ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዋጅ አዋጅ ባለቀሚሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን እግዚአብሔር ስደተኞችን ና ሀገራችን ይጠብቅ
ሚሚዬ ስወድሽ እኔ እና አንቺ መች ነው ምንገባው ሠላምሽ ይብዛ
@@ebtsamenat7299 አሜንንን ላንቺም ይብዛ ኮሮና እኔ ጋ ከለመጣ አንድ ቀን
ሚሚዬ አንደኛ እኮ ነሽ ያቺ ኮመንት ከሌለ ማየት ይደብረኛል
Edat nesh ye imo kutershne lakilegn felegash new yena ehte
አሚን ውደ
የሰላምዬ ና የደረጃ አድናቂዎች የት ናችሁ
Ene alehu yene konjo😍❤
Ene
እስኪ ሳትዋሹ ማነው እደኔ ኮሜንት እያነበበ ፊልሙን የሚያይ
አረ እኔ ፊልሙን ስላየው ያልፍብኘል ኮሜንት እያነበብኩ አሁንማ አይኔን እያመመኝ ነው
ወላሂ እኔ ኮሜት ብዙ ከለሌ አላይም
እኔ በእውነት እሮጬ ኮመንት ነው የማነበው
ተመስገን ደብሮኝ ነበር ፈጣሪ ከ ኮሮና ቫይረስ ይስዉራችሁ ወግኖቼ
እሰይ ሶደሬዎች እግዚአብሔር ይስጣቹ ደህና ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር
አንዳድ ስወች የህይወትን መንገድ ይመራሉ ፈጣሪ እንደዛ አይነት ስወችን ያብዛልን ።
ሰሉዬ ናፍቃኝ ነበር ኣሪፍ እንሚሆን ኣልጠራጠርምተክልዬ ፃዲቁ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ኦገኖቼ💖
በስደት ያላችሁ በሙሉ ያሰብነው ተሳክቶ ላሀገራችን ያብቃን እኔስ ይህን የዘመኑ በሺታ አስጨንቆኛል
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አትጨነቅ ፈጣሪ ያለው ይሁናል
Amen fetari yitebiken
ኧረ ውው ሶደሬ ልታስጠሉኝ ነው ምነው ሽዋ ማስታወቂያ በዛብን በቃ አንከፍልም እቃም አንገዛም
ትልክክክ
Adanech Ababu 😂😂😂በግድ ግዙ ወይም ክፈሉ ነው መሰል
ወላሂ የውስጤነው የትናገርሽው
Adanech Ababu 😄😄😄😄👊👊
ተክለ ሀይማኖት የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🙏
Amen
Űm Māśťi Hàbèśhàwìť አሜን
Amenn
አሜን አሜን አሜን
ውድ የስደት ጋደኞቼ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን አችም ሰላምሽን ይብዛ
Amiiiiiiiiin abro yetabikan wudd ihte🤲☝️🥰
የጂጂ ድምፅ እራሱ አድዋን በየቀኑ እንድንዘክረው ልዩ ማስታወሻ ነዉ ። ጂጂዬ ከምንም በላይ ጤናሽ ይስጥስ አንቺ እንቁ ነሽ ለኢትዮጵያ ።
ደስ የሚለው ነገር የሀብታምን ኑሮ ደሀው ባይኖረውም የደሀውን ሞት ግን ሀብታሙም ይሞታታል👈👈❤❤መልካም ቀን ❤❤
እስኪ እንደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልሙን እሚያይ ማነው
