ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንዋር በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ይመቸኛል።
አናርዬ፡እግዛሐቤር፡ይባርክክ፡ወድማችን
በጣም እናመሰግናለን ሀንዋር Tanks You
ከልብ እናመሰግናለን ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዉዋ፡በጣም፡እናመሰጋናለን፡ወንድሜ፡በጣም፡እግዚቤሄር፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ጨምሩ፡ይስጥልእን
አንዋር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ!!
Thanks kunjoሰላምህ ብዝት ይበል በርታ
ወድም አንዋር በጣምእናመሠግናለን።
አመሰግናለሁ ትምህርቱን ሰለሰጠከኝ
ኢትዮጲያ አላድግ ስትል እኛ ላባችን ጠብ አርገን በሰራንበት ገንዘብ ለማደግ ነዋ ሌላ ምን አለባቸው ቁጭ ብለን የምናገኝ ይመስላቸዋል መሰለኝ ብር እንዲሁ በቀላሉ የሚገኝ ነው እንዲያው እስኪ ይሄንን ዘዴ የምታመጡት ዘረፋ አሁንስ ሀገራችንን እንድንጠላ ሊያረጉን ነው ሙቀቱ የመዳም ጩህት አቃጥሎን እየሰራን ደሞ የሀገራችን ቀረጥ ያቃጥለን ወይ ጉድ ።
Zenab Zenab betekekel
እውነት ብለሸል እህቴ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ws wr wb ጀዛክ አላሁ ኸይር ጥሩ ትምህረት ነው ኢንሻ አላህ ወንድም
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድምዬ ጀዛከላህ ኸይራ ወጀዛ
እናመሰግናለን ወድም
ዋአሌኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም ሽኩረን
እናመስግናለን
እናመሰግናለን ወንድማለም ጥሩ መረጃ ነውአላቅም ነበረ
እናመሰግናለን ብሮ ሰላምህን ያብዛልህ
ማሻአላህ እንደውም ሁለት ነበር የሰማነው ኽይር ያሰማህ አንዋርየ
Jiza kallah hayer wademacen
እረ ጀዘክ አለህ ከይር ይህ መረጀ ምንግረኝ አጥቼ ነበር ምችት ድልት ይበልህ
እናመግናለንንን አንዋር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ጀዛከላህ ወንድም
እናመሰግናለን ወንድም ኑርልን
በቅንነት ደምርኝ ማሬ
ጀዛከላህ ኸይር
በጣም እነመስግነለን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድም እኔ የዛሬ አመት 4ሰልክ ለመውሰድ ፍለጊ አለሁ እስከዚያ ደግሞ እግዚአብሔር ያቃል
ዋለይኩም ወሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም አላህ ይውደድክ እኛም እንወድካለንእናመሰግናለን።
አሚን
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
Welkumselm werhamtulhi webrktu wondem Thank you Wad agere legaba selhone teru merjha New
እናመሰግንሃለን ወንድማችን
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድማችን ጀዛላህ ኸይር
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ
ወአለይኩም አሰለለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አንዋሪዬ ጀዘኸለህ በርታ አላህ ይጠብቅ
ወአወወ እነማሰግነለን ወንድማችን
Thank you so much my dear brother!!!!
እናመሠግናለን ወንድም
ጀዘክ አላህ ሀይር ወንድም
ws wr wb ahlen wedimachn
ቸር ያሰማህ
Thank you anuki
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
በጣምነው የማሳዝነው እኔ ከውር በፊት እዛነበርኩ የግድ መከራተት አለባችሁ የሌባ ሀገር ሁናችሁ ሀገራችን
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድም አንዋር እውነት ከሆነ አሪፍ ነው
እናመስግናለን ወድማችን
አመሰግናለሁ
አሰለሙአለይኩም ወንድም እስቲ አንድ ነገር ላስቸግርህ ከዩቱብ ላይ ቪደው ለማውረድ ምን አይነት አፕ ነው የምንጠቀመው tube mate ብለሽ አውርጅ ብለውኝ ሊወርድልኝ አልቻለም
ቴሌግራም ካለሽ ቻናሌ ላይ አለልሽ በቀላሉ ማውረድ ትችያለሽ
እነመስግናለን ወድማችን ባለህበት ስላምህ ይብዛልን ምርጥ ወድማችን ለኛ ጥሩ ነገር ስለምታርግልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ
SelehulumNeger EgzabirYmesgen .
Thank you bro
Ws wr wbጀዛከላህ ኸይር ወንድም የሚነግረኝ አጥቼ ነበር
ጀዘካላህ ኬር ወንድም ሁለቱ ስልክ በነፃ የሚከፍቱ ከሆነ የግድ በሁለቱም የተጠቀምኩተበት መሆን አለበት
ሹክራን ወንድም አንድ ጥያቄ ነበረኝ አይፎን ስልክ በአማረኛ መፃፍ ይችላል እንዴ ሳምስግ
ሞዴሉ ይወስናል እንጂ አዎ ይችላል የቆየ አይፎን ከሆነ አያነብም ke iphone 6 በታች ከሆነ አይሰራም
ETHIO APP በጣም አመሰግናለሁ
walikumselam wrahimetulahi woberekatu anuari selamih yibza
Waleykumasalam warahmtulahi wabarakatu.Shukren
ማሻ አላህ በርታ
Think you so much
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እናመሰግናለን ለትብብርህ
Thank.you
እናመሠግናለን ወንድማችን ፧
Kebabe Fante waww
እናመሠግናለን ወንድማችን
thanks for the information
Aysemam
አናር.ዌልካም.በትክክል.እናመሰግናለን
ወንድም ያወቁቱን ማሳወቅ መልካም ነው ግን አንተ የምትጠቁመው ጡሩ አይደለም ለማስከፍት የጠቆምከው። አግባብ አይደለም በሂወተችን የስውልጅ ህግ ማክበር። አገር ያድጋል በቃ በትክክለኛው በህግ ማስከፈት ጥሩ ነው ቅጣቱንም ነግረሀል ሙሲልም ሆነ ሌላም ሀይማናት ህግ ማክበር። ያዛል እና መጦቆም የለብህም ሁላችንም ህግን ማክበር ለራስ ነው ስዎች የተሳፈርንበት አገር ስንሂድ ህግ ካላከበርን ምን እንደሜደርስብ እናውቃለን። ስዎች ከኣቱብላ መልካሙን መጠቀም። ያልሆነውን መሽሽህ
በዚህ መንገድ ከማስከፈትኮ ቀረጥ ከፍሎ ማስከፈት ይሻላል ብሩም ያው ነው ግን በህገወጥ የምናስከፍተው ኔቶርኩ አስተማማኝ አደለም መልሶ ሊጠፋ ይችላል , እኔ ያልኩት ህጉን ባለማወቅ ለሰው ልከው ሳይከፈት ገብቶ ሊሆን ይችላል ወይም እዚሁ ኢትዮጲያ ውስጥ ሁነው ብዙ ጊዜ ተቀምጠው የተዘጉ ስልኮች አሉ አሁን እነዚህ ስልኮች 1ኛ ,ቴሌ በምንም አይነት መንገድ አይከፍትም እንደገና ቀረጥም ልክፈል ብትይ አትችይም እና ሞባይሉ ምን ይሁን ይጣል ከሚጣል ደግሞ ብንጎዳም በ400ብር ብናስከፍተው ይሻላል እእዚህጋ የሀገር ጉዳቱ ምንድን ነው ሞባይሉ ስላልተጣለ , ይሄ የእውነት ፍትህ አደለም መቸም ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ይሄን መረጃ ሳይሰማ ዝም ብሎ ስልክ ይዞ የሚገባ ሰውም አለ እና እነዚህ ስልኮች ምን ይሁኑ መቸም ይጣል እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ
Woyenishet Kasahun ይሄ አጉል መመፃደቅ ነው ወይንየ ወይንዋ ወይኒታ ወይኒ በረድ ማለቱ መልካም ነው ስንት ግራ የገባው ስልክ ታቅፎ የተቀመጠ ወገን አለ ስለ ስለራሳችን ብቻ ሳይሆን አንድ ትምህርት ሲላክልን መማር ያለብን ለነማንስ ይጠቅማል ባስረዳቸው ብለን ብናስብ ጥሩ ነው
ወንድም ከስልኬ ወደ ሌላ ስልክ እንዴት ብር ኣስተላልፍ አለሁ ኣጠገቤ ያለው ስልክ ማለት ነው ። ሳውዲ ወደ ሳውዲ ስልክ ማለቴ ነው
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
Thanks bro long life for you gin habesha bemehone edme liken salaksi enoralewu ene lafiche bametawu barase mobayil ageralay babatsa matakem balamechale be zeginate yasafiregnal ayii ethiopia
ዋው ደስ ይላል
ዋሌኩም ሰላም በርታእናመሰግናለን
Wa wr wb thanj U
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ
ሞባይል ከፍለን ካስከፈትነ የሀገራችን ቋንቋ ለመናገር ሊያስከፍሉን ነው ማለት ነው😎😎
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው ክክክክክክ አይቀርም ናሪ ያርገን እንጂ
ገና ለምንተነፍሰውም አየር ....እያለ ይቀጥላል 😃
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው ኧረ እዶ ምን ተሻለን
ክክክ ሳይሆን አይቀርም
kkkkkkk
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا enamsagnal
እነመስግነለን ዊ ለከ ስልኬ ኔት አልሰረም የለው በአንድ ስም ከርድ በሁለት ስልክ ስለምጠቀም ነው በመጀመረየ ስልክ ይሰለል ግን በአድሱ አልሰረም አለኝ
Lyla Athu ቴሌ ሂደው ይጠይቁ ይቅርታ ብዙም ስለ ኢቶ።።።።።ሰልክ አጠቃቀም አላቅም ወድም አኑዋርን ይጠይቁ (ቴሌ ይሂዱ።
حمده محمد እሽ እንሸ አለህ አመሰግነለው እኔ ግን እትዮጲየ አይዴለውም የለውት ውጭ ነኝ እንሸ አለሀ ስመለስ ቴሌ ሄጄ አስከፍተለው
_ጀዛአክ አላህ ከይር ጀዛአ ወንድማችን አኗር_
Thnak You
እናመስግናለን ውንድማችን
እሽ አኑዬ በመጀመራ የሀን መረጃ ሰለሰጠሀን እናመሰግናለን። ጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋ እኔ ስልኬን ከዝህ በፉት ይዠው ህጀ ይዠው የመጣሁት ስልክ አለኝ አሁን እሱ እዳድስ መስከፈት ይኖርበኛል ወይስ ይሰራል። ከቻልክ ኮሜት ላይ መልስልኝ።።
መቼ ነው ይዘኸው የወጣሀው ከ2010በፊት ከሆነ አዎ አይሰራም እንደገና መከፈት አለበት
Hi my phone play store. Not working how. do you. Working
ግን እኔ አልገባኝም ለምን እንደዚህ እንደሚያደርጉ ብዝበዛ ነው የያዙት ከውጭ ሲባል አይናቸው ይቁለጨለጫል ወርቅ ታፍሶ የሚመጣ መሰላቸው እንደ ወይ ጉድ
kkkkkk
ሳምሪ ፍቅር እረ አያስቅም ሳምሪዬ ውነቴን ነው
Enamsegnalen wondem
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱልላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር
ዋአለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን በርታልን
እናመሰግናለን አን::
ጀኩሙለሀ
ወለይኩምሰላምወራሕመቱላወበረካትሁ አኖር በጣምእናመሰግናለንግንአድ ጥያቄልጠይቅሕ እስኪበኢትየጲያ ሴም እትአርጌነውእምከጰፉተው ሲም ካርድ ሳይኖር ቁጥሪንብቻ አሰገብቸ እደትአረጋጌ ነውእምጠቀመው
ማሻኣ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ይህን ህግአዲሱመንግስታችን ባነሳውበጣምይደብራል ውስብስብያለነው
Thanks
እናመሠግናል ወንድማችን ግን አንድ ጥያቄ የምጠይቅህ ወንድም ለቀረፅ የምንከፍለው በዚህ ሀገር ብር ነው በኢትዮጲያ ከዛሥ ስንት ነው ለአንድ ሞባይል ከይቅርታ ጋር
እናመሰግናለን ወንድም ግን ጥያቄ አለኝ ?ስልኩን በሰው ነበር የላኩት ለማስከፈት ቴሌ ሲሄዱ ከመጣ አንድወር ያልሞላው ፓስፖርት ያለው ሰው ካልሆነ አይቻልም ተባለ እናም ሰው አልተገኘም ስለዚህ ስው እስከሚገኝ ሳይከፈት እኔ እስከምሄድ ወይም እስከ ተወሰኑ ወራቶች ቢቆይ ችግር አለው ? ከቻልክ ደግሞ ክፍለሀገር ሊከፍቱ የሚችሉ ሰወች ይኖራሉ ወይስ አይኖሩም ካወክ ብትነግረኝ ብየ ነበር? ከተቻለህ ተባበረኝ
ችግር የለውም አንቺ ስመጪ ማስከፈት ትችያለሽ ,ክፍለ ሀገር ላልሺው አላቅም መክፈቻ መሳሪያው ካላቸው ይከፍታሉ ከለላቸው አይከፍቱም ብዬ ቪዲዮው ላይ ተናግሬ ነበር
ሰላምክን ብዝት ያድርግልህ በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው ለምሳሌ ምን አይነት ስልክ ነው ጥሩ ይዠብገባ አመሰግናለሁ
እሱ እንደ አቅምሽ መጠን ይወሰናል ተመጣጣኝ ከፈለግሽ samsung J200H prim J3 Samsung A3 A5 made in vitnam ቢሆን ሞባይሎቹም ዋጋቸውም አሪፍ ነው
እናመሰግናለን ❤
በቅንነት ሰብ አርግኝ እህት
አመሰግናለሁ ወንድሜ ግን ከዚህ በፊት አንድ ነበር ማስከፈት እምችለች አሁን ሁለት ሆኖዋል በነፃ ያለ ቀረጥ አሁን እኔ ከ3ወር በፊት ሄጄ ነበር አሁን ምናልባት ከአንድ ሆነ ከሁለት አመት በኋላ ብሄድ ሁለት ስልክ በነፃ ማስከፈት አልችልም ማለት ነው ?
ምናልባት መቆየትህ ለውጥ ካመጣ እንጃ እንጂ አንድ ሰው ድጋሚ ማስከፈት አይችልም
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አኔም ልኬ ነበር ግን ተከፍቶዋል እግዚአብሔር ይመስገን
የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ 1ስልክ በስንት አስከፈትሽ ቀረጡስ እስቲ ንገሪኝ እህት
እሺ እኔ በሰው ነው የለኩት ማለትም ብር ከፍዬ ነዉ እናም ኢትዮጵያ 300ብር ነው የከፈሉት
እኔ ትላንት ስልክ ሌኬ ነበር ለወንድሜ እስቲ ንገርኝ የሰራሉ አይሰራም ይሆን
አንዋር በእውነት ቅንነትንም ጭምር በማስተማር ላይ ካሉት አንዱ አንተ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ። በርታ ሁሉም ስራዎችህ መልካም ናቸው !!
አመሰግናለሁ ወንድም
ሰላምህይብዛወድም ምስጋናየ ላቅያለነው!!"
እናመሰግናለን ወድማችን ግን አይፎን ስልክ ይሰራል በደብ ማለት አድሳባ ውስጥ ሳይሆን ወደ ክፍለ አገር በደብ ይሰራል ኔቶሩኩ ንገርኝማ ወድም እማይሰራ ከሆነ እንድሸጠው
እንዴ ለምን አይሰራም ይሰራል እንጂ ግን አይፎን ለሀገራችን ከባድ ነው ምክንያቱ ደግሞ ኢንተርኔት በአይፎን ለመጠቀም ብሩን አትችይውም አንድ አፕልኬሽን ለማውረድ ብርሽን ትጨርሻለሽ ወይ እንደ ሳምሰንግ ስልክ አፓችን ከሌላ ሰው ማስተላለፍ አይቻልም ስለዚህ በ አይፎን ለመጠቀም ዋይፋይ ካልሆነ ብሩን አትችይውም ነው እንጂ ይሰራል አይፎን ሆነ ሳምሰንግ ሆነ ኔቶርክ ካልዘጉ ሁሉም ይሰራል
yemachli Thanks
thank u
Tnx
አንዋር በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ይመቸኛል።
አናርዬ፡እግዛሐቤር፡ይባርክክ፡ወድማችን
በጣም እናመሰግናለን ሀንዋር Tanks You
ከልብ እናመሰግናለን ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዉዋ፡በጣም፡እናመሰጋናለን፡ወንድሜ፡በጣም፡እግዚቤሄር፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ጨምሩ፡ይስጥልእን
አንዋር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ!!
Thanks kunjo
ሰላምህ ብዝት ይበል በርታ
ወድም አንዋር በጣምእናመሠግናለን።
አመሰግናለሁ ትምህርቱን ሰለሰጠከኝ
ኢትዮጲያ አላድግ ስትል እኛ ላባችን ጠብ አርገን በሰራንበት ገንዘብ ለማደግ ነዋ ሌላ ምን አለባቸው ቁጭ ብለን የምናገኝ ይመስላቸዋል መሰለኝ ብር እንዲሁ በቀላሉ የሚገኝ ነው እንዲያው እስኪ ይሄንን ዘዴ የምታመጡት ዘረፋ አሁንስ ሀገራችንን እንድንጠላ ሊያረጉን ነው ሙቀቱ የመዳም ጩህት አቃጥሎን እየሰራን ደሞ የሀገራችን ቀረጥ ያቃጥለን ወይ ጉድ ።
Zenab Zenab betekekel
እውነት ብለሸል እህቴ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ws wr wb ጀዛክ አላሁ ኸይር ጥሩ ትምህረት ነው ኢንሻ አላህ ወንድም
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድምዬ ጀዛከላህ ኸይራ ወጀዛ
እናመሰግናለን ወድም
ዋአሌኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም ሽኩረን
እናመስግናለን
እናመሰግናለን ወንድማለም ጥሩ መረጃ ነውአላቅም ነበረ
እናመሰግናለን ብሮ ሰላምህን ያብዛልህ
ማሻአላህ እንደውም ሁለት ነበር የሰማነው ኽይር ያሰማህ አንዋርየ
Jiza kallah hayer wademacen
እረ ጀዘክ አለህ ከይር ይህ መረጀ ምንግረኝ አጥቼ ነበር ምችት ድልት ይበልህ
እናመግናለንንን አንዋር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ጀዛከላህ ወንድም
እናመሰግናለን ወንድም ኑርልን
በቅንነት ደምርኝ ማሬ
ጀዛከላህ ኸይር
በጣም እነመስግነለን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድም እኔ የዛሬ አመት 4ሰልክ ለመውሰድ ፍለጊ አለሁ እስከዚያ ደግሞ እግዚአብሔር ያቃል
ዋለይኩም ወሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም አላህ ይውደድክ እኛም እንወድካለን
እናመሰግናለን።
አሚን
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
Welkumselm werhamtulhi webrktu wondem Thank you Wad agere legaba selhone teru merjha New
እናመሰግንሃለን ወንድማችን
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድማችን ጀዛላህ ኸይር
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ
ወአለይኩም አሰለለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አንዋሪዬ ጀዘኸለህ በርታ አላህ ይጠብቅ
ወአወወ እነማሰግነለን ወንድማችን
Thank you so much my dear brother!!!!
እናመሠግናለን ወንድም
ጀዘክ አላህ ሀይር ወንድም
ws wr wb ahlen wedimachn
ቸር ያሰማህ
Thank you anuki
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
በጣምነው የማሳዝነው እኔ ከውር በፊት እዛነበርኩ የግድ መከራተት አለባችሁ የሌባ ሀገር ሁናችሁ ሀገራችን
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድም አንዋር እውነት ከሆነ አሪፍ ነው
እናመስግናለን ወድማችን
አመሰግናለሁ
አሰለሙአለይኩም ወንድም እስቲ አንድ ነገር ላስቸግርህ ከዩቱብ ላይ ቪደው ለማውረድ ምን አይነት አፕ ነው የምንጠቀመው tube mate ብለሽ አውርጅ ብለውኝ ሊወርድልኝ አልቻለም
ቴሌግራም ካለሽ ቻናሌ ላይ አለልሽ በቀላሉ ማውረድ ትችያለሽ
እነመስግናለን ወድማችን ባለህበት ስላምህ ይብዛልን ምርጥ ወድማችን ለኛ ጥሩ ነገር ስለምታርግልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ
SelehulumNeger EgzabirYmesgen
.
Thank you bro
Ws wr wb
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም የሚነግረኝ አጥቼ ነበር
ጀዘካላህ ኬር ወንድም ሁለቱ ስልክ በነፃ የሚከፍቱ ከሆነ የግድ በሁለቱም የተጠቀምኩተበት መሆን አለበት
ሹክራን ወንድም አንድ ጥያቄ ነበረኝ አይፎን ስልክ በአማረኛ መፃፍ ይችላል እንዴ ሳምስግ
ሞዴሉ ይወስናል እንጂ አዎ ይችላል የቆየ አይፎን ከሆነ አያነብም ke iphone 6 በታች ከሆነ አይሰራም
ETHIO APP በጣም አመሰግናለሁ
walikumselam wrahimetulahi woberekatu anuari selamih yibza
Waleykumasalam warahmtulahi wabarakatu.
Shukren
ማሻ አላህ በርታ
Think you so much
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እናመሰግናለን ለትብብርህ
Thank.you
እናመሠግናለን ወንድማችን ፧
Kebabe Fante waww
እናመሠግናለን ወንድማችን
thanks for the information
Aysemam
አናር.ዌልካም.በትክክል.እናመሰግናለን
ወንድም ያወቁቱን ማሳወቅ መልካም ነው ግን አንተ የምትጠቁመው ጡሩ አይደለም ለማስከፍት የጠቆምከው። አግባብ አይደለም በሂወተችን የስውልጅ ህግ ማክበር። አገር ያድጋል በቃ በትክክለኛው በህግ ማስከፈት ጥሩ ነው ቅጣቱንም ነግረሀል ሙሲልም ሆነ ሌላም ሀይማናት ህግ ማክበር። ያዛል እና መጦቆም የለብህም ሁላችንም ህግን ማክበር ለራስ ነው ስዎች የተሳፈርንበት አገር ስንሂድ ህግ ካላከበርን ምን እንደሜደርስብ እናውቃለን። ስዎች ከኣቱብላ መልካሙን መጠቀም። ያልሆነውን መሽሽህ
በዚህ መንገድ ከማስከፈትኮ ቀረጥ ከፍሎ ማስከፈት ይሻላል ብሩም ያው ነው ግን በህገወጥ የምናስከፍተው ኔቶርኩ አስተማማኝ አደለም መልሶ ሊጠፋ ይችላል , እኔ ያልኩት ህጉን ባለማወቅ ለሰው ልከው ሳይከፈት ገብቶ ሊሆን ይችላል ወይም እዚሁ ኢትዮጲያ ውስጥ ሁነው ብዙ ጊዜ ተቀምጠው የተዘጉ ስልኮች አሉ አሁን እነዚህ ስልኮች 1ኛ ,ቴሌ በምንም አይነት መንገድ አይከፍትም እንደገና ቀረጥም ልክፈል ብትይ አትችይም እና ሞባይሉ ምን ይሁን ይጣል ከሚጣል ደግሞ ብንጎዳም በ400ብር ብናስከፍተው ይሻላል እእዚህጋ የሀገር ጉዳቱ ምንድን ነው ሞባይሉ ስላልተጣለ , ይሄ የእውነት ፍትህ አደለም መቸም ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ይሄን መረጃ ሳይሰማ ዝም ብሎ ስልክ ይዞ የሚገባ ሰውም አለ እና እነዚህ ስልኮች ምን ይሁኑ መቸም ይጣል እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ
Woyenishet Kasahun ይሄ አጉል መመፃደቅ ነው ወይንየ ወይንዋ ወይኒታ ወይኒ በረድ ማለቱ መልካም ነው ስንት ግራ የገባው ስልክ ታቅፎ የተቀመጠ ወገን አለ
ስለ ስለራሳችን ብቻ ሳይሆን አንድ ትምህርት ሲላክልን መማር ያለብን ለነማንስ ይጠቅማል ባስረዳቸው ብለን ብናስብ ጥሩ ነው
ወንድም ከስልኬ ወደ ሌላ ስልክ እንዴት ብር ኣስተላልፍ አለሁ ኣጠገቤ ያለው ስልክ ማለት ነው ። ሳውዲ ወደ ሳውዲ ስልክ ማለቴ ነው
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
Thanks bro long life for you gin habesha bemehone edme liken salaksi enoralewu ene lafiche bametawu barase mobayil ageralay babatsa matakem balamechale be zeginate yasafiregnal ayii ethiopia
ዋው ደስ ይላል
ዋሌኩም ሰላም በርታ
እናመሰግናለን
Wa wr wb thanj U
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ
ሞባይል ከፍለን ካስከፈትነ
የሀገራችን ቋንቋ ለመናገር ሊያስከፍሉን ነው ማለት ነው😎😎
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው ክክክክክክ አይቀርም ናሪ ያርገን እንጂ
ገና ለምንተነፍሰውም አየር ....እያለ ይቀጥላል 😃
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው ኧረ እዶ ምን ተሻለን
ክክክ ሳይሆን አይቀርም
kkkkkkk
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا enamsagnal
እነመስግነለን ዊ ለከ ስልኬ ኔት አልሰረም የለው በአንድ ስም ከርድ በሁለት ስልክ ስለምጠቀም ነው በመጀመረየ ስልክ ይሰለል ግን በአድሱ አልሰረም አለኝ
Lyla Athu ቴሌ ሂደው ይጠይቁ ይቅርታ ብዙም ስለ ኢቶ።።።።።ሰልክ አጠቃቀም አላቅም ወድም አኑዋርን ይጠይቁ (ቴሌ ይሂዱ።
حمده محمد እሽ እንሸ አለህ አመሰግነለው እኔ ግን እትዮጲየ አይዴለውም የለውት ውጭ ነኝ እንሸ አለሀ ስመለስ ቴሌ ሄጄ አስከፍተለው
_ጀዛአክ አላህ ከይር ጀዛአ ወንድማችን አኗር_
Thnak You
እናመስግናለን ውንድማችን
እሽ አኑዬ በመጀመራ የሀን መረጃ ሰለሰጠሀን እናመሰግናለን። ጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋ እኔ ስልኬን ከዝህ በፉት ይዠው ህጀ ይዠው የመጣሁት ስልክ አለኝ አሁን እሱ እዳድስ መስከፈት ይኖርበኛል ወይስ ይሰራል። ከቻልክ ኮሜት ላይ መልስልኝ።።
መቼ ነው ይዘኸው የወጣሀው ከ2010በፊት ከሆነ አዎ አይሰራም እንደገና መከፈት አለበት
Hi my phone play store. Not working how. do you. Working
ግን እኔ አልገባኝም ለምን እንደዚህ እንደሚያደርጉ ብዝበዛ ነው የያዙት ከውጭ ሲባል አይናቸው ይቁለጨለጫል ወርቅ ታፍሶ የሚመጣ መሰላቸው እንደ ወይ ጉድ
kkkkkk
ሳምሪ ፍቅር እረ አያስቅም ሳምሪዬ ውነቴን ነው
Enamsegnalen wondem
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱልላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር
ዋአለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወድማችን በርታልን
እናመሰግናለን አን::
ጀኩሙለሀ
ወለይኩምሰላምወራሕመቱላወበረካትሁ አኖር በጣምእናመሰግናለን
ግንአድ ጥያቄልጠይቅሕ እስኪ
በኢትየጲያ ሴም እትአርጌነውእምከጰፉተው ሲም ካርድ ሳይኖር ቁጥሪንብቻ አሰገብቸ እደትአረጋጌ ነውእምጠቀመው