳ የተረከዜ የውስጥ እግር አጥንትህ ሾል ብላ ወጥታለች እና እሱ ነው የሚያምህ ብሎ መድሀኒት አዘዘልኝ ውጬ ጨረስኩ ግን አልተሻለኝም ምን ትመክረኛለህ ዶክተር ?
Thank you & God bless you D/R
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዜአብሄር ይስጥልን። በርታ
Btaemi yemesgneka qexlo egziabihir yhagzka Dc
እናመሰግናለን ዶ/ር ከፍቅረ ኢየሱስ ቲክቶክ ቤት ነው የመጣሁት በእውነቱ ድንቅ ትምህርይት ናው በብዙ ይባርክህወንድማችን
Dr you are the best❤️keep the good work.
Good to see you again Dr. Thank you so much.
Thank you.
እናመሰግናለን ዶር
ተባረክልን።ደሞ አምሮብካል
Thank you😁
ዶክተርዬ በ ቲክቶክ እከታተልህ ነበር የ ዩቲዩብ አድራሻህን በ መከራ ነው ያገኘሁት ለሁሉ እንዲደርስ ቲክቶክ ላይ ትክክለኛ የ ዩቲዩብ አድሬስህን ሁልጊዜ አሳውቀን እባክህ እኔም ለ 12 ቤተሰቦች ሼር አድርጌአለሁ ❤ ፀጋ ይብዛልህ አንደበትህ ፈውስ አለው
Amen, thank you! Amesegnalew!
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
Thanks Dr.
የክሮንስ ህመም ምልክቶች ከ አንጀት ቲቢ ምልክቶች ጋር ሲለሚመሳሰሉ በኮሎኖስኮፒ ከአንጀት ናሙና በመውሰድ ለመለየት ይሞከራል። ነገር ግን በናሙናውም ጭምር ለመለየት በሚያስቸግር ወቅት የቲቢ መድሀኒትን የምንሰጥባቸው ሁኔታዎች ይኖራሉ። ይህ ለአንዳንድ ህመምተኞቻችን አደናጋሪ ስለሚሆንባቸው በቀጣዩ መልዕክትህ ላይ አንዳንድ ነገር ብትለን።