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እውነት ደሞ ዛሬ የተደሰትኩበት ቀን ነው ከ27 አመት በሃላ እውነተኛ ወላጆቼን በስልክ አገኘሁዋቸው ታሪኬ እንደዚህ ነበር ውልደቴ ኤርትራ መንደፈራ ሲሆን ሻዕቢያ ኤርትራን ተቆጣጥሮ ሲይዝ እንደገቡ አካባቢ የቀድሞ ሰራዊት ካምፕ ሲደበደብ እናቴ ደሞ እኔ ትንሽ ልጅ ሆኜ እዛው ሻይ ቡና ትስራ ነበር ከዛም በፍንዳታው ስንሯሯጥ ከእናቴ ጠፋውባት ከዛም አንድ የቀድሞ ወታደር ወስዶ በሱዳን አርገው አዲስ አበባ ሲገቡ ይዞኝ ወስዶ እስካሁን በእንክብካቤ እና በፍቅር ከልጆቹ ሳይለይ በፍፁም ፍቅር አሳደገኝ አባቴ ፍቅር ነው እናማ ባለፈው ወር ኤርትራ ሄዶ አጣርቶ ወላጆቼን ማግኘቱን ነግሮኝ ነበር ዛሬ ደሞ በስልክ አገኘሁዋቸው አባቴ አማርኛ ይችላል በደንብ አዋራሁት እናቴ ግን ትግርኛ ብቻ ነው የምትችለው ግን ድምፃን ሰማሁት እናም ደስ አለኝ ለዚህም ነው ደግሜ ታሪኬን ያካፈልኳችሁ። ግን አባቴ ሁሌም እሱ ነው አባቴ ያሳደገኝ አባቴ ማለት እራሱ ለኔ በሽታ ነው በቃ አባቴ አባቴ ነው።
አባቴ ዉስጤ ነዉ ታሪክሽ ያሳዝናል እኔም አዳይነት ባይሆንም ተመሳሳይ ነን አላህ ያገናኝሽ ባካል
እንኴን ደስ አልህ/ሽ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ወላጅ ሆነው ላሳደጉም ቤተሰቦች ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባል ስንቱ የዘመድ ልጅ አሳድጋለሁ እያለ ከወላጅ ነጥሎ በስንት ስቃይና ግፍ የሚያሳድግ በሞላት አለም እንደዚህ አይነት አሳዳጊ ወላጅ ማግኘት መታደል ነው
ዋው ባለቀሚስ በጉጉጉት ስጠብቀው ሰላምዬ ተናፍቃ መበረ👈
አሪፍ ይመስላል ልሹፈው ኮመት አይቼ ነበር በፊት የማየው ያሁኑ ኮመት ስለፊልሙ ከማውራት ይልቅ ስለራሳቸው የሚያወሩ ኮመነታተሮች ይበዛሉ
ትዝ ይለኛል ድሮሮ መቶ ሀያ የእሁድ መዝናኛ ትዝ ይላችሗል ማሥታወቂያ ሲያሥገብ እዴት እደምነሖን ሶደሬዎች እደዛ ናቹ
ሰላምዬ የኔ ውብ አንቺ ያለሽበት ፊልም ሁላ ልክ እንዳንቺ ውብ ነው የኔ ቅመም
ያራብ አጋራችን ሰለም አርግልን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሚን ያራብ
Wow salameye Fkr 😘😘😘thanks sodar Move Arif Move new Amezing
ኮሜታቶችኮ ውስጤ ናችሁ
በጣም ምርጥ ፋልም አስተማሪ ተመችቶኛል😍
Wow እናመሰግናለን በጣም አዲስ ፊልም ትልቁል
🙄የኢትዮጵያ ፊልም ደረጃው እየጨመረ ይሄዳል ስንል ጭራሽ ቁልቁል በጣም ያሳዝናል የሴትን ልጅ ጥንካሬ ለማሳየት በልደትዋ ቀን ሰርፕራይዝ ስላደረጋት ሁሉን ትታ በፍቅር ቀልጣ አብራው በመጋደም ነው ቲሽ RIP Ethiopian movie
በጣም እውነት ከማስጠላት አልፎ የዝቅጠቱ ሁኔታ ያስለቅሳል ኡፍ
Movie is like this...keep up everyone!!!
ዋው ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
ይሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉውዲ እህት ወድሞቼ ለሕይወታችሁ ሁሉ ስኬትን ተመኘሁላችሁ :: ፊልሙን ውድጀዋለሁ ሰላም ተስፋየ እንደኔ የናፈቀችው ማን ነበር?? እስኪ አሳውቀኝ
Omg ደክሞኝ ቁጭ ስል አዲስ ፊልም ተባረኩ አቦ
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን በርቱ ሠልዬ ያበደ ነው😍😍😍😍😍 👏👏👏
ዋው አንደኛ የሆነ ፊልም
Wow asetemare felem newo Tnx
በስደት አለም ያላችሁ ጓደኞቼ ለሀገራችን ያብቃን ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀ
ፈጣሪየ ሆይ ከዚ ኮሮና ከተባለ በሽታ ጠብቀን
ምርጥ ፊልም ነው
Waww belekamis dasi yimil film new ❤❤
እልልልልልልል ባለ ቀሚስ ፌልም ተለቀቀልን እልልልልል ማነው እደኔ በማስታወቂያው የከነፈ
በጣምአሪፉነዉ
ሰሊናን የሚወድ ብቻ ላይክ
የሰለምነ የጠጆ ወዳጆች እንዴት ናቹ ደና ናቹ ግቡ ግቡ
ዋውውውው ሰሞኑን አዘነባችሁብን እናመሰግናለን
ሰላም ላገራችን ፍቅር ለወገኖቻችንን
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው ❤
ዉድ የሀገሬ ልቾች በያልቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ተክልዬ በልትቀኑ ይጠብቃቹህ
waw yihen yahel begugut tetebkut neber malet new des yilal
Ahun yha film ybalal
ውይ ብዙም አይመስጥም ክላሲካል ይበዛዋል ግን ደግ ሰውን እወደዋለሁ !!!
እንኳን ለ አድዋ ድል በአል አደረሳችሁ
በእውነት እኔ ዛሬ ገና ፊልም አየሁ ሰላምይ ጉበዝ ነሽ ደሪማ ይመችህ አቦ
ተለቀቀ ዋው
ሰሉይ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ የኔ ሽኮር😍😍😍😍
Machereshaw das ayelim
Wow Addis film eski ye selam Adinakochii like like
ኮሜት ልቅደም ፊልሙን ገና አላየሁትም አይቼ አስተያየት እ ሰ ጣ ለ ሁ ፡፡
አይቼ እመለሳለሁ ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው
ሰላመይ ቆንጆ
ጋይስ ማኛ ፊልም ነው ኑ እሹፈው። በዛውም ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮት ነው ባቢ 👶
በእህት እንዲሆን የማትፈልገውን በሌሎች ሴት አታርግ እና ሴት ክብር ናት ማንም በፈለገ ቁጥር የሚያገኘን ርካሽ አይደለንም ስለፈለጉ ብቻ
ሰላምየ ስወድሽ
Ere des ylale soderwoch bmchrsha sat btam enamsegnalen
Wow gezayan new yabakenchewet erasachew Enkon yagabachew alemasalegnm
ዋው ሠላምየ የእውነት ደስ የሚል የሴትነት አገላለፅ ነው
እሰይ ሳላለቅስ ያየሁት ፊልም አንድ የእንባ ዘለላ የሌለው ፊልም ሆ ! እነሱ ስንት ነገር ተጠቅመው ለሚያነቡት የኔ መነፋረቅ ፊልም እዳላይ አግቶኝ ነበር
ሰላምዬ ወድሻለው።
እደጠበቅሁት አይደለም እስኪ መጨረሸዉን አይቼ
Wowzare1nemesis like
ሰላምዬ ስወድሽ እኮ
SELAMI LA ETHIOPIA YiHUN
Enamesegnalene soderawoche. Beneka egachu kiya lekekulene.
ኪያ ወጣ አይደለ እንዴ አየነው እኮ ሰርች አርጊ
Ere lakulege yalachu gemashu becha newe yetelekekewe
ሙሉዉን ተለቆል ግን ቆይቶልኮ
Eshi amesegenalewe agegechawalewe filmune!
ምንም ትምርት የለውም የሴት ልጅ ክብር እና ማንነት እንደዚ ኣደለም ሚገለፀው ድሮም የ ኢትዮጲያ ፊልም🤣🤣🤣🤣
Bale qemis begugut sixbeq yenber film wexa
እስኪ እንየው ከክያ ጋራ ያወዳደሩት ፊልም አስተያየት በኃላ የሰላምን አርቴሽፋን ላለ ማየትሽ ካልሆነ
ይገባታልአድናቂህነኝ
🤔menem ayel
ገንዘብም አንከፈልምም እቃም አላዝም በቃ ተውና ፊልሙን እንይበት
ክክክአበዙት
Kiyaye aychewalehu aynefam zefenubchanewu yeminefawu agogu
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹😘😘💋💋🌹🌹👍👈
Wude yehagre lijoche endemen adrachu melkam kene temgnewulachu 😍😍😍😍 geba geba belwu ande layi enye😲😁😍😍
እስኪ ምንድነው የምትሰሩት ፊልም ለትውልዱ የምታስተለልፉት መልዕክት ምንድነው የሚለውን አስቡ ፊልም ሰራን ትላላችሁ ይሄ ነው ፊልሙ ጭፈራ ቤት መጠጥ ነው የሚታየሁ አንድ ሰው ፊልም ሲያይ ሊማርበት ነው ምኑ ላይ ነው ትምህረቱ አሁን በራሲ የምትተማመን ሴት የለችም እያላችሁ ነው በራሳቸው የሚተማመኑ በጣም ብዙ ሴቶች አሉ ለምን አነካለሁ የሙሉ ሴቶች ምንም አዲስ ነገር የለውም ብዙ የተወራለት ፊልም ይሄ ነው ኮተቶች
😘😘😘😘😘😍😍👏👏👏
እማምር ነው ጠብቄም አል ቀረሁ አስተማራም አዝናኝም ነው በተለይ መጨረሻው እንደት እዳሳቀኝ ሉሌ እዳይሰማ
ኑኑኑኑ ኮሜቶች እናፍጥጥ
Soderoch Gn Yamachual Seyastelu
መጨረሻው ያስጠላል የህንድ ፊልም አስመሰላችውት
ወንድ ልጂ እዴት እደሚወድሽ ማወቅ ይቻላል ሁሉም አስመሳዮች ናቸው ቲሽ😥
እድትያስታውቃልሁሉምውሽታምናችው
Be adew keni sel adewa filem yemchachu
ክክክክክክክክክ ሉሌ እንዳይሰማ ተመቸኝ።
ወይኔ ተለቀቀ
አቤት ስጔጓ ተለቀቀ
ኪያዬን ባየሁበት አይኔ እሄን ልይ አረ ወዲያ
ግን እየሰረቃችሁአትልቀቁ አያሳዝኑአችሁም
ኮሜንተሮች እንዴት ነው
ሰላም ወድ ኢትዮጵያን እንደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበር ማነው በቃ ተለቀቀ ኑ እንየው መልካም ግዜ። እሰኪ የምታቁ ነገሩኝ ኢትዮ ልገባ ነው እናም ከድባይ ወሎ ኮንፖልቻ በርራ ይቻላል ወይ የምታወቁ ካላችሁ???
ኣይመስለኝ ቀጥታ የለም ግን ሁለት ትኬት ሞቁረጥ ትችያለሽ ከቦሎ ወደ ኮሞብልቻ
እሸ አመሰግናለሁ
Enkuan lekekachu begugut stebik neberkut manew endene yetedesetw
እግዚአብሔር ሆይ ከኮሮና ቫይረስ ጠብቀን እደኔ የፈራ አለ ግን ፈጣሪ እሡ ይጠብቀን አሜን 🙏
ሶደሬ ሶደሬ ክፍሉ እረ ሰለቸን ናሳንሽን ይዝጋው ።ማዘርየው ግን መቀመጫዋ የሰጠ ነው
እርግጠኛ ነኝ ከአይኔ አይደለም ፊልሙ ተለቋዋል አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ
ምንም አልጣመኝም ግን ማንም ሴት በራሷ መተማመን አለባት ማንም ሰው ቆንጆ ስለሆነ ለኔ ወይም ላንቺ አይገባንም ብለን ማሰብ የለብንም እራሳችን ጠንካራ ከሆነ ስንፈልግ ያጣነው ሳንፈልግ ይመጣል ዋናው ነገር በራስ መተማመናችን ነው👌
ተመስገን አድስ ፊልም መጣ ይጠፋል እደጉ ስራየን ላብቃና
አይነፋም
አዋጅ አዋጅ ባለቀሚሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን እግዚአብሔር ስደተኞችን ና ሀገራችን ይጠብቅ
ሚሚዬ ስወድሽ እኔ እና አንቺ መች ነው ምንገባው ሠላምሽ ይብዛ
@@ebtsamenat7299 አሜንንን ላንቺም ይብዛ ኮሮና እኔ ጋ ከለመጣ አንድ ቀን
ሚሚዬ አንደኛ እኮ ነሽ ያቺ ኮመንት ከሌለ ማየት ይደብረኛል
Edat nesh ye imo kutershne lakilegn felegash new yena ehