Ethiopia - ፑቲን የኢትዮጵያን ውለታ በሚስጥር መለሱ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 2 ปีที่แล้ว +13

    ግብጽን ና ሌሎች የአገራችንን ጠላቶች እግዚአብሔር ይበቀልልናል።

    • @unopinionated1823
      @unopinionated1823 2 ปีที่แล้ว

      This is geopolitics. Neither side is saintly. Both are working for their national interest.

    • @GRACEAddis-hl6uj
      @GRACEAddis-hl6uj 2 ปีที่แล้ว

      Amen I agree with you 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇷🇺

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይጠብቃችሁ ፈታ ደል ለእውነት ሚድያነው አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤ድል ለአማራ ህዝብ

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮፕያ ሁሌም ሰላምሽን ሀገሬ ሀበሻ አላህ ይጠብቅሽ 👍👍👍

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 ปีที่แล้ว +5

    እድገትና ፀጋ ለሀገሬ ኢትዮጵያ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @asdhasd2287
    @asdhasd2287 2 ปีที่แล้ว +26

    ምዕራብያውያን።አላህያዋርዳችው።

    • @seifu_als2172
      @seifu_als2172 2 ปีที่แล้ว

      አሜን
      ይኸው እያዋረዳቸው ነው። በአይናችንም አያየን ነው።

    • @nejibeahmed9180
      @nejibeahmed9180 2 ปีที่แล้ว

      Oy

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ኢትዮጲያ አላህ ይጠብቅልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    ያርግላት ግብፅ ሁሌም የኢትዮጵያ ጠላት ናት ክፍት ደግሞ አሳልፎ ይስጣት

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክለኛ አገላለፅ የአሜሪካንን ጥይት ቆልታ ትበላው ይሆን እናያለን።ለጤና ያድርግለት ሲሲ ተንቀዥቅዧል

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደ ግብፅ በአለም ላይ ድሀ ሀገር የለም የኛ ሀገር ደህንነቶች ምን እንደሚያውቁ አላውቅም ።ግብፅ እድሜ ለኬሮና ቱሪስት የሚባል የለም አሁን ደሞ በብድር የሚገባው ስንፍና በቆሎ የለም።የችጋር ሀገር ነው ነበርም ወደፊትም አያልፍላቸውም ከልመና አይወጡም።የትግራይም እጣ ፈንታ በዚህ ብልግና ከቀጠሉ የግብፅ አይነት አሙሙዋት ይሞታሉ።ድል ለሀገሬ! ድል ለኢትዩጲያ! ጠላቶቹዋ አንድ ባንድ ይከስማሉ።ጠላቶቹዋ ማለቴ የውስጥም፣የውጭም።ያለጥርጥር።ድል ለፋኖ።

  • @meseretmuluye6178
    @meseretmuluye6178 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ እንኮን ደና መጣህ ቸር ወሬ ያሰማህ 👍ውይይይ አቀራረብ 👍😍😍❤

  • @feritaferita4160
    @feritaferita4160 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fgghhgtbhh143
    @fgghhgtbhh143 2 ปีที่แล้ว +9

    ፑቱን ፍቅር 😘😘

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ቀላዋጭ ግብጽ ነብር እአየኝ ትበል ኢትዮጵያ ችን ሰላም እግዚአብሔር ያርግልንእንጂ እንነሱ እየብበሉ እኛ ተመልካች እነደሆንን እአንቀርም🙏

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 2 ปีที่แล้ว +5

    የናንተ መረጃ አቀራረቡ ፍጥነቱ 👍👍😘😘😘😘

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 ปีที่แล้ว +11

    Putin the leader of century. Thankyou!

  • @deresebira5999
    @deresebira5999 2 ปีที่แล้ว

    1# feta daily.....

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว +2

    ፑቲን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠብሰው.ይበሉታል.የአሜሪካንን.መሳሪያ..ግብጽ

  • @yasminbekele2049
    @yasminbekele2049 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @keditube7321
    @keditube7321 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @asdhasd2287
    @asdhasd2287 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው።ዲልለሩሲያ።ፑቲንእናመስግናለን።

  • @solomennegussie738
    @solomennegussie738 2 ปีที่แล้ว

    I respect personality

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ💝💝💝💝💝

  • @mohammednurhasson7072
    @mohammednurhasson7072 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ፑቱን

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo4093 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛🛑 ከኢትዮጵያ ሀገር ዛሬ የኢትዮጵያ ልጅ የሆነ በፍቅር የሚገዛ መሪዎች አሉ ❓የእለም የአሜሪካን ተላላኪ አሉ❗
    💚💛🛑 የኢትዮጵያን ልጆች ዜጎች አሜሪካን እና የአሜሪካን ምድር ዜጎቿን ለአደጋ አርገዋል ❓ኢትዮጵያዊያን የእለም❗
    💚💛🛑 የኢትዮጵያዊያን ሕዝብ ዜጎች እንዴት ነው ከለከላቸው የሚገግሙት❓አሜሪካ ን እንግሊዝን እስራኤልን ከኢትዮጵያ ፋይል በመሰረዝ ብቻ ነው ከምድሯ ❗አዎን
    በዓለማት ሀገሮች መንግሥት ሕዝብ ሁሉም ዜጋ በሰላም ውስጥ በክብር የሚኖር ከሕግ በታች ዝቅ ጎንበስ ወረድ ሲእል ነው
    ግን ዛሬ ከኢትዮጵያ ምድር የሃይማኖት መሪዎች የእሉም
    የሀገር ገዥዎች የእሉም ሕዝቡም ተደናግርዋል በድህነት ውስጥ ነው የአሉት !
    ፍትህ ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ ሀገር አማን አሜን

  • @ادريسسعيد-ج4ط
    @ادريسسعيد-ج4ط 2 ปีที่แล้ว

    ግብፆችንአላህያጥፋችው በሳኡዲአስጨርስን እነዛስች መከርያውርዲባችው እእ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

    ለነገሩ የግብፅን እናወራለን እንጅ የኛስ አገር ቃል የማይገኝለት የዋጋ ንረት እነሱስ ቢቃወሙም ተቃውሞ ቢወጡም እንደኛ ዱላና የጥይት እሩምታ አይወርድባቸውም ሆድ ይቻለው ብሎ የሚኖር ምስኪን ህዝብ ብቻ ፈጣሪ ኢትዮጵያንን እና ደጋግ ልጆችዋን ይባርክ በቃም ይበላት

    • @ጌታጎንደሬው
      @ጌታጎንደሬው 2 ปีที่แล้ว +2

      ወዳጄ የኢትዮጵያ ይሻላል ከሌላው አለም ይሄን እምትረጂው ያደገ ሀገር እየኖርሽ ዘይት ከሁለት ሊትር በላይ መግዛት አትችይም ስትባይ ነው አንድ ዳቦ 15$ ስትገዢ ነው ነዳጅ አንድ ሊትር 10$ ስትገዢ ነው ኢትዮጵያን ልታመሰግኚ እምትችይው። ስለዚህ ከማውራት በፊት ማገናዘብ

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምለእማማኢትዮጵያ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Selam lema ethiopia egzabehir hoy

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

    ግብፅ ጠላቶቻችን አደሉም የፖለቲካ ልዩነት ህዝብን አይወክልም ግብፅን የመሰረተች ኢትዮጵያ ነች ወንድም ህዝብ ግብፅ እና ሱዳን ከምናስበው በላይ ዘመዳችን ነው እኛ ዛሬ ትንሽ አስተሳሰብ ስላለን እንጂ አፍሪካ ሁሉ ኢትዮጵያ ነበር እኛ ግን ጭፍኖች ስለሆነን ነገሩን እናባብሰዋለን

  • @berebelete362
    @berebelete362 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @መልዕክተኛው
    @መልዕክተኛው 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነዉ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤ በቅርቡ ስለምጀምር video መልቀቅ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @abebeyohannis6721
    @abebeyohannis6721 2 ปีที่แล้ว


    ሹክሹክታ

  • @kemalmohammedosman6128
    @kemalmohammedosman6128 2 ปีที่แล้ว

    የግብፅ ስንዴ መከልከል ለኢትዮጲያ እንዴት ውለታ እንደሚሆን አይገባኝም። የግብፅ ህዝብ መራብና መቸገር ለእኛ ምቾት ይሆናል ብሎ ማሰብና መመኘት ሰብኣዊነት አይደለም። ፖለቲካውንም የበለጠ ያጦዘዋል እንጂ ያረግባል ማለት የዋህነት ነው። አልሲሲ ቢነሳ ማንኛውም የግብፅ መሪ ለኢትዮጵያ መለኣክ ይሆናል ማሰብ ደግሞ ትክክል አይመስለኝም። ታድያ ይህች የእናንተ "ውለታ" የቱጋ እንደሆነ አይገባኝም ርእስ ከማሳመር በቀር።

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያስ ???

  • @dawitabel8098
    @dawitabel8098 2 ปีที่แล้ว +1

    Very good analysis. Egypt is our historic enemy and sadly it's continuing to be one. Ethiopia shall prevail 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      egypt was onse in the ansient times a part of Ethiopia All Of Africa Was Ethiopia But We Messed It Up All Of Africans We As Africans WE Mead Each Other EnemyS so sad but we Have 5,000 Years HIstory As Ethiopia But After Europian Colonization We All Africans Beceam Enemmys Ask Your Sulf Who Meadus Fight Who Is Risponsibil For Our Blood Shead

  • @mulugetaayano7091
    @mulugetaayano7091 2 ปีที่แล้ว

    My fevourite 😍

  • @kb35000
    @kb35000 2 ปีที่แล้ว +4

    🇷🇺🥰🥰🥰

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว

    ስራ ልሰራ ስል መጀመርያ የናተን ፔጅ አይቼ ነውስራዬን የምሰራው ✌🏽

  • @husshuss331
    @husshuss331 2 ปีที่แล้ว

    ፈታዎች ዘገባችሁን ልክ እንዴ መጀመሪያው አድርጉት ።በክላሲካል አደረጉት ከሌሎች ልዩ የሚያደርጋችሁ እሱ ነው ።ይስተካከልልን Please Please

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ምታወሩት
    አስጠላችሁኝ

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +1

    እትዮጵያን የነከ የለውም በረከ ግብጽ አውንም ጋነ ትረበለች ቶኮሰዋን ከልታወች

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhir ethiopian abeztauo yetabek

  • @dalalolaliago5090
    @dalalolaliago5090 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ድምጺ አይሚርም ወይም ምተሰለፎ ነገረ አያምረ

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 2 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ትንታኔ እነግብፅዬ ቢሰሙት ብዬ ተመኘው
    ግብፅ ገና ትደርቃለች ለማዬት ያብቃን

  • @solomonkidane4047
    @solomonkidane4047 2 ปีที่แล้ว

    አባ አምሀ የሱስ

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 ปีที่แล้ว +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች :: እንደ ኢትዮጵያ እየተንገዳገደች ያለች ሀገር የለችም በአሀኑ ሰዓት::

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 7 หลายเดือนก่อน

    ሩሲያን እንወዶታለን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    ፒቲን.አንበሳ

  • @abdulfetahsherif7947
    @abdulfetahsherif7947 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ችግር እኮ የራስን ሳያዩ የሰው ለይ ሜፍጠጥ ምንድነው እስኪ ኢትዮጽያ ያለችበትስ የኑሮ ውድነት ምድረ ባንዳ ሁላ እስኪ የኢትዮጵያን እናቶች የሉበትስ የኑሮ ውድነት የ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሹፈትስ አረ ወገን የኛን ችግር ከማውራት ይልቅ የሌላውን መፈትፈት ነው የምንወደው

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 2 ปีที่แล้ว

      ግብፅ በአባይ ጉዳይ ኢትዮጵያ ላይ ጣቷን መቀሰራ የኢትዮጵያ ችግር አይደለም እንዴ???

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 ปีที่แล้ว

    ፈታዬ የሃገራችን የኑሮ ውድነት ከነግብፅ አይብስም ብለህ ነው?

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    ግብፆ.አፈር.ትብላ

  • @mahmudnuru369
    @mahmudnuru369 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢያንስ የትንታኔ ምንጫችሁን ስም መጥቀስ አትዘንጉ

  • @selamutesfaye5800
    @selamutesfaye5800 2 ปีที่แล้ว

    Ability Bart gazu audio naw

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว

    ግብፅ አባይ አላት እንዴት ስንዴ አታመርትም??

  • @ልኑርበትዝታህ
    @ልኑርበትዝታህ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክ ከረጢቷንይዛ ስንደ ልመና በሳቅ😂😂😂😂😂😁😁😁🙈🙈🙈

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዬጺያ አምላክ አያንቀላፋም

  • @yemedinaw6619
    @yemedinaw6619 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ትለያላቹህ

  • @mohammedbolet1054
    @mohammedbolet1054 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ

  • @kebededeti5100
    @kebededeti5100 2 ปีที่แล้ว +1

    U

  • @unopinionated1823
    @unopinionated1823 2 ปีที่แล้ว +6

    This brings danger and opportunity with it. The Al-Sisi government might use conflict with Ethiopia as a means of distraction. This is very serious. However, Egypt will be distracted with internal turmoil, which might weaken its international presence. It is a very challenging issue. The entire Arab world will be in trouble due to wheat shortage from the Ukraine war. If Ethiopia achieves wheat self-sufficiency and have enough for exports, it will have power in the region.

    • @zedmekonnen901
      @zedmekonnen901 2 ปีที่แล้ว

      If we only had a leader the PM is a Visine

    • @dawitabel8098
      @dawitabel8098 2 ปีที่แล้ว

      Egypt might blame it's misery on the GERD but everyone knows its conspiracy.

    • @unopinionated1823
      @unopinionated1823 2 ปีที่แล้ว

      @@dawitabel8098 Not everyone, my friend. Most Egyptians believe their government's narrative.

    • @asnakesema425
      @asnakesema425 2 ปีที่แล้ว

      @Henok Y inll

    • @yohanshagos9495
      @yohanshagos9495 2 ปีที่แล้ว

      0

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 2 ปีที่แล้ว

    ግብጽ የራሰዋን እንዲሁም የአሜሪካና የአውሮፓ መንግሰታትን አጀንዳ በተዘዋዋሪ መንገድ በኢትዬፐያ ላይ እየፈጸመች ትገኛለች። ኢትዬፐያ እንደ ሌሎቹ ሀገራት የምእራብውያን ተመጽዋችና ሎሌ ሀገር ሆና እንድታገለግል ይፈልጋሉ። ጎረቤት ሀገራትም እንዲሁ እንድንሆን ይፈልጋሊ። ሀገር ውሰጥም ሆዳም፣ በዝባዦች፣ ሰልጣን ናፋቂዎች፣ ሙሰኞች እንዲሁ ለብዝበዛ የተመቸች ኢትዬፐያን ይፈልጋሉ። ይህ ሁኔታ አፍሪካ በድህነት ውሰጥ እንድትማቅቅ አድርጓታል።

  • @ramalanramalan5356
    @ramalanramalan5356 2 ปีที่แล้ว

    Berabo

  • @ethioking6095
    @ethioking6095 2 ปีที่แล้ว +1

    በሚስጥር ከሆነ አንተ እንዴት አወቅክ?

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 ปีที่แล้ว

    selzi..ye..egybet..ena..america...inbasi...aswetu...

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 ปีที่แล้ว

    ምኑን ምስጢር ሆነ?

  • @emmerenciataute3646
    @emmerenciataute3646 2 ปีที่แล้ว

    ለእትዮጲየ;ምንግዜም;ሱደን;ለመትተኘ;ጠክሮመቆምነ:ሩስየንነ;ቸይን;ነ;መቅረብ;አስፈለግነዉ;ምክነቱምአሜርከነሩየ:ረሠቸን;ቺለነ;መኖርአይወዱመነጠክሮመቆም;መግስትንመዲገፊ;መግስምሕዝቡመየት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሲሲ.የሞተ.በቁሙ.

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 ปีที่แล้ว

    ቭላድሚር ፑቲን ነዳጅ ላእተወሰ ጊዜ እርዳታ

  • @abayforum
    @abayforum 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ምኑን አይታ

  • @Woldu674
    @Woldu674 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia yeraswan torrinet mashenef yalchalech zim billa ke Russia gar meleteff tifeligalech!!

  • @mara37994
    @mara37994 2 ปีที่แล้ว

    Entheee tebedda abechuuuuu

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ግዜውን ጠብቆ እግዚአብሔር ሁሉን ያሳየናል ግብፅ ሌላው ቀርቶ ኢትዮጵያ ረሀበተኛ ሕዝብ ያላት አገር ነች ሰለዚህ ግድቡን መገንባት አትችልም ብላ ሰብሰብ ምሁሩ መሪአችን አሳያት ታዲያ አሁን እኛ ወይም እሷ ረሀብተኛ ግድባችንንም ሞላን ፣ ሰንዴም አረሰን ግብፅ ተቃጠይ ሞጥሟጣ እሳት ምላሰ

  • @abialex5321
    @abialex5321 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ደሞ ከግብፅና ከሲሲ ውጪ ሌላ አታውቅም እስኪ ስለሀገርህና ስለመሪህ አውራ ዘለህ ግብፅ ግብፅ አትበልብን። የራሷ አሮባት ....... አሉ ። ምቀኛ

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 ปีที่แล้ว

    Bravo Russia and Putin,we the real Ethiopians love Russia.

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 ปีที่แล้ว

    ማፈሪያ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 ปีที่แล้ว

    Thank you and you are fonny teytaw kolta tblaw 😂🤣❤️🇲🇱

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    እሻላ.የግብጽ.መንግስት.ይወገድ

  • @amanuelgebre3790
    @amanuelgebre3790 2 ปีที่แล้ว

    It’s Ethiopian water it is up to Ethiopia tolet the water to egpt not Egypt or other country bushes to tell Ethiopia what to do in Ethiopian water please change be fair this is like telling the oil reach country to give free oil to other country make sense

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ያልገባኝ ነገር ግብፅ ስንዴ እነ በቆሎ ታገደባት ኢትዮጵያዊነ ደስ አለን ይገርማል ዞሮ ጉዳቱ ግብፅ አባይ ላይ ጥርሱዋን ነክሳ እዛ እህል ስታጣ እኝን ለመብላት ትጨዋለች እነ የሚፈልጉትን ስንዴ እነ በቆሎ አጊኝተው እኝ ንም ለቀቅ ባርጉን አይሻልም ምቀኝ ስንሆን እራሳችንን ነው መልሰን ምንጎዳው ለሰው ልጅ መልካም ተመኝ መልካም እድታገኝ።

  • @amab7883
    @amab7883 2 ปีที่แล้ว

    111

  • @abubaokermussa4690
    @abubaokermussa4690 2 ปีที่แล้ว

    Ne

  • @EPSEth
    @EPSEth 2 ปีที่แล้ว

    Egypt ye America yechin gered wedejewalew

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 ปีที่แล้ว

    beravo...russia..

  • @mohammedbolet1054
    @mohammedbolet1054 2 ปีที่แล้ว

    ተንትን

  • @garisima1314
    @garisima1314 2 ปีที่แล้ว

    0

  • @kediryimer3357
    @kediryimer3357 2 ปีที่แล้ว

    S-400 naw ende

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 ปีที่แล้ว

    beravo...putin

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 ปีที่แล้ว

    ቡቲን ውለታውን በሚስጢር
    መለሱ ላልከው ምስጢሩ የቱ ነው
    አንተ ገበያ ላይ አስጥተህው::

  • @eliaswoldegiorgis5872
    @eliaswoldegiorgis5872 2 ปีที่แล้ว

    Bubu absheru merhaba.adarash.lideta.muslim ahyude.christian. yosuf kot yalebesew. Adarash.megenagna.lideta.muslim ahyude.christian. engeie.merya.y.t.g.y.b.m.web.

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 ปีที่แล้ว

    saudi...ena..esrel...ke..abay..weha..tetekami..nachew...lezi..new..ke..egybet..gon..yekomut.........kasoche...le..esrel..wera..metakebelu..erfu

  • @remedanjanbo6358
    @remedanjanbo6358 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ጋዜጠኞች ትገርሙቻላቹ ለጊዛዊ ግጭት ብላቹ ለጊዛዊ ጥላትገሀነብ ትመኛላቹ

  • @SamuelTech21
    @SamuelTech21 2 ปีที่แล้ว

    Egypt the worst enemy of Ethiopia

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 2 ปีที่แล้ว

    EYE EGIPT TENKOL YBASOW GIFNA TENKOL ETIOPIAN BE ERTRIA YADEREGECHUW SIWEDADER 98 %EYE ETIOPIA YBISAL 80 AMET TENKOLNA TORNET ALEMIN EYTETEREDAW METEWAL BE LIMENANA BIDIR EFERARESE IDAW MEKFEL YAKATOW TELALAKI MENGIST AND KAN WODKO INDAINESA YTEREGAGETR NEGER KNOW

  • @mgooner521
    @mgooner521 2 ปีที่แล้ว

    Slava Russia new world order my orthodox people

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 ปีที่แล้ว

    ethiopian enemy is not egypt or america sudan what ever ethiopian bandas are enemy like TPLF /ONEG SHENE /ETHIO 360 EXTRA

  • @emanda1366
    @emanda1366 2 ปีที่แล้ว

    Imagine how much the U.S. invested/investing on the conflicts of some of the world countries like:
    1. Afghanistan($2.3 trillion so far, according to Wednesday’s release from Brown University’s Costs of War Project.)
    2. Iraq
    3. Syria
    4. Yemen
    5. Iran
    6. Libya
    7. Somalia
    8. Sudan
    9. Ethiopia
    10. Ukraine($800 Million for only arming purposes).

  • @kindyetilaye4138
    @kindyetilaye4138 2 ปีที่แล้ว

    russia yimechish

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 ปีที่แล้ว +1

    ባካችሁ አሜሪካ የግብፅን ያክል 2%ብትኖርበት የሀገር መበጥበጡ ላይ ብትንትናችን ወቶ ነበር።

    • @derejeassamnow8010
      @derejeassamnow8010 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር እያለ? እስከ አሁንም እትዮጵያ ያለችው የምትኖረውም በእግዚአብሔር ነው።እኛ መልካምነት ተገኝቶብን ሳይሆን ምህረቱ ቸርነቱ ገኖልን።

  • @begashawkidane7987
    @begashawkidane7987 2 ปีที่แล้ว

    Who are you people or guys. Be positive and supportive for your country if you are. If you aren't behave and shut up.