ያሳዝናል ሌላ የ5አመት ልጅና ተደፈረች||ሴቲቱ የ3አመት ልጅ ጋረ ተያዘች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 27 วันที่ผ่านมา +3

    ላኢላሀኢለላህ አተሱብሀነከ ኢኒኩቱሚነዞሊሚን😢😢😢😢😢 ሰዉያህያሰጋእየበላ አህያሆነ😢😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንስ አስጠላችሁ ኸረ ሀያእ ይኑረን ተው እንኑርበት በስው ሀገር ቀና ማለት አቃተን ሀበሻ ሰው ነው እያሉንነው አንድበሉን እኒህ ከብቶች የሰሞኑ ፍትህ ፍትህ ማለት ጭፈራ መሰላቸው እንደ የት እንሂድ ??

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 26 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ሙቪ ከባድ ነው የሞት ፍርድ ካልተሰጠ እህቶቻችን ወተው አይገቡም እዴልባቸው አይጫዋቱም ምን ይሻለናል

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀንአላህእረ ሞንጉድድድድነውያአላህህህህህህህህ ወይምንግስትየለን አላህ ፈረጃዉንያቅርብልንያረብ ያኢሏሂ ቂያማደረሰ💦💦💦💦💦💦💦

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 27 วันที่ผ่านมา

    እትዮጲያ ምድር ላይ የልተደረገ ዬለም የልሰመነው እጂ ሱብሃን አላህ

  • @utgj2354
    @utgj2354 27 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ ዉይይይ እረዛሬስ ሰቆ ቋን እማልሰማ በት አገረ ወደት እንህድ አላህ ሆይ የዝነት በርህን ክፈትልን ይከ ሁሉ የኛ ወንጀል ብዛትነዉ እኔ በቃ ል ጂ ላ ልወልድ ወሰንኩ ምክነያቱ ተወልዳ ታላደገች ባትወለድ ይሻላ ልእረያማል

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 27 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምአሠላም. ሱበሀንአላህ.
    ላኢላሀኢነላህ ለሀወለወላቁወተኢላቢላሃ
    እኔ እሚመሥለኝ. ኑሮሲወደድባችወ
    ወደእሥርቤት መግባትፈልገው ይመሥላል
    ምክኒያቱም መግሥት. ሥለሚቀልባችው
    የታጀበቤርመሥለው. ሥለሚለቀቁ
    እሥርቤት. ቅጣትየለ. የሠወንልብቅጥልአርገው. እነሱ እሥርቤት
    ይቀለባሉ እሥርቤት እኮ. መግሥት. ጡሩእክብካቤሥለሚያደርግላችው
    ሠወሥራወሆነ. የአላህ ፈትህ ከአላህነወ ያርብ

  • @AhmedSaid-ke5pn
    @AhmedSaid-ke5pn 27 วันที่ผ่านมา

    እንደዝ አይነት ሰዎች ታገቢ ቅጣት መግኘት አለበቸው በሞት ፍርድ

  • @utgj2354
    @utgj2354 27 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ ያማል እስተመቸ ለቅሶ እስተመቸ ቁስል

  • @abu-aesha
    @abu-aesha 27 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው ዘንድሮ እየተፈጠረ ያለው በአመት አንዴ የሚመጣ የቆርኪ እና የብይ ፋሽን መሰለሳ?

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 27 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የማንሠማዉ የለም ኢትዮ ሤት ጠፋደ ነዉ በቀል ወይኔ ኧረ አይን እያየ ጆሮ እየሣማ ለማመን ወላሂ ይከብዳል ህፃን አይፀየፉምደ አትሻብኚ ባለጌዎች እደዚህ የምታደርጉ

  • @مموينةحبش
    @مموينةحبش 27 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል፣ሱባክንአላህ

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 27 วันที่ผ่านมา

    ከብት በዛ እሰሳው ወላሂ ህጠኖቹ አሽተው ይተዋሉ እነዚህሰወች በምንይሰየሙ ግራገበኚ

  • @ShsdHdh-k8c
    @ShsdHdh-k8c 27 วันที่ผ่านมา

    aere yemot frd

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢ያረቢያአላህ ድርስልን

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q 26 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KedjiaKedjia
    @KedjiaKedjia 27 วันที่ผ่านมา

    ደሞይሄ የትነዉ ያአላህ

  • @ShsdHdh-k8c
    @ShsdHdh-k8c 27 วันที่ผ่านมา

    mube Ketta anten magnet efelgalew slkhn ngeregn

  • @mebinakenzu-xx5pq
    @mebinakenzu-xx5pq 27 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ ምን አይነትጎዲነዉ

  • @KedjiaKedjia
    @KedjiaKedjia 27 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ምንአይነት ጉድመጣያረብ አሏሁመነጂና ሚንሸረሸይጧን

  • @Meryembintali
    @Meryembintali 27 วันที่ผ่านมา

    አረ፡ጉዲነውዘንዲሮ፡አላህደረሠላት፡የኔወዲልጆች፡አላህይጠብቃችሁ፡ይገደሉሉሉሉሉ፡አረ፡እረኡኡኡኡኡኡኡ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 27 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ጉድ

  • @NeimaNeima-rv5dr
    @NeimaNeima-rv5dr 16 วันที่ผ่านมา

    2

  • @MubarikAmdala-zj7pk
    @MubarikAmdala-zj7pk 26 วันที่ผ่านมา

    ወዴት ወዴት እየሄድን ነው

  • @user-by7kn5pr1l
    @user-by7kn5pr1l 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asfd5625
    @asfd5625 27 วันที่ผ่านมา

    ኑሮ ስለተወደደ ወንጀል ሰርተን ቁጭ ብለን እንብላ ብለውን ነው መቸም መንግስት ወንጀለኛን መቀለብ ስራው ነው

  • @hhff3964
    @hhff3964 27 วันที่ผ่านมา

    መንግስት የለንም