ስርዓተ መንግስቱ እንዴት ተያይዟል ብለው ምኒሊክ ጠየቁኝ - ቤተልሔም ኒቆዲሞስ- ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @gamef7636
    @gamef7636 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ቆንጆ ነው

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks. Betam dess yelal kumneger Alew.

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ንባብ ብዙ መልዕክት ያዘለ ነው
    ተባረኪ እህታችን በርቺ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ማር

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 2 ปีที่แล้ว +5

    የፍርሃት ድምጽሽ ያምራል።

  • @abeselom1
    @abeselom1 2 ปีที่แล้ว +4

    This is amazing , so creative, entertaining and educating በርቺ እህቴ

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 2 ปีที่แล้ว +3

    wow! yaskal yasetemeral !

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ ነው በብዙ መልኩ ያስተምራል ጥበብን ያብዛልሽ

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሏሂ በደንብ የሚመቁረን ብዙ ብዕሮች ማግኘት ያስፈልገናል ግድም ይለናል !!!

  • @kedijaseid7313
    @kedijaseid7313 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @fevenkebede665
    @fevenkebede665 2 ปีที่แล้ว

    yene konjo ehete u were amazing

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 2 ปีที่แล้ว +1

    Super

  • @meleselecturesatlecturehall
    @meleselecturesatlecturehall 2 ปีที่แล้ว

    Amazing! ❤️

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ነው ለገባው

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ የጥበብ ሰው ነሽ እናመሰግናለን..!

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅግ ገራሚ ውብ አውቀት እውነታዊ ጆክ ቦዘኔው እና በአጭር መንገድ በቅቤ ቀቡኝ የሚለው ቅቤውን ከየት እና ከማን ብቻ ተፈጠረ ሳይሆን ግድ የለውም ለምን ምን ይሆን ጥቅሙ ምና ኣባቱ አስደከመው አግብቶት በተሰጠው ታምራዊ አይምሮው ያልተቀመ መሃይም ሀገር እና ኣለም አትረበሺ ለዚህም ምሳሌ አሜሪካ ለይ የሀገሯን የወታደር ሃይል ገድለህ ሞክረው ዓለም ትዘምትብሃለች ቢን ላዴን የፈጠሩት የራሳቸውን ፎቅ እሰከ 3 እሺ ህዝባቸውን ፈጭተው ኔፍጥ ያላቸውን ሀገር የወረሩ ጉዶች የእምየ ልጅ መሆኔ ኩራቴ ነው በፓስታ እና እንጀራ ውድድር በሆድ ማሙላት ሚዛናዊ አይደለም ብየ የምሟገት ጤነኛ ሰው እኳን አመላኬ አደረከኝ

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ወግ የመጻፍ አቅም እንዳለሽ ጥርጥር የለውም። የግድ ግን ራስሽ ማንበብኮ አይጠበቅብሽም! ድምጹ መልካም የሆነ ጥሩ አንባቢ ብታገኚ ሸጋ ነው።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    AHUN EKKO ATSE MINILIK KE METTO AMET BEFIT YESERUTEN ANDE METOGNA BEHIWOTTU MADREG YALCHALLE ZENBAM HULLU YESEDEB WEDEDER TEFOKAKARIWOCH MEQELEJA HONENAL ☑️✅ℹ️

  • @fitsumberhanu4478
    @fitsumberhanu4478 2 ปีที่แล้ว

    አይ ልብ ተባረኪ

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 2 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ... ምን እንዳልሽ መድገሙ በጣም ይከብዳል ካላጣሽው ርእስ ምነው እንደተከበርሽ የተከበረ ርእስ ብትሰቺው እንዴት በተደመጥሽ ምን ያደርጋል የርግማን ዘመንም አይደል ተመልካቹም አዘጋጁም ሀይ የሚል የለ ሲሰደብ የሚስቅ ሳይነካ የሚቾህ ምኑን ብዬ ምን ልቀጥል አቤት ... ፅሁፍ እና ፊደል ለማገጣጠም ብለን የማይባል ከማለት የፅሁፉ ቁምነገሩን የመንደሩንም ቋንቋንም ሳንዘነጋ ልቦና እና ማስተዋልን ይስጠን

  • @yakobyuhans717
    @yakobyuhans717 2 ปีที่แล้ว

    እይታሽ ተመችቶኝል

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 2 ปีที่แล้ว

    እኔስ ታዳሚው ግራ እያጋባኝ ነው ከተማ ያወድማል ሲባል ይሳቃል እንዴ?

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ምንባብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አባይናጣና-ኈ6ኰ
    @አባይናጣና-ኈ6ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማፍያ ተያቢ የበሰልሽ እንደ ጣይቱ ጠጂ አዲስ የፈነዳ ፅጌረዳ የመሰልሽ ኑሪ እነደማቱሳላ !

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 ปีที่แล้ว

      You said it well

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 ปีที่แล้ว

    😁😂😂😂😂😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 ปีที่แล้ว +1

    በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጭራሽ አፍሪካዊያን የማንማራቸው የአፍሪካ እውነታዎች
    • የአፍሪካ የቆዳ ስፋት 30፣37 ሚሊዮን ኪ.ሜ ካሬ
    የቻይና ቆዳ ስፋት 9፣6 ሚሊዮን ኪ.ሜ
    • የአሜሪካን ቆዳ ስፋት 9፣8 ሚሊዮን ኪ.ሜ
    • አውሮፓ ቆዳ ስፋት 10፣18 ኪ.ሜ፣ቻይና እና ዮንይትድስቴት ኦፍ አሜሪካን ትልጣለች
    • ነገር ግን በአብዛኛዎቹ የአለም ካርታዎች ላይ አፍሪካ በዝቅተኛ መጠን ትወክላለች፡፡ይህ ሆን ተብሎ ትሻ አፍሪካ አፍሪካዊያን ባሉበት ቦታ ለመምራት ፣አዕምሮን ለማጠብ እና ለማታለል የእይታ ውጤት ለመፍጠር ነው፡፡
     አፍሪካ 60 በመቶ የሚታረስ መሬት አላት
     አፍሪካ 90 በመቶ የጥሬ እቃ ክምችት ባለቤት ናት
     አፍሪካ ከአለም አቀፍ የወርቅ ክምችት 40 በመቶ ይይዛል
     አፍሪካ 33 በመቶ የአልማዝ ክምችት ትይዛለች
     አፍሪካ 80 በመቶ የሚሆነው የኮልታልን አለም አቀፍ ክምችት (የቴሌፎንና የኤሌክትሮኒክስ ምርት የሚሆን ማዕድን) በዋናነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሎክ ኮንጎ አላት
     አፍሪካ 60 በመቶው የአለም ኮባልት ክምችት (ለመኪና ባትሪ ምርት የሚሆን ማዕድን ) አላት
     አፍሪካ በነዳጅና በተፈጥሮ ጋዝ የበለጸገች ነች
     አፍሪካ (ናሚቢያ) በአለም እጅግ የበለጸገ የዓሳ የባህር ዳርቻ አላት
     አፍሪካ በማንጋነዝ ፣በብረትና በእንጨት የበለጸገች ናት
     አፍሪካ ከቻይና ሶስት እጥፍ የአውሮፓ ቆዳ ስፋት ሶስት ጊዜ ፣የናይትድስቴት ኦፍ አሜሪካ ሶስት እጥፍ ነች
     አፍሪካ ግማሽ ሚሊዪን ኪ.ሜ(30875415 ኪ.ሜ) አላት
     አፍሪካ 1.3 ቢሊዪን ነዋሪዎች አሏት(ቻይና በ9.6 ሚሊዪን ኪ.ሜ 1.4 ቢሊዮን ነዋሪዎች አሏት ፡፡ይህም ማለት አፍሪካ ተከፋፍላለች
     የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚታረስ መሬቶች አፍሪካን በሙሉ መመገብ የሚችሉ ናቸው እና ሁሉም የአፍሪካ የሚታረስ መሬት መላውን አለም ለመመገብ ገመድ ነው፡፡
     ዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ አፍሪካን የሚያበሩ ጠቃሚ ወንዞች አሏት ችግሩ የሲአይኤ የምዕራባዊያን ኩባንያዎች እና አንዳንድ የአፍሪካ አሻንጉሊቶች ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ለበርካታ አስርት አመታት አለመረጋጋት ፈጥረዋል
     አፍሪካ በዳንስ፣በሙዚቃ ፣በስ ሕንጻ ፣በቅረጸ ቅርጽ ፣ወዘተ በባህል የተለያየች አህጉር ነች፡፡
     አፍሪካ 30000 የመድኃኒት አዘገጃጀት መመሪያዎች እና እፅዋትን በምዕራቡ ላብራቶሪ ውስጥ ታስተናግዳለች፡፡
     አፍሪካ በ2050 2.5 ቢሊዮኝ መድረስ የሚችል ወጣት ሕዝብ አላት
     አፍሪካ የሰው ልጅን የወደፊት ሁኔታ ይወክላል
    ከዘንድሮው ረሃብ የከርሞው ይብሳል
    በሬው ከሌለ በምን ይታረሳል (አማራ ገበሬ በ2014ዓ.ም)
    ከራስ በፊት ሃገር ቀድማ ማየት
    ሌብነት የሰው ልጅ አዕምሮ ውጤት አይደለም!ሉብነት አዕምሮን ያጠባል!ሌባ ሃገር የለውም!እምነት የለውም!
    የተንኮለ፣የሌብነት፣የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ስልጣን ነው ወይስ ገንዝብ
    ስልጣን የሃብት ምንጭ ነው!ለሃገርና ለሕዝብ ድህነት በማስፋፋት ለሃገር ጠቅ ነው!
    ትምህርት ቤት ገቡ/አስገባናቸው/ዘረኝነትና ሌብነትን ተማሩ/ተምረው ወጡ(የወሎ ገበሬ በ2007 ዓ.ም)

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani 2 ปีที่แล้ว +7

    ቁም ነገር አዘል እና አዝናለኝ ነው

  • @nahusenaymetaferia5749
    @nahusenaymetaferia5749 2 ปีที่แล้ว

    ፒፓ ፒፒ መችይገባዋል ዝም ብሎ ያወናብዳል።

  • @absalat2023
    @absalat2023 ปีที่แล้ว

    tensh ferta nw engy yegermal

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 2 ปีที่แล้ว

    Mirt testonew

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 2 ปีที่แล้ว

    Idea was great, but your presentation destroyed it.

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝብርቅርቅ ያለ ግጥም ታሪኩም ቅዥት ይመስላል። ግን ምኑ ያስቃል።

    • @ldiyazechrist
      @ldiyazechrist 2 ปีที่แล้ว

      እንደናንተ ያለ በጥብጦ ቢግቷችሁ እራሱ አይገባችሁም😏

    • @abeselom1
      @abeselom1 2 ปีที่แล้ว +3

      Take it easy bro, skip this channel it is too deep for you.😂

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 ปีที่แล้ว

    የጡት ቆራጭ ልጆች ይገርሙኛል

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ በቅንነት ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