ክልል የመሆን ዕድል እና ፈተናዎች ... ከሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2023
  • Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    TH-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

ความคิดเห็น • 53

  • @fikremariamh3912
    @fikremariamh3912 6 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ደስታ በጣም የተማረ ጥሩ አስተዳደግ ያደገ ከነቤተሰቡ በጣም ኢትዮጵያን የሚወዱ ከአባቱ ጀምሮ ወንድሙ ዶ/ ር ያቆብ ጀምሮ የታወቁ ቤተሰቦች ናቸው ሲዳማ ክልል ከሆነም በሁላ ሌላው ተወላጅ በፍቅር የራሳቸው ክልል እንደሆነ የሚደሰቱበት ክልል ቢኖርሲዳማ ክልል ነው ክቡር አቶ ደስታ እናመሰግናአለን እኛ የጉራጌ ተወላጅ በአሁኑ ስአት በነፃነት የምንኖርበት ክልል ነው ሲዳማ

  • @20204606
    @20204606 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ውይይት ነበር፡ ለሰውዬው ያለንን ጥሩ አመለካከት እንዲጨምር ያረገ ነው።

  • @siyumadugnamamo6358
    @siyumadugnamamo6358 ปีที่แล้ว

    Liked this guy, very articulate and logical.

  • @jesusislord8973
    @jesusislord8973 ปีที่แล้ว +2

    ወድ መሪያች ደ/ር አራርሶ አውነተኛ መረጃ በማንሳታቸ ደስ ብሎኛል ጋዘጠኛውን የገረመኝ በጎሳ አባዘ የተጠናወታቸው የተዛባ መረጃ የተሰጣቸው ይመስለኛል

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      Reporter, Please STOP 🛑 interrupting right in the middle of a story….Stop talking over your guests while they were answering your question, or cut them off while they were sharing their thoughts.

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      ትክክል ጋዜጠኛው ችግር እለበት ..... እኚህ መሬ ቆራጥ መሬ ናቸው ረጅም እድሜ 🥰👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yihungetu9897
    @yihungetu9897 ปีที่แล้ว +1

    he is our intelligent and talented leader
    thank u very much

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      Yes indeed May God Bless & Protect Him From All Evil Eyes Amennnnnnn AmennnnnnnAmennnnnnnn👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Case24215
    @Case24215 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ነው ለቀቅ አደረገው

  • @fikerhappy7433
    @fikerhappy7433 ปีที่แล้ว

    The excellence Mr. President we would like to thanks for your amazing leadership.

  • @atotemedia8042
    @atotemedia8042 ปีที่แล้ว +1

    Wow what a wonderful interview that I have seen !! Thank you waltawoch!!

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว

    Yes 👍 Much Appreciated Sidama Leader 🥰 May God Bless You & Protect You From All Evil Eyes AmennnnnnnAmennnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn👏🏽👏🏽👏🏽

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብር የስዳማ ክልል ሪዕሰ መስተዳደር የተከበርከው ደስታ ለዳሞ ያቀረቡት መልስ እጅግ የሚደንቅ ስለሆነ አሁን ከለው የበለጠ ሰርተው ሌሎች ክልሎች ምሳሌ እንደምሆኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ያክብሮት

  • @tadeletilahun9805
    @tadeletilahun9805 ปีที่แล้ว +2

    Nice interview!

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 ปีที่แล้ว

    Excellent region leader. I'm very happy to watch. My interest in Sidama always visits. I have a passion for agriculture, and this encourages me to plan next I cone to Ethiopia. I work and level in America since the derg Ira.

  • @aynalemnigatu5167
    @aynalemnigatu5167 ปีที่แล้ว

    Best our peresident!! God Blesse you with his Love🙏

  • @media8993
    @media8993 8 หลายเดือนก่อน

    wow y migerm y poletica ewuket k tilk tinitane gar big respect

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 ปีที่แล้ว

    The region president briefing is cleare.Thank you.

  • @mubarekmejid4552
    @mubarekmejid4552 ปีที่แล้ว +1

    LAYU LELA WISTU LELA

  • @HadiyyaMediaHouse
    @HadiyyaMediaHouse ปีที่แล้ว +1

    Dear Simeneh, it would be best if you attempted to speak with one of the Hadiyya representatives. Find out if they collaborate with others at the zonal, regional, and federal levels.

  • @mamoledamoharemo
    @mamoledamoharemo 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኤጄቶ 50%፭፮

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว

    Reporter, Please STOP 🛑 interrupting right in the middle of a story….Stop talking over your guests while they were answering your question, or cut them off while they were sharing their thoughts.

  • @derejemarkonl6289
    @derejemarkonl6289 ปีที่แล้ว +2

    ደስታ ጀግና ነህ አብይም ሙስጤፍም

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer ปีที่แล้ว +2

    በሂወቴ የምጠላው አቃፊ የየሚለው ቃላት ነው

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      እዎን እቃፌ ነህ እያሉ ወረውህ የኔ ነው ከሚሉ ያድነን ...!!!

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 ปีที่แล้ว

    አቶ ስሜነህ የዛሬ አንዳንድ ጥያዌዎችህ የተዛነፉና የመርህ ጉድለት ያለበት ነው!! ስመስለኝ ጥያቄዎችህን ያዘጋጀኅው ከአንድ አካላት ብቻ ነው!!!

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 ปีที่แล้ว

    የግድ መቻል አለበት የጋዜጠኛ ወከባ አያሰፈልግም ምክንያቱም የራሳቸው ነው በግድ ሌላ መጫን አያሰፈልግም የራሱ ሁሉ ነገር ያለው ህዝብ ሌላ አሰፈልግም ካሰፈለገም በህዝቡ ፍላጎትና ፍቃድ እሱንም ህዝቡንና ባህሉን ቋንቋውን ካከበሩ ……

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 ปีที่แล้ว +1

    ደስታ እወድሀለሁ ❤❤ ቁጥርህ አስምጥልኝ

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว

    አቶ ባይፈርስ የዉንጀላ ና የሃሜት ጥናት ያላካሄድክበት የደቡብ ክልል ንቀት ያለብህ አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው።

  • @mamoledamoharemo
    @mamoledamoharemo 11 หลายเดือนก่อน

    የክ/ ዶ የነበሬዉ ከንቲባ 1ኬሆነ 16 በተሴብ ለመሆኑ ምን ይዳገታል ።???

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ

  • @mamoledamoharemo
    @mamoledamoharemo 11 หลายเดือนก่อน

    ሲዳማን ÷4 የሚሉት እዉነት ነው

  • @caddgm1711
    @caddgm1711 ปีที่แล้ว

    YeAmhara wushet maleqia yelewum

  • @girmakassa4829
    @girmakassa4829 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ዞን አላችሁ ወይ??

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ ።

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 ปีที่แล้ว

    ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከአሳታፊነት አንጻር የገለጹት እውነት ነው። ሲዳማ ክልል ለሌሎች የፌደራሉ ክልሎች አስተማሪ ርምጃን ወስዶ አሳይቷል።

  • @redwanabegaz
    @redwanabegaz ปีที่แล้ว

    እፈተንክ ነው

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ 16:30

  • @redwanabegaz
    @redwanabegaz ปีที่แล้ว

    ክክክ ዶ/ር ተብሎ ይጠራል እንዴት ልሆን ይችላል

  • @tarikubanda1094
    @tarikubanda1094 ปีที่แล้ว

    berta abatachin

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 ปีที่แล้ว +1

    ሴትየዋ በማርያም ቀን የሚበቃትን ያህል ከፈጨች በኋላ ውይ ለካ ዛሬ ማርያም ናት ብላ አቋረጠች አለች አሉ። ሲዳማ የራሱን ክልል እስከሞት ድረስ ታግሎ ካረጋገጠ በኋላ ስሌለላው አትቸኩሉ ረጋ በሉ ብሎ መካሪ ሆነ። አስመሳይ ክልል ነው። ሁሉም ብሄር እንደሲዳማ የራሳቸውን ክልል ማግኘት አለባቸው። ይጉዳቸው: ይጥቀማቸው ክልል ይሁኑ!

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 ปีที่แล้ว

    Ethiopian federalism is not founded on capacity, education, hard effort, or anything like. It's vague to me why Ethiopian elites stick to ethinincity.

  • @shimeliskebede5828
    @shimeliskebede5828 ปีที่แล้ว

    አቶ ደስታ ተስፋ የሚጣልበት ኢትዮጵያ ነው ፣ የሚመጥነው ለፌዴራል ሥልጣን ስለሆነ በብሔር ታጥሮ መቆየቱን አልደግፍም ፣ በተለይ ሲዳማ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያንን በአስተዳደሩ ማሣተፍ የአስተዋይነት ምልክት ነው ፣ ኦሮሞ ከዚህ ይማር

  • @samueldaba
    @samueldaba ปีที่แล้ว

    እውነቴን ነው አዋሳ ክልል ከሆነች ወዲህ አመዳም ሆናለች!!

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว

    የምትፈለገው እንደ ንጉሶቹ ዘመን የአማራ ሰምና ክርስትና አንስተህ ኦሮሞዎችና ትግሬዎች ሌሎችም እያስተዳሩ የውሸት አማራ ያስተዳድራል ኢንዲባል ነው የምትፈልገው።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    አፄ ሚኒሊክ የከለሉት የሲዳማ ክልል ሙሉ ሲዳሞን ያጠቃለለ ነው
    ጣሊያን ሲከልላቸው የኢትዮጵያን ሲሶ ሰጥቶ ነው
    ቢልፂጊና ሲከልላቸው ወረዳ አሳክሎ
    ቂቂቂቂቂ 😂

  • @alexo740
    @alexo740 ปีที่แล้ว

    ጎሳ ጎሳ አትበል ጋዘጠኛ ተብየው ጎጃም ሂድና መንገድ የሚያዘጋ የፋኖ አለቃህ ይልቃል ከፋለን ጤይቅ በራስህ ቋንቋ። ሌባ

  • @540963
    @540963 ปีที่แล้ว

    Yihin degmo min tenkol litaserabet new

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ 16:30

  • @user-mv8yo2ed4h
    @user-mv8yo2ed4h ปีที่แล้ว

    ሲዳማ ብሎ ያቀላል እኔድ ጋዜጠኛዉ በስንት ስቃይ ክልል የሆነዉን ቃለ መጤይቁንም የምትጠቀዉ የመላዉ ሲዳማ ሚምራ ስለሆን አንቶታን እቴጠቀምክ 16:30