Bereket Tesfaye ወረቀት ብእሬን Live (Wereqet Bieren)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Bereket Tesfaye ወረቀት ብእሬን Live (Wereqet Bieren)
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    Follow Bereket Tesfaye : / bereketmusic

ความคิดเห็น • 205

  • @genetyemane2734
    @genetyemane2734 4 ปีที่แล้ว +39

    ምን ልበል የሰማይ አምላክ ለዘላለም ይባርክህ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 ปีที่แล้ว +33

    እየሱስ እኮ ከምንም እና ከማንም በላይ ውድ ነው ለእኔ ። እንኳንም ያንተ ሆንኩኝ

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 4 ปีที่แล้ว +30

    ስለኢየሱስ ሰፊ ግዜ ያሻኛል እንኳን ቀኑ ዘላለም ያንሰኛ.....
    ይሄ ነው በመንፈስ ኢየሱስን ማምለክ
    ቤኪ ኢየሱስ ይባርክህ ምን ይባላል ማዳመጥ ማምለክ ብቻ...
    ባለክብር ኢየሱስ ይባረክ በለው...

  • @selamawitabate4880
    @selamawitabate4880 4 ปีที่แล้ว +9

    በረከትዬ ታድለክ ማመስገን ስትችል

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔም ውበት እየሱስ ነው ...!!!!

  • @fretawoldemichael3116
    @fretawoldemichael3116 3 ปีที่แล้ว +13

    ለኔ በጣም ባለውለታዬ ነው ለኔ ያደላል ጌታዬ ያማይገባኝን እያደረገ እያስገረመ ያሻግረኛል ለዘለዓለም ይንገሥልኝ ይከበርልኝ
    ባለውለታዬ ነው ጌታዬ🙏🏾🙌🏾

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 4 ปีที่แล้ว +32

    ቤኪ ባንተ ውስጥ ስላለው ልዩ ጸጋ ጌታ እየሱስ ይባረክ
    ለምልምልን በረከታችን!!!

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 ปีที่แล้ว +9

    "ብዙ ነው የሱ ውለታ፣ ሳስበው ጠዋትና ማታ። ግርም ይለኛል፣ ድንቅ ይለኛል፣ ቃላት ያጥረኛል ። በምን ቋንቋ ነው በምን አንደበት የምገልጸው የሱን በጎነት" በርግጥም ባለውለታዬ ነው ጌታዬ። ተባረኩ።

  • @Maa-sj4oe
    @Maa-sj4oe 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙነው የእርሱ ወለታ
    ሳስበው ጥዋትና ማታ
    ግርም ይለኛል ድንቅ ይለኛል ቃላት ያጥረኛል
    በምን ቋንቋነው
    በምን አንደበት የምገልፀው የእርሱን ደግነት

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 4 ปีที่แล้ว +37

    I start crying even before the song begins. Jesus is special

    • @ishimwejeremy9688
      @ishimwejeremy9688 4 ปีที่แล้ว +1

      Hello I'm Rwandan l can't get meaning ,please u can tell me in summary

    • @AD-fj8fx
      @AD-fj8fx 4 ปีที่แล้ว

      @@ishimwejeremy9688 did u get the meaning or should I help u?

    • @mamushetmengesha5742
      @mamushetmengesha5742 4 ปีที่แล้ว

      Begeta Tebarek

  • @satenawbabure
    @satenawbabure 4 ปีที่แล้ว +7

    Bless you Bro!
    ለኔም ባለውለታዬ ነው ጌታዬ!

  • @ashenafinuguse6671
    @ashenafinuguse6671 4 ปีที่แล้ว +5

    ውለታ አለብን የማን መልሰው :: period !
    ምስጋና ይሁን ለስሙ

  • @mimiwamiwami3316
    @mimiwamiwami3316 4 ปีที่แล้ว +5

    የሱን ውለታ ምገልጽበት ቃል ባይኖረኝም ብቻ ልበለው ባለውለታዬ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ሰለጌታ ወለታ ማን አውርቶ ይጨርሳል ስሙ ይባረክ ተባረክ ዘማሪ በረከት

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንን ባለውታዬ ጌታዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውዴየጌታ
    @ውዴየጌታ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡኡኡፋፋ አሜንንን
    ዉሌተዉ ለኔም አለኝ ማመልስ
    ዬማልችለዉ በክዬ ተባረክልኝ😘🙏

  • @KornimaBereketKornimaBer-pr8vy
    @KornimaBereketKornimaBer-pr8vy ปีที่แล้ว

    ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን መንፈስ ቅዱስ ባንተ ላይ በደንብ እየሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 ปีที่แล้ว +8

    Amen hallelujah 😭😭😭 this is me .... there is no words at all !! 🤔 bless u

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 2 ปีที่แล้ว

    ጌታየ ምን ይከፈልሀል ውለታህ እጅግ ብዙ ብዙ

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 2 ปีที่แล้ว

    ቤኪ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በብዙ ይባርክህ ባንተ ላይ ስላለው ስለ ጌታ ፀጋ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ከፍ ይበል ::

  • @lovelyerigodisgood8298
    @lovelyerigodisgood8298 4 ปีที่แล้ว +5

    This is my favorite mezmur, God bless you ❤️❤️😇

  • @maldavidwin6030
    @maldavidwin6030 4 ปีที่แล้ว +6

    Thanks you lord jesus for giving us this wonderful son god bless you bere

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ የኔ ዉባት ባላዉላታዬ ሃሌሉያ ኢሳይይይ ጌታ ይባረክ ዎንድሜ ❤️❤️🙇🙇🙇

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ባለወለታዬ ነው ተባረክ

  • @mussiezeru593
    @mussiezeru593 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Beky you're my favorite gospel singer. Tebarek !!

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen geta eyesus zamanikin yibareki Teberekilgn

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 4 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ውለታ አለብኝ

  • @lizabebe9299
    @lizabebe9299 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ ባለውለታዬ እውነት ነው

  • @ethioentertainment4647
    @ethioentertainment4647 4 ปีที่แล้ว +2

    😢🙏🙏🙏balewletaye nw getaye wleta alebgn malmelews ye እግዚአብሔር lij lene yeseraw God thank u for all🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyob5713
    @eyob5713 4 ปีที่แล้ว +6

    Mixing ,Accompaniments and whole musicians is got You.
    was lovely 👂 👍👍👍👍👊

  • @kidestwoldu3788
    @kidestwoldu3788 2 ปีที่แล้ว

    ባለውለታዬ ጌታዬ አመሰግንሀለሁ

  • @tamirutekilu
    @tamirutekilu ปีที่แล้ว

    Tebarek wondime, geta zemenikn yebark

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤክ ታበራክ በጣም ነው የእምወድክ ዘመንክ ይበረክ

  • @rirismiler7869
    @rirismiler7869 ปีที่แล้ว

    Bereket, you're indexed bereket for many. God bless you 🙏🏼 ❤️

  • @mercyzmt1512
    @mercyzmt1512 4 ปีที่แล้ว +4

    The Lord is my shepherd! He knows what I need!

  • @kalkidanyohanes870
    @kalkidanyohanes870 4 ปีที่แล้ว +1

    ብረከትዬ በጣም ነው ምወድህ
    ውስጤ ይንዘፈዘፋል ይህንን መዝሙር ስሰማው
    እውነት ነው ውለታ አለብኝ

    • @amanu1992
      @amanu1992 4 ปีที่แล้ว

      Nice worship

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል። የተባረኩ

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

  • @helenjesusloveyou7458
    @helenjesusloveyou7458 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ውዴ

  • @elleninegussie807
    @elleninegussie807 4 ปีที่แล้ว +8

    Jesus loves me , even though I don’t deserve it. Wonderful song!

  • @lemlembirra6314
    @lemlembirra6314 3 ปีที่แล้ว +1

    Mesemat makom alechalekum
    Wow God bless you Bekiye !!!

  • @berhanubonsa4563
    @berhanubonsa4563 3 ปีที่แล้ว +1

    beki zemenih yibarek lela minim alililm

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 2 ปีที่แล้ว

    Absolutly True...cant stop listining zis Song...God Bless yours all We love you..no words 4 his favour

  • @kenofekede3523
    @kenofekede3523 4 ปีที่แล้ว +10

    This song give me life 🙏

  • @alanalan8415
    @alanalan8415 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen amen bale wuletaye naw getaye tebareki beki🙏😍

  • @messikifle9449
    @messikifle9449 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰምቸው አልጠግብም ተባርክልኝ🙏🙏

  • @delinaghezai875
    @delinaghezai875 4 ปีที่แล้ว +2

    egzabiher abzito yibarkih beku , i just have no words

  • @emuemu4850
    @emuemu4850 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @tsedalsheka3611
    @tsedalsheka3611 4 ปีที่แล้ว

    Silesu min tebilo yinegeral yansewal demo antem tebarekulign abizito yibarikihi

  • @eyasusemay3821
    @eyasusemay3821 2 ปีที่แล้ว

    Bekaye betam new ye mewedk geta yebarke

  • @merciblessed7868
    @merciblessed7868 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Grace you are so blessed beki

  • @benyamgirma918
    @benyamgirma918 4 ปีที่แล้ว +1

    Balawuletaye nw getaye.. stay blessed bekiye..graceful man

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ብዙ ውለታ አለብኝ 😭😭😭😭

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 2 ปีที่แล้ว

    What a beautiful song I was missed to listen for a long time! Wow Tibarik.

  • @fikrukinfu7025
    @fikrukinfu7025 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes ...Jesus covers the distance between eternal Death and eternal Life that no one can measure in human terms....Beki bariye Jesus bless you....

  • @oljiranugusa9954
    @oljiranugusa9954 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing worship.God bless u again and again.

  • @chernetanamo1597
    @chernetanamo1597 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing beky God bless you.

  • @kiyaloveethiopians7400
    @kiyaloveethiopians7400 3 ปีที่แล้ว +1

    Glory blessed you 👏🙏🙇‍♀️

  • @buzeaddisu2211
    @buzeaddisu2211 9 หลายเดือนก่อน

    ባለውለታየ❤ ጌታየ አሜን

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 4 ปีที่แล้ว

    ባለውለታዬ ነው ጌታዬ...
    እግዚአብሔር ይባርክህ። ጌታ ይባረክ

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 3 ปีที่แล้ว +1

    የተረጋጋ መዝሙር እንዳዘወትረው የሚጋብዝ ነው...!

  • @amanueldiribatura2532
    @amanueldiribatura2532 4 ปีที่แล้ว +1

    semich mechem yemaltegebewu mezmure...
    God bless you...

  • @kelemuasaminew3498
    @kelemuasaminew3498 3 ปีที่แล้ว +1

    bereketye zemenk yebarek god bless you

  • @messyzaid5921
    @messyzaid5921 4 ปีที่แล้ว +2

    This is my best song. I love it so much

  • @tesfayejesusmazengia5949
    @tesfayejesusmazengia5949 4 ปีที่แล้ว +3

    God multiply his grace

  • @alemsheteshete6200
    @alemsheteshete6200 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰምቼው ያላለቀስኩበት ቀን የለም!

  • @kidestwoldu3788
    @kidestwoldu3788 2 ปีที่แล้ว

    Tebareklegne bekiya

  • @elyanamaranata9680
    @elyanamaranata9680 2 ปีที่แล้ว

    Bakiya geta abezto yebarekeke Tebarekelegn

  • @tsigeredadawit5485
    @tsigeredadawit5485 4 ปีที่แล้ว +3

    Baleweltaye new getaye jesus love sweet .....yansewal geta

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEEEEN AMEEEN AMEEEN GBU MORE BEKISHA!!!BALEWULTAYE NEH EYESUS SIMIH YIBAREK!

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว +1

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

    • @meseretterefe8857
      @meseretterefe8857 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen bekye god blss you❤❤🎸🎸🎸🎷🎷🙏🙏

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ በኢየሱስ ስም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AbeiAbaynshe
    @AbeiAbaynshe ปีที่แล้ว

    Amen Amen Tebareki ❤❤❤❤

  • @Lalisa_Asefa_Official
    @Lalisa_Asefa_Official 4 ปีที่แล้ว +1

    I can't express by words the love that I have towards you, Bereketiyyyyyyyyeeeeeeeeeeeeeee! SIIN JAALLADHA DHUGAA!

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
    @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki bekiye❤😘😘😍😍

  • @bikilatech
    @bikilatech 4 ปีที่แล้ว +2

    love u beki god bless u !

  • @tesfayedaniel2950
    @tesfayedaniel2950 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeeeeeeen.I surrender my life unto you Jesus my king!

  • @hope-369
    @hope-369 3 ปีที่แล้ว +11

    መካኒቱ 7 ወለደች፣ ሳሪ በስተርጅና ጸነሰች ኡኡኡኡኡኡ

  • @Samri-b7y
    @Samri-b7y 8 หลายเดือนก่อน

    GESES MY KING GAD BLESS YOU

  • @amanuelmengesha555
    @amanuelmengesha555 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @efratal1701
    @efratal1701 3 ปีที่แล้ว

    ቤሪዬ ተባርከሃል

  • @mulgetabahta7522
    @mulgetabahta7522 4 ปีที่แล้ว +1

    Berie blessed singer for lord juses God bless u bro

  • @abomanegasaguracho2919
    @abomanegasaguracho2919 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen bale wuletaye yene Geta

  • @marylove5033
    @marylove5033 4 ปีที่แล้ว +1

    TEBARIK bekiye

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 4 ปีที่แล้ว

    Beki may God pour His abundant blessings and water your.

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

  • @meazazawede3646
    @meazazawede3646 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kiber legeta yihun 🙏

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 4 ปีที่แล้ว +1

    ውለታ አለብ እማልከፍለው 😢😢😢😢💔

  • @habtamuthomas8904
    @habtamuthomas8904 4 ปีที่แล้ว +1

    Bek Love U,,Stay Blessed!!

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 3 ปีที่แล้ว

    wow wow bakie magnaw zemenih yibarek

  • @nathanaelchala393
    @nathanaelchala393 4 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed!!!

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen wilta albingi malicalsawi wedim getaa zemanki zimarkawi amen tarkachin get naw

  • @meazadukamo7896
    @meazadukamo7896 2 ปีที่แล้ว

    eyesuse yebarek.

  • @funnylife2296
    @funnylife2296 3 ปีที่แล้ว

    God bless you ...i am very nereves on this song😭😭 .....

  • @tamiratwolde5951
    @tamiratwolde5951 4 ปีที่แล้ว +5

    The Band Is So Cute!! Loved

    • @songofsongs2973
      @songofsongs2973 4 ปีที่แล้ว

      Watch "Abel Boni" on TH-cam
      th-cam.com/channels/puLS_yQ0a6a4UUCn7RGEfg.html
      subscribe በማድረግ እዛ ላይ የሚለቀቀው ለ መዝሙር የሚጠቀሙ ትምህርቶች እና አዳዲስ መዝሙሮች እንከታተል የተባረኩ

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene1435 3 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @tashelmaubi507
    @tashelmaubi507 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more 🙏🙏

  • @ሀኒቾነኝየናቴናፋቂ
    @ሀኒቾነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ባለዉለታዬ የኔ ጌታ 😪😪

  • @dawitsedano7986
    @dawitsedano7986 3 ปีที่แล้ว +1

    So amazing song ,it has impact on generation

  • @Nahom164
    @Nahom164 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless u I'm blessed you're song

  • @jerryjerry9983
    @jerryjerry9983 4 ปีที่แล้ว +2

    What a voice 😍😘