በሽንብራ የሚጣፍጥ ፈላፍል እና ማባያ ሶስ አሰራር / snack / iftar recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +5

    2 ኩባያ ሽንብራ
    1 ሽንኩርት
    4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    ሩብ ኩባያ የድንብላል ቅጠል
    ሩብ ኩባያ ፐርስሊ
    ሩብ ኩባያ ውሀ
    1 የሻይ ማንኪያ ከሙን
    1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ድንብላል
    ሩብ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    ለሶሱ
    4 የሾርባ ማንኪያ ታሂኒ ሶስ
    2 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
    1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    ግማሽ ሎሚ
    ጨው
    ትንሽ ውሀ

  • @AddisFikiru-g1l
    @AddisFikiru-g1l หลายเดือนก่อน

    Lela sew gar ayche altesakalighim yanchi gin 😅wow

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ድንቅ ነው በርቺ

  • @radiyaabdulkadir7282
    @radiyaabdulkadir7282 ปีที่แล้ว

    Berchi allah yagezesh betam nw serawochish des yemilut masha allah❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውብ ሁሊየም ልቀቂልን

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነሽ

  • @nejakedir-t2x
    @nejakedir-t2x 7 หลายเดือนก่อน

    ቃይ ለማራግ እንዴት ነው ምነረጋው

  • @fatimacrochet1906
    @fatimacrochet1906 11 หลายเดือนก่อน

    ሠሏም 0:51

  • @lozamengesha7934
    @lozamengesha7934 7 หลายเดือนก่อน

    be ergo fanta min metekam enchelalen