ከ Dr ግርማ ጋር በድጋሚ የነበረን የአንደበት ወግ:: ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @Asti_T
    @Asti_T 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ለሁላችን ቢኑ አንተን በማቅረቡ አንተም በመቅረብህ ምስጋና ለሁለታችሁም ይሁን 🙏 ሲቀጥል ዶክተር ግርማ ለሙያህ ባለህ ችሎታ አድናቂህ ነኝ አንደበት ፖድካስት ላይ ያዩህ ታካሚዎችህ ሲነግሩኝ ትህትናው ራሱ ሕክምና ነው ይላሉ ተባረክ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

    • @Andebetpodcast
      @Andebetpodcast  9 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው እናቴ🙏🏿

  • @Yordanos_A
    @Yordanos_A 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you for this deeply inspiring interview. It’s incredibly courageous for someone to leave a successful career in the USA and return to Ethiopia in search of a more meaningful and balanced life. Dr. Girma’s journey reminds us that true fulfillment often lies beyond material wealth. His dedication to finding purpose and balance is not only admirable but serves as a powerful reminder to reflect on what truly matters in our own lives. I wish him all the best on his continued journey and hope his story encourages others to seek their own path to fulfillment. Looking forward to more stories like this!

  • @zerumane9807
    @zerumane9807 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለዉ ባንተ እርዳታ ቤተሰቤን ከሀዘን ታድገሀል ዉለታክን ለመክፈል ያብቃን ጥሩ ሰዉ ነክ ተባረከክ 🙏🙏🙏

  • @merontademe9169
    @merontademe9169 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing humble Dr we learn a lot from ur interviewe

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 9 หลายเดือนก่อน +1

    I’m so excited to see you again thank you so much. He’s very honest and friendly personality.

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል የህይወት ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የወደድኩት ደግሞ ዶክተር በጣም ሀፍታም ነህ በምን በለኝ በእውቀት በጥበብና በፀጋ በጣም የምታኮራ ብዙ እያወክ እንዳላወክ ሆነህ በእርጋታ እውቀትህን የምትመነዝር ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ የሀፍታምነትህ ልኩ በሀገርህ ቋንቋ በአማርኛ በኩራትና በጥራት ነው ውይይትህን የምታካሂደው ያን የምዕራባውያን ቋንቋ እንግሊዝኛን መኮፈሻ አላደረክም በራስ መኩራትና በራስ መተማመን እንዴት ደስ ይላል ሁሉ ስላለህ በሌላ ቋንቋ እዩኝ እዩኝ ብለህ ያደክበትን ቋንቋ ልዩ የኢትዮጵያ መገለጫ የሆነውን አማርኛህን አላፈርክበትምና ፀጋው ይብዛልህ በርቱ በእግዚአብሔር ፈቃድ ከዚህ በኋላ የሚቀርቡ እንግዶችም በሀገራቼው ቋንቋ የማያፍሩና አድማጭ ተመልካቾቻቼውን ታሳቢ በማድረግ በሀገራችን መታወቂያ ብሔራዊ ቋንቋችን በአማርኛ እንደሚያወሩ ተስፋ አደርጋለሁ ከተሳሳትኩ በጣም ይቅርታ👏👏👏

  • @sofik7830
    @sofik7830 7 หลายเดือนก่อน +1

    I enjoy Andebet! Keep it up🥂

  • @CatLover-cw8ni
    @CatLover-cw8ni 9 หลายเดือนก่อน +2

    I was expecting to see him in your show again. The way he explained things is very interesting and intelligent, I can watch him talk the whole day honestly 😅

  • @OdeToLife80
    @OdeToLife80 9 หลายเดือนก่อน

    This is awesome Bino and you got a great human being as a guest. I should meet Dr Girma, never heard about him before. You both keep up the good!

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks for starting from the beginning...
    I agree about the diaspora way of life style, the dream is to always move back to the motherland. 🙏

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 5 หลายเดือนก่อน

    This guy is so funny, I mean he got good sense of humor, love him.

  • @melkamuamlak183
    @melkamuamlak183 9 หลายเดือนก่อน +3

    my favorite podcast...

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቋንቋን ይየቀየጡ ጉራማሌ ማድረግ÷ የተማረ ሰው ምልክት፣ የስልጣኔ ማሳያ በሆነበት ማህበረሰብ...ስልጣኔውን እየመሩ ባሉ አገራት እንዲህ ተምረው፣ ሰርተው እና ኑረው ግን እንዲህ የተቀላጠፈ የቋንቋ ብቃት ማሳየት?!! ወንድማችን እራሱን የማወቁ እና ማንነቱን የመጠበቁ ማሳያ ነው። እኔን ጨምሮ እኩዬቼ ብሎም ታናናሾች ከዚህ ልንማር ይገባል ( አገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ያላን)። በጨዋታው መሐል የተነሱት ለዛ ያላቸው አሳቦች እንዳሉ÷ይኼኛው ስለማረከኝ፣ አክብሮቴን ለማሳየት ነው። አሁንም ውስጣዊ ሰላም፣ እረፍት፣ ደስታ ከብዙ ጤና ጋር ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @dajak2290
    @dajak2290 9 หลายเดือนก่อน

    Both are amazing

  • @henokfekadu2341
    @henokfekadu2341 9 หลายเดือนก่อน

    Bless you

  • @SurafelDesalegn-x3h
    @SurafelDesalegn-x3h 9 หลายเดือนก่อน

    thank you very much

  • @YTK-DAG
    @YTK-DAG 9 หลายเดือนก่อน

    Bini You are the most amazing host. This is the best podcast for me. I love the your guest too

  • @etsubzed6741
    @etsubzed6741 9 หลายเดือนก่อน +3

    Enqwan degimeh gabeskew.☺️

  • @Enemamare78
    @Enemamare78 8 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @ledia5282
    @ledia5282 9 หลายเดือนก่อน

    Brilliant guy

  • @tedelctro6849
    @tedelctro6849 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @dawitmulugeta7651
    @dawitmulugeta7651 8 หลายเดือนก่อน

    Brilliant 🔥🔥🔥

  • @laurie8675
    @laurie8675 9 หลายเดือนก่อน +1

    Meberat meta?
    Waiting part two.

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 9 หลายเดือนก่อน

    first bini thank you so much...and pls behaylun selsew. thank you.

  • @kbtech4270
    @kbtech4270 8 หลายเดือนก่อน

    Wooooww amazing experience ❤️

  • @abinetshewa1377
    @abinetshewa1377 9 หลายเดือนก่อน +1

    it is so amazing man!! life is full of paradox!!

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 9 หลายเดือนก่อน

    My 📻podcast ❤

  • @nebiyouseyoum9037
    @nebiyouseyoum9037 9 หลายเดือนก่อน

    Abo benji yemecheh tsed sew nw yakerebkelen

  • @yokidink1616
    @yokidink1616 9 หลายเดือนก่อน

    Brother berta arife podcast nwe 🎉

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 9 หลายเดือนก่อน

    Top water!

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 8 หลายเดือนก่อน

    It's best interview looks in your back yard dear host with your hot on. Be blessed ❤

  • @عبدالرحمنالعيوني-ع2ب
    @عبدالرحمنالعيوني-ع2ب 8 หลายเดือนก่อน

    አለመውደድ

  • @davet4505
    @davet4505 9 หลายเดือนก่อน +1

    Please podcaster try use more Amharic

    • @doublea3040
      @doublea3040 9 หลายเดือนก่อน

      Why don’t you learn some new English words from the podcast

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ አንደበት podcast ከውብአለም ጋር የነበረህን ቆይታ ለምን አጠፉህ from your channel ?!

  • @damiseyachiso7802
    @damiseyachiso7802 9 หลายเดือนก่อน

    hi

  • @eyasuyohannes1990
    @eyasuyohannes1990 9 หลายเดือนก่อน

    it's looks like he have a good chest 😉 dr grima

  • @yonamos4537
    @yonamos4537 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia west tinesh seran belew yemikofesut doctoroch siyayuh men yelu yehon???🤔

  • @Malefi_A
    @Malefi_A 9 หลายเดือนก่อน

    ስቱድዮ አስተካክል

  • @WesenaleshArgaw
    @WesenaleshArgaw 9 หลายเดือนก่อน

    Try to use more Amharic please

    • @doublea3040
      @doublea3040 9 หลายเดือนก่อน

      Please learn some new words at the same time

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@doublea3040የውይይት መድረኩ በአማርኛ እኮ ነው። እንግሊዘኛ ሲሆን ያስኬዳል...መሰልጠናችንን ወይም የተማረ መሆናችንን ለማሳየት እና አጉል ልማዳችን ነው ቋንቋ ሚያስደባልቀን..አንተም/ አንቺም አማርኛውን ሳትቀላቅይ ለመናገር፣ ለመፃፍ ሞክር/ ሞክሪ ጎሽ😅 በተረፈ ሌላ ቋንቋ ( እንግሊዘኛን ጨምሮ) ሲዘጋጅ ያኔ በዛ ቋንቋ ስለማውራት እናቀራለን...አይሻልም?!😊

  • @Eyob-fc6ki
    @Eyob-fc6ki 8 หลายเดือนก่อน

    Cameraaa not clear

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 3 หลายเดือนก่อน

    ፓድካስቱ ደስ ይላል የሚቀርቡት ሰወችም ፀዴ ናቸዉ!!!ስቱዲዮ ግን 😮😮😮ኪችን ዉስጥ ቦታ አብቃቅታቹ በጥግ በኩል ይመስላል😢😢the carpet ደሞ 🤢🤢🤢🤢pls ቀይር

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 8 หลายเดือนก่อน

    Bless u

  • @WesenaleshArgaw
    @WesenaleshArgaw 9 หลายเดือนก่อน

    Try to use more Amharic please