ሩታ በመጨረሻም ተሳካላት አብርሽን ይዛ አዲስ አበባ ገባች🙈❤️💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • #abtube #famly

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 หลายเดือนก่อน +1545

    ፍቅር የሚያምረዉ በሩታ እና በአብርሽ ነዉ የምትሉ👍👍👍👏👏

    • @lc09o95
      @lc09o95 7 หลายเดือนก่อน +34

      አልልም በኔም ያምራል ሆሆሆ

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 7 หลายเดือนก่อน +15

      እእ አረ በኔም ያምራል ክክክ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ምርጥ የመልስ ምት😂😂😂​@@lc09o95

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 7 หลายเดือนก่อน +4

      አዎእህቴልክነሽ

  • @UTOPIATUBE19
    @UTOPIATUBE19 7 หลายเดือนก่อน +454

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ
    ጀግኖች ስለሆናቹ❤❤❤❤❤

    • @Zenatn1234
      @Zenatn1234 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሽኩረን ወንድማችን🙏🙏

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሸኩርን የኔ መልካም😊😊

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ መለመኛ ቃላታችሁ

    • @shetajordan7141
      @shetajordan7141 7 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሠግናለን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @zamzamzamzam3108
    @zamzamzamzam3108 7 หลายเดือนก่อน +35

    የዩቱብ ሱስ ሆኑብኝ አብረሽ እና ሩታ ፍቅር እኮ ናቸው አይለየችሁ ሁሌም ደስተኛ የድርገችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 7 หลายเดือนก่อน +775

    100ላይክ እፈልጋለዉ እስኪ ደስ ይበለኝ ስጡኝ😉ሩታየ እኔ መሳይ በጣም ነዉ እምወድሽ 😁😁😁አብሩሽየ&ሩታ❤🎉

  • @ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
    @ኣባይነሽየራያልጅየማርያም 7 หลายเดือนก่อน +15

    ለካ በፍቅር ስትጓዳ 😢 እግዚአብሔር ያንተ ያላት አለች የምባለው እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አለኝ ማለት ነው

    • @Seada-S
      @Seada-S 7 หลายเดือนก่อน +2

      አወ አብሺሪ😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 หลายเดือนก่อน +914

    አብርሽ እና ሩታ የሚዲያዉ ድምቀት ናቸዉ የምትሉ❤❤❤🎉👍👍

  • @MatiyosLove-u2w
    @MatiyosLove-u2w 7 หลายเดือนก่อน +88

    ምን አይነት ዓሰል /ማር የመሰለች ልጅ ናት ፍቅራቹ ይባረክ አሜን አብርሽም አንተ እግዚአብሔር ይወዳሃል እቺ ልጅ ያበረከተልህ ❤❤❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +7

      አወ መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ❤

  • @Melastartube-tv3ce
    @Melastartube-tv3ce 7 หลายเดือนก่อน +179

    አብርሽ አንተ መልካም ስው እስቲ 200k እናስገባው የምትሉ እኔንም ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ekram23-h1c
    @Ekram23-h1c 7 หลายเดือนก่อน +81

    እኔኮ የሚገርመኝ ነገር እሧ ላይ የወጣ ነገር መቼ ኖ የሚያሥጠላባት የኔ ሙሉ ሤት ኑሩልኝኝ የኔ አሠሎች❤❤❤

  • @SadMus-m6t
    @SadMus-m6t 7 หลายเดือนก่อน +307

    አብርሽን በቅሪብ 200K እነስገበዉ የሚትለ ለይክ አድሪጉጉጉጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 7 หลายเดือนก่อน +1

      Awo

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 7 หลายเดือนก่อน

      Gede new

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 7 หลายเดือนก่อน +3

      አይቀርም ይገባልው👍👍

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 หลายเดือนก่อน +4

      ገና ሚሊዬን ይገባሉ❤❤❤

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 7 หลายเดือนก่อน +561

    አብርሽየ አንተ መልካም ሰዉ ነክ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁለት መቶ ሺ እናስገባቸዉ ለሩታም ቻናል ይከፈትላት የምትሉ👍👈

    • @mjikn1172
      @mjikn1172 7 หลายเดือนก่อน +8

      😂😂 ይበቃቸዋል ይሀ😁

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +4

      አወ ግድ ነው

    • @Hafaizah
      @Hafaizah 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 7 หลายเดือนก่อน +42

    አብርሽዬ ደስተኛ ሰለሆንክ ደስታዬ ወደር አጣ ክፉ አይንካችው የአብርሽ ንግስት ሩታዬ አንቺ መተሽ ሁሉ ነገር አማረ እኛ እራሱ በጉጉት ጠባቂ ሆንን ሁሌም ይመርባችሁ የኔ ውዶች ግን አንዳሳብ ልናገር አትስማሙም ቤተሰቦች ሁሌ ይምጡልን በቀን በቀን የኔ ሱሶች ውድድ አረጋችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 7 หลายเดือนก่อน +244

    አብርሽና ሩታ የሚዲያው ድምቀት ናቸው የምትሉ❤❤🎉🎉

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @ሀያትየረሱልወዳጅ
      @ሀያትየረሱልወዳጅ 7 หลายเดือนก่อน

      ቤካ ሁላችሁም ድምቀቶች ናችሁ ❤❤

    • @NejatSaid-j7q
      @NejatSaid-j7q 7 หลายเดือนก่อน

      ሁላችሁምጣፋጭናችሁ❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 7 หลายเดือนก่อน +159

    ሩታ ለአብርሽ ሰላሙ ውበቱ ፈገግታው ናት💝 ዶክተር ናት ታክመዋለች መምህር ናት ታስተምረዋለች🌱 በጣም ጨዋ ልዩ ሴት ናት👸 ሁሉም ሰው የኔ ብሎ የሚመኛት እሷ ግን የአብርሽዬ ነኝ የምትል ፈገግታዋ ሰላም አለው አረ ስንቱ ሁሉ ነገሯ ውብ ነው🙊 አይለያችሁ እስከመጨረሻው💗💗💗A&R❤

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 7 หลายเดือนก่อน +8

      በትክክል በረከት ሰላም ነች እፍፍ እሩታዬ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም የኔ ሰላማዊ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SofiaDubai-d8q
      @SofiaDubai-d8q 7 หลายเดือนก่อน +7

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ገልፀሻታል ሁሉ ወንድ እሚያስባት እሚመኛት እሱዋ ግን የአብርሽ ብቻ ነኝ እምትል ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 7 หลายเดือนก่อน +34

    አብርሽ የምር ፍቅር ይዞታል አሁንላይ ይች ልእልት ያልተወደደች ማንስ ይወደዳል እሩታየ የኔ ሴት ፈጣሪ በደስታና በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @erukya
      @erukya 7 หลายเดือนก่อน +5

      በሚገባ የለለ ነዉ የፎነቀቀዉ ግን ቶሎቢጋቡ አሪፍ ነዉ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 7 หลายเดือนก่อน +8

      መጀመሪያ ላይ ብያለሁ በሃላ አንተ ነህ ፉንቃ የሚያንፉቅቅህ ብዬ ነበር 👍😘😘😘

    • @FhDyu
      @FhDyu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ በሳቅ

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 7 หลายเดือนก่อน +3

      አይ ኮሜተሮች አይተን የምንረዳው ነገርስ

    • @መሠረትአበቴ
      @መሠረትአበቴ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ara atsfiru😅

  • @SadaAbederi-vx7of
    @SadaAbederi-vx7of 7 หลายเดือนก่อน +108

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አብርሽና ሩታን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍👍 የኔ ውዶች💪💪💪

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 7 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 7 หลายเดือนก่อน +197

    አብርሽን ከሩታ ቤተሰቦችጋ ይተዋወቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 7 หลายเดือนก่อน +2

      በቃ እኛነን አዛዥ ነው የምትሉት😂😂

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 7 หลายเดือนก่อน +15

    ኣብርሽና ሩታዬ የኔ ስስቶች ሁሉም የሚያምርባችሁ ዶሞ ተጋብታችሁ ኣሳዩን በጣም ምወዳቹሁ የኔፍልቅልቆች❤❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 7 หลายเดือนก่อน +191

    ግርም ሚለው የለበስችው ሁሉ ሚያምርባት ነገርስ የኔ ልብ ንፁህ ሴት ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ🎉😊🎉😊

    • @Hafaizah
      @Hafaizah 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 7 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን ሩታዬ ትለያለች ኮ❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 7 หลายเดือนก่อน +60

    እሩት ምን አይነት እድለኛ ሴት ነሽ የሰው መውደድ አለሽ ሰዉ ሁሉ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃቺሁ የኔ ጀግና ሴት ፍቅርን በተግባር ያሳየሽ ጀግና ሴት ♥️♥️♥️♥️

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 7 หลายเดือนก่อน +20

    ሩትዬን አብርሽዬን የምወዳቸው ሌሎችም የማወዳቸው በምክንያት ነው በራሳቸው አሳብ አሰተምሮት የሚሰጥ የማያዝና ለተቸገሩት መድረሰ ሰው ክፉ ባያሰቢባቸው ቢሰሩባቸው ቢየድሙባቸው የሩታ የአበርሽ ምላሻቸው ልቦና ማሰተዋል ይሰጣቸው የሚሉት ለዚነው እኛ የምንወ ዳቸው በመልካም ሰራቸው❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 7 หลายเดือนก่อน +82

    ወላሂ ኬሻም ብትለብስ ያምርባታል የኔ ቅመም አሏህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ተወልዳ ያደገችበት ሀገር ስለሆነ ነው ደስ እሚላት ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ ሁብ

    • @Adanech-z8y
      @Adanech-z8y 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️💋👌👌👌

    • @سسلامهبعراي
      @سسلامهبعراي 7 หลายเดือนก่อน +1

      Kkk kesha😂😂

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ልዩ ሴት ከስረአት ጋር

    • @የማያእናትነኝልባሟሴት
      @የማያእናትነኝልባሟሴት 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TemimaNasir-cv2jwደምሬለሁ ጊዜዉ የመደመር ባይሆንም

  • @habibaTube-jn8lw
    @habibaTube-jn8lw 7 หลายเดือนก่อน +319

    እስኪ ለይኩኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል❤❤❤❤❤ አብርሽንና እሩታን የምትወዱ❤❤❤❤❤

    • @እየሩሳሌምይቱብ
      @እየሩሳሌምይቱብ 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የኔ ውድ❤

    • @habibaTube-jn8lw
      @habibaTube-jn8lw 7 หลายเดือนก่อน

      @@እየሩሳሌምይቱብ ደመርኩሽ ዉዴ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js 7 หลายเดือนก่อน

      😂❤

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 7 หลายเดือนก่อน +27

    አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ የኔ ኩራቶች እኔ ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 7 หลายเดือนก่อน +46

    ደስ ሲሉ በማርያም መታደል ነው ፈዘዘኩ ተመሠገን እኔም ትዳር ይሠጠኝ ይሆን ተመሠገን ተስፋ አልቆርጥም

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ውዴ ❤❤

  • @ዝሀራሙሀመድ-ፀ8ጀ
    @ዝሀራሙሀመድ-ፀ8ጀ 7 หลายเดือนก่อน +154

    እሩታ❤ሁሉ ነገር ያምርባታ የምትሉ ላይክ 🎉1K አስገቡኝ🎉

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ማርያምን❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 7 หลายเดือนก่อน +14

    አብርሽና እሩታዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 7 หลายเดือนก่อน +288

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ😢😅😊

    • @እየሩሳሌምይቱብ
      @እየሩሳሌምይቱብ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ የኔ ውድ❤

    • @muktaraballa5643
      @muktaraballa5643 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሴት ከሆነች እሩታ ወንድ ከሆነ አብርሽ ነግሬሽ አለሁ 😂 ፈጣሪ ካች ጋር ይሁን

    • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
      @የኡሚልጅ-የ6ቈ 7 หลายเดือนก่อน

      ወየዉ እሽ 😅😅😅😅​@@Mame-c7d

    • @ዜድዕባይኣፅቢ
      @ዜድዕባይኣፅቢ 7 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም እርጉዝ ነኝ ደምሩኝ😂😂

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 7 หลายเดือนก่อน +23

    እኮ ላተ ብላ ነው እጂ ምንም ቢሆን አክስት አክስት ናት የፈለገው ቢሆን ነፃነት አይኖራትም ቡታጀራ ፍቅር ግን ምንም ያደርጋል ተረዳት አተም ፈጣሪ ያሳካላቹ ያሰባቹት

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሩታየ ታድለሺ እሲ ለኛም እደአብርሺ ጀግና ባል ይስጠን ጉሉ አምንንን እኛም እደሩታ ምርጥ ሴት እንሁን በጣም ደስስስስስስ

  • @Melastartube-tv3ce
    @Melastartube-tv3ce 7 หลายเดือนก่อน +200

    አብርሽና እሩታዬ ደስብሎኛል እስቲ እንደኔ የተመቸው በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @እየሩሳሌምይቱብ
      @እየሩሳሌምይቱብ 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነዉ የተመቸን ጥያቄ የለዉም

    • @KimmeYouTube
      @KimmeYouTube 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 7 หลายเดือนก่อน +97

    ወይኔ እነዚህ ልጆች ኣእምሮየ ሁሉ ተቆጣጠሩት እኮ መጡ ኣልመጡም እያልኩ እኮ ነው እምጠብቃቸው እስኪ ማን ነው እጁ 👆ወደ ላይ 💋💋💋💋💋💋💋💋💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❣️❣️❣️💪💪💪💪💪

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 7 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራይብ ወንድሜ

    • @KemilaMohammed-c6z
      @KemilaMohammed-c6z 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔስብትይ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 7 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞችሁሉነገርይሳካልዋናውፍቅርነው❤❤❤❤❤❤

    • @kkd8112
      @kkd8112 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የሚድያፋላጎት የቸኝም ነበር እነዚህ ልጇች ከመጡጀምሮ ሱስ ሆነብኝ ዩቲብ

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v 7 หลายเดือนก่อน

      ዘበኛ ሆንንካ ጎበዝ😂😂😂😂

  • @نعيمهالحبشي
    @نعيمهالحبشي 7 หลายเดือนก่อน +128

    እርጉዝ አይደለሁም ግን ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ የአብርሽና የሩታ ወዳጆች😅

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      እርጉዝ ነሽ😂😂😂ደምሪኝ❤

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @SusmySeid
      @SusmySeid 7 หลายเดือนก่อน

      ስታረግዥ ላይክ እናረግሻለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 หลายเดือนก่อน

      ​@SusmySeid😂😂

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sakina-r7x
    @Sakina-r7x 7 หลายเดือนก่อน +74

    የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ያሚያስደስተዉ ብቻ በለይ አሳዩኝ እስኪ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 7 หลายเดือนก่อน +144

    ዛሬ ኮ መጋቢት 27 የአለም መዳኒት መዲሀኒአለም ነዉ እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች🙏❤🙏⛪⛪⛪⛪

    • @Tigist-m2e
      @Tigist-m2e 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @breehanyrobi8537
      @breehanyrobi8537 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen amen

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 7 หลายเดือนก่อน +17

    አብርሸና እሩታ ዛሬ ደግሞ አምሮባችሆል ለሰው ልጅ ክፋት ተንኮል ቅናት የሌለባችሁ ምርጥ ጥንዶች አላህ ያሰባችሁትን ያሟላላችሁ በርቱ ውዶቸ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ምርጥ ጥንዶች መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgTt-sv6bg
    @FgTt-sv6bg 7 หลายเดือนก่อน +82

    ወይኔዛሬ 3ተኛ ነኝ ግንማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረ 2016ዩቱበ የተቆጣጠረቸው እሩታ የአብርሽንግስት A&R❤❤❤❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 7 หลายเดือนก่อน +73

    ሩታ እኮ በሁሉም ነገር አብርሽን ሞረደችው ከ እንደገና የትም ተወለድ ከተማ እደግ ሁሉን ያሟላሽ መሉ ሴት ነሽ ሩታ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AmandaJoin-lf6ys
      @AmandaJoin-lf6ys 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 7 หลายเดือนก่อน +14

    አብርሽ & ሩታዬ ስወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልዬዊች ❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 หลายเดือนก่อน +27

    አቤት ውብት. የኔ ንግስት እሩታዬ. ከብልጭልጭ ህይወት የራከች. የፍቅር ተምሳሌት እሩታ

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 7 หลายเดือนก่อน +228

    የስው ቤት ስልችት ያላችሁ አላህ የእርፈት እንጀራ ይስጠን ያረብ😢😢😢😢😢💔💔

    • @MaryanMuuse-i5r
      @MaryanMuuse-i5r 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen Ameen Ameen 😢😢

    • @ROZinaRo
      @ROZinaRo 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን😢

    • @saada8052
      @saada8052 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንውደ

    • @Zainab-p5e7j
      @Zainab-p5e7j 7 หลายเดือนก่อน +1

      amiiin

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 7 หลายเดือนก่อน +19

    የእውነት ካተ ይልቅ እሦ አምሮባታል❤❤❤❤❤

    • @birketekliye5791
      @birketekliye5791 7 หลายเดือนก่อน

      Huletum nachew yamarebachew❤❤❤❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 7 หลายเดือนก่อน +124

    ሙስሊሞች ፁማችን ሊያልቅብን ነዉ 😢ከፁሙት ያድርገን ❤ያርብ ❤🎉

    • @saada8052
      @saada8052 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ዉድ ደሚሪኝ

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ 7 หลายเดือนก่อน

      امين يارب ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@saada8052ዉድ ደሚሪኝ

    • @Seada-S
      @Seada-S 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 7 หลายเดือนก่อน +27

    እንደው ቅብጥብጥ ያለች ልጅ ❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ወደፊት ሞደል መሆን የምትችል ልጅ ነች አይለያችሁ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 7 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ጓደኛ ልክ እንዴሩታ እምለብሰዉ ሁሉ የሄድባታል ግን አትገላለጥም ኒቃቢስት ናት በዎበት ላይ ሲትልጅ ሂጃብ ስታረግ ኒቃብ ስትነቀብ ይበልጥ ቆንጆ ናት ሴቶችየ አጫጭር ልብሶችን ሱሪ እዉጭ ስዎጡ አትልበሱ ለባላችሁ ብቻ ልበሱ አጫጭር ፉስታኖችን

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 7 หลายเดือนก่อน

      🌸🌸🎉

  • @KimmeYouTube
    @KimmeYouTube 7 หลายเดือนก่อน +99

    ይችን እምታነቡ እሆቶቸ በሙሉ የእረፍት እንጀራ ከጤናጋ ይስጠን አሚንበሉ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 หลายเดือนก่อน +64

    ፍትህ ለኛ 😂 በእውነት እናንተ እንደዚህ ለተዝናናችሁ የኔ ደስታ ምን ይሉታል ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔስ ማርያም እነሱ ደስ ስላቸው እነመ
      ❤❤❤❤

    • @TsigemariyamBirhane
      @TsigemariyamBirhane 7 หลายเดือนก่อน +1

      Besew desta yemedeset fetare yebarekew sew new ehtoche

    • @marichetoshine5189
      @marichetoshine5189 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @taybatayba1127
      @taybatayba1127 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @MaymoonaM-e9b
    @MaymoonaM-e9b 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታ የማያምርባት ነገር ዬለም የኔ ቆጃ እሰከ ማየቹ ጨነቀኝ ለይክ አርጌ ነው የወጣሁት ሰርራ ቢዚ ነበርኩ አሁነው ያየኋቹ ሰታምሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ እኖዳቹዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 7 หลายเดือนก่อน +38

    እንዴ አብርሽ ትቀልዳለክ ማን እንደተወለደበትና እንዳደገበት እኔ እትብቴም የተቀበረው ያደጉበት የተማርኩበት አዲስ አበባዬን በጣም ነው የምወዳት ገና በሁለት አመቴ ናፍቃኛለች ብዙም የመቆየት ሀሳቡ የለኝ ማን እንደ ሸገር❤❤❤❤❤

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ናፍቀናል

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 7 หลายเดือนก่อน +87

    ለውጡ ይገርማል ፍቅር ለካ እውነተኛ ሲሆን ሰላም ነው❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም❤

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 7 หลายเดือนก่อน +7

      ገንዘብ ካለ ሁሉም ይመቸዋል😊

    • @kiedst1143
      @kiedst1143 7 หลายเดือนก่อน

      @@lebabalebaba4889 አይመስለኝም ገንዘብ ኖሮት የማይደሰት ሞልቷል ፍቅር እውነተኛ ሲሆን የውስጥ ሰላም ሲሰማ ነው ይሄ ሁሉ ውበት ሚመጣው ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን እውነተኛ ፍቅር

    • @jasnasnaks6503
      @jasnasnaks6503 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

  • @hossainhossain5155
    @hossainhossain5155 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሩታ እና አብርሽ ፍቅርን አስተማራችሁኝ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 7 หลายเดือนก่อน +40

    አብርሽና እሩታዬ የኒ ስስቶች ሁሉም የሚያምርባችሁ ደሞ ተጋብታችሁ አሳዩን የምትሉ እሲ በኮሜንት 🥰🥰🥰💋💋💋

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኘ

  • @mustakemlanjamar1638
    @mustakemlanjamar1638 7 หลายเดือนก่อน +37

    የኔ ፍልቅልቅ ሩታ የኔ ሙሉ ሰት ፍቅራቹሁን ፋጣሪ ያብዛላቹሁ ❤❤❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ማር

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 7 หลายเดือนก่อน +33

    ሲታምሩ ሩታ የአብሽ ድምቀት ናት የሚትሉ ላይክ አርጉ እስኪ 👍

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 7 หลายเดือนก่อน +44

    አብርሽና ሩታዬ ሁሌም በደስታ ኑሩልን የናተ ደስታ ለኛም ደስታ ነው መጨረሻችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን😍🙏💓 ሩታዬ ውድድ🌹🌹መልካም የመዝናናት ቀን

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 7 หลายเดือนก่อน

      Awo yensu dets legam desta new🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዛህራ እና ቻንድራ የኔ ዉቹ እዉነትኛ ፍቅር ከናተ አለ ❤ ለካ ፍቅር አለ ማግባት አለብኝ መሰል😮

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 7 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሣምረው❤❤❤❤❤ማንንም እንዳትሰሙ❤ሩታእና አብርሽ በደንብ ተከባከብ ከላይነዉ የተሰጠህ ልፍ ሲሉ ልፍ ይገኛል❤❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 7 หลายเดือนก่อน +33

    ጀግና የሆነ ካሜራ አማን ነው ያላቹህ ተበቅ አድርጋቹህ ያዙት ኤቢ አድናቂህ ነኝ ከመዳም ቅመም በርታልን ❤❤❤ እሩታዬ መሀተብ ስላሰርሽ ደስ ብሎናል ይመቻቹህ 👍❤️❤️

  • @የሰንበቴልጅነኝ
    @የሰንበቴልጅነኝ 7 หลายเดือนก่อน +46

    ለካስ እውነት ነው የሰው መውደድ ይስጣችሁ ብለው የምመርቁት እናቶች የምገርም የሰው መውደድ ያላቸው ጥንዶች ናቸው ምክንያቱም በአንድ ደቅቃ ውስጥ 1200k comet ፈጣር የሰው መውደዱን አይውሰድባችሁ በተረፍ እኔም እወዳችሃለሁ ሩታ& አብርሽ ፍቅራቸሁ እስክታረጁ እስክትጃጁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

    • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
      @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትልቁ ስጦታ የሰው መውደድ ነው ማሬ

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታበጣም ❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትኽክል❤አሜን🤲

  • @GggGgg-p8z1q
    @GggGgg-p8z1q 7 หลายเดือนก่อน +27

    የሸገር ልጂ ፍቅር መስጠት ይችላል የምትሉ እስኪ👍👈❤❤❤❤❤

    • @Menbulala
      @Menbulala 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new sis

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 7 หลายเดือนก่อน +17

    እሩታዩ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ነገርስ የኔ ቆጆ አድናቂወችሽ ብዙ ቢሆኑም የመጀመርያዋ ግን እኔናኝ ብየ አስባለሁ እሩታዩ የአብርሾ ዉበት የአብርሾ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤ አይለያችሁ

  • @SadSad-r6r
    @SadSad-r6r 7 หลายเดือนก่อน +11

    አብርሽ እሩታ ከመጣች ጀምሮ እርዚቅ አለ ማሻአላህ ይጨምርላችሁ

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 7 หลายเดือนก่อน +27

    አብርሽየ ወላሂ ከዛጉድ ምስቅልቅል ሄወት ወተህ በማያቴ በጣም ደስብሎኛል እሩታየ የኔቅመመም❤❤🌹🌹

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ፍልቅልቆች ኡሉም ያብርባቹዋል እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይጣብቃቹ ትልቅ ዳራጃ ድራሱ እግዚአብሔር ይላባቹን አሳብ ይምላላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 7 หลายเดือนก่อน +38

    እነዝህን ልጆች እምትመለከቱ ሁላ ማሻ አላህ በሉ ከልባችሁ በሉ ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ አሚን በሉ አብራሀም ና ሩታየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ammen kesew ayne ytabqachew mashallah ❤

    • @መቅዲYou
      @መቅዲYou 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

  • @fufu-tub
    @fufu-tub 7 หลายเดือนก่อน +74

    በሰደት ያልቹ እህቶቼ እግዚአብሔር በሰላም ወድ ሀገራቹ ያብቃቹ እወዳችሆሎህ💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @HeyatMelese-m2j
      @HeyatMelese-m2j 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ አባት እናመሠግናለን ❤❤❤

    • @Riff-y6u
      @Riff-y6u 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ዊናዬ❤❤❤

    • @jasnasnaks6503
      @jasnasnaks6503 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 หลายเดือนก่อน

      ዊና አይደለም በሰዉስም አትናግዱ😂😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@jasnasnaks6503ዉደደምሬኚ❤❤

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 7 หลายเดือนก่อน +54

    እስኪበዚሣምት200kእናሥገባቸው🎉🎉

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳብስክራይብ ኣሪጊልኝ ውዴ🎉🎉😊🎉😊

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 7 หลายเดือนก่อน +19

    የመዳም ቅመሞች አላህ እድህ አይነት ፍቅር ይስጠን😢😢😊

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 หลายเดือนก่อน +28

    አብርሽዬ ማን እንደተወለደችበት ሀገር ቡታጀራ እኮ አንተን ብላ ነዉጂ የተቀመጠችዉ ሀገሯ ስመጣ ደስ የሚላት ጓደኞቿ ቤተሠቧ የሠፈሮ ልጆች ስላሉ ደስስስ ይላል እናተጋ እኮ የምታቀዉ የለም ከአክስቷ በስተቀር❤❤ፈጣሪ ያሳካላችሁ ምኞታችሁን

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +133

    ለሁላችሁም ስደተኞች እህቶቼ ክፋት የሌለዉ ንፁህ ፍቅር ይስጣችሁ አሜን በሉ🙏🙏

    • @abeba745
      @abeba745 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
      ሩታዬ ❤️❤️😘😘

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ዛሬግን ላይክ እንፈልጋለን ፈልገነው ነው

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @jsisi1823
    @jsisi1823 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዬኔ. ነፍቆቶች. ሁሌም. ይማርባቹሁ. እኔ. ካልቤ. ነው. ዬምዋዳቹሁ. ሩታዬ. ያብርሸ. ንግሰት. አቺ. ካማጣሽ. ቡሀላ. አብርሺዬን. ሳቅ ባሳቅ. ያራግሺው ዬኔ ማር

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn 7 หลายเดือนก่อน +58

    አቤት ቁመና ከፁባይጋ ከሰነምግባር አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤🎉

    • @ermiasaberha2683
      @ermiasaberha2683 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @Vvcxcgggggc
      @Vvcxcgggggc 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen❤🙏

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ❤

  • @TadelechiKebeda
    @TadelechiKebeda 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሮታ የኔ ጠፋጭ ስወድሽ እኮ ግን ሃይሚ ናፍቃኛለች ሁላቸውንም እወዳችኋለሁ ❤❤ እንደ ልብ ❤️❤❤

  • @ZebibaMohmud
    @ZebibaMohmud 7 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ መጨረሻችሁን ያሣምረው ማነው እደኔ አብረሽና እሩታየን የሚወድ ❤❤❤❤

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 7 หลายเดือนก่อน +9

    100/100 ታምራላችሁ ይህቺ,ፍርቱና,የተሠጠችህ,ከፈጣሪ,ነው,ደስ,ትሉኛላችሁ

  • @yidnekachewgirma
    @yidnekachewgirma 7 หลายเดือนก่อน +35

    አብርሽ ማንም ሰው ተወልዶ ያደገበትን ሐገር ይወዳል እንጂ አዲስ አበባ ያን ያህል ለኑሮ ጥሩ ሆኖ አይመስለኝም።

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውዴ ደምሪኝ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሩታለአብርሸብቻሳይሁንእኛንምበፍቅርአሳበደችንየንሱንቻናልእየደጋግምንማየትሁንሥራችንየእውነትአፍቃራናትሩታመጨርሻቹንይሳምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 7 หลายเดือนก่อน +5

      አብርሽ አሁን ከእሷ በላይ በፍቅር ክንፍ ብሏል

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 7 หลายเดือนก่อน +77

    ለሩታዬ ለአብርሸ የፍቅር ተምሳሌቶች ከውሰጣቸው ለሰው ልጅ መልካም ክፋት ተንኮል ቅናት ምቀኝነት የሌለባቸው ልዩ ፍቅሮች ናቸው ሰለዚእ ላይክ ሼር ማድረጋችን አንርሳ አረሳንም ያላቹ በላይክ ልያቹ።❤❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 7 หลายเดือนก่อน +102

    አብርሺ እና ሩታዬን እደኔ የምትወዱ በላይክ አሳዩኚ❤❤❤

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 7 หลายเดือนก่อน +45

    የኔ ውዶች ሀገር ስገባ ሀገሬን ባስጎበኛችሁ ደስ ይለኛል ወሎ ሩቲንም ወይባ አሞቃታለሁ 😁😁😁

    • @AkraamSs
      @AkraamSs 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወይባ ብታሞቂኝ እፈልጋለሁ ስትገቢ ከደሴ መቸም አይርቅም

    • @zuzuየወሎልጂ
      @zuzuየወሎልጂ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@AkraamSs አብሽሪ ውዴ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 7 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ስል ምን ይመልስልን.

    • @rahmamohams4741
      @rahmamohams4741 7 หลายเดือนก่อน

      የኔምሀሣብነዉአላህአገራችንንሠላምያርግልን

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 7 หลายเดือนก่อน +17

    የኔሚሥኪን ሩታየ ቡታጀራ ብቻዋንኮናት
    ላተብላ ችላው ነውጅ
    አተ አዲሥ አበባ ብትሆን አዲሥ አበባ የሁሉም መኖሪያ ነው አይከፋህም
    ታሥተውቃለይ ለአተብላነው የምስቅ
    አዲሥ አበባ ብትኖሩ ምኞቴነዉ❤🎉❤🎉
    በተረፈ ከሁላቹህም ያምራል ቲጅየ በወጣ ይተካ

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 7 หลายเดือนก่อน +61

    እነዚህ ልጆች ዩቲዩብ እማላየውን ልጅ በእነዚህ ልጆች ፍቅር ልሞት ነው መጡ አልመጡ እያልኩ በመጠበቅ በጣም እየተገረምኩ ነው በራሴ በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታን!! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂእኔራሱ

    • @LeyelaMuketar
      @LeyelaMuketar 7 หลายเดือนก่อน

      Me to

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 7 หลายเดือนก่อน

      ምንድ ነው አላቅም እኔም እንዳቺ ነው 😂😂😂

    • @waskan9517
      @waskan9517 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 7 หลายเดือนก่อน +8

    A&Rበናተደስታ የምደሰተው ነገር እግዚአብሔር ፍፃሜውያመረፍቅር ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 7 หลายเดือนก่อน +105

    እሲ ሩታዬን የምትወዱ የንየ ዳይመንድ♥️
    የዛሬደሞ ያበደ ነው💚

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 7 หลายเดือนก่อน +27

    አረተው እንኑርበት እናት ልጆች እነ ፍቅር ብቻ አብርሽ ግን እግዚያብሄር ያረገልህን አውቀኸዋል ካሰነው የሰጠህ አጥብቀህ ያዝ

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እግዚአብሔር ሰጠው እሱም ተቀበለ ለኛም የሚቀበል ልብ ይስጠን😢

  • @FhggHchvb
    @FhggHchvb 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት እኔ ምላችሁ ከካሜራም እንደዛ ነው ፍቅራችሁ በጣም ያስቃናል እንግዲ እንዴት ነው ካሜራ ጀርባ እንደዚህ ነው ለመታሳልፉት ፍቅራቸው እንደዛ ነው እንዲሆን እመኛለሁ ከሆነ ማለት ነው

  • @UmuAbuketubeኡሙአቡ
    @UmuAbuketubeኡሙአቡ 7 หลายเดือนก่อน +24

    ሩታ የፍቅር ሰው ናት እኮ ትቺያለሽ የፍቅር አስጣጥ

  • @SisayBadechi
    @SisayBadechi 7 หลายเดือนก่อน +11

    አምሮባቹዋል ሩታ በይበልጥ ቀሚስ በጣም ያምርባታል አብርሽ እንዳይጠልፉብህ አጥብቀህ ያዝ

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ አስተቃቀፍ እሩታ እኔም ባገኝሽ እንደዚህ ታቅፊኛለሽ አቢ ሴት ነኝ ባይሆን

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 7 หลายเดือนก่อน +22

    አራ በ ፍቂራችሁ ማበዳቺን ነው 🙆
    🅐︎&🅡︎ አቦ ይመቻችሁ ❤️❤️❤️
    ❤️❤️ዎይኔ ሩታዬ ቀሚስ ግን እንዴት እንዴ ሚያምርባት በ ስመ አብ wow 👌👌

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 7 หลายเดือนก่อน +43

    የሰው መውደድ አለባችሁ🥰ልክ እደመጀርያው ፋኒ እና ሳምሪ አሁን ግን ተመልካች ቀልሷን ልጆች ከወለዱ ወድህ ከዛ በፊት ልክ እደነተ ነበር የምነወዳቸው🥰

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 7 หลายเดือนก่อน +3

      ፋኒ ና ሳምሪ ኪዱ ና ማሂ በጣም የምነወዳቸው❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@user-cp8hየኔ ውዴ ደምሪኝo5cn2c

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዩትብ በተፈጥሮው ካልተከባከቡት ቶሎ እይታው ይወርዳል እነሳምሪ እናማሂና ኪዲ በጣም ተወዳጂ ነበሩ አሁን በደብ ስለማይሰሩበት ቀዝቅዞል ቤታቸው።እነአብርሽም በደብ መስራት ይኖርባቸዋል።ካልሆ ይቀዘቅዝባቸዋል።

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 7 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ነገርኮ ግዜ አለሁ በቃ ተመልካቾችም ወደ ነፈሠበት ነው የሚነጉዱት ያው ሁሉም በሠአቱ ያምራል ብቻ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 7 หลายเดือนก่อน +2

    አልባበስ ዋው ማሻላ ሩታንማ ያበደነው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ

  • @حيات-ح2ح
    @حيات-ح2ح 7 หลายเดือนก่อน +24

    ፍትህ ለኛ ለሸቃሎች ማነው እንደእኔ ሞቶ የሚወዳቸው ነፍ አመት ኑሩልን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እናንተን እያየን እንፅናናለን

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 7 หลายเดือนก่อน +25

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤መዳምም እየጮህች ነው ሥራውም አላለቀ offfff😢😢😢😢

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናትህና አባትህ ዱአ አዲርገውልሀል ይችን የመሰለች ልጂ ሰጠህ ሁለተኛ እናት አገኘህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኑሮ በሸገር አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @saram5639
    @saram5639 7 หลายเดือนก่อน +444

    ሩታ ምንም ትልበስ ምንም የማምርባት ነገርስ አለባበሶ የሚመቸው ሰው ብቻ ላይክ👍👍

  • @susums1376
    @susums1376 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከኔ ጉረቢት ነው የምትሆኑት ኢንሻ አላህ ሸገር😊❤❤❤

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 7 หลายเดือนก่อน +14

    የእኔ ውዶች እንዴት እደምወዳችሁኮ እንዴዝህ በራሳችሁ ፍክት ድምቅ ላላችሁት ስው ጭጭ ይላል በናተ ስንቱን ታዘብኩት ስው በወንድሙ የሚቀናበት ዘመን ላይ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋar
    @ቲኒሿነኝየደሴዋar 7 หลายเดือนก่อน +185

    በሉ ሩታ የቡታጂራ ዲምቀትሁናለች የምትሉ በላይክ🌺💧

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน +1

      @lidet5270 አሸ ነይ

    • @hirut457
      @hirut457 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      @lidet5270 ዉድ ደማረከሸ መሊሸ👈

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      @@hirut457 ነይ ደሚራኝ አመሊሰለዉ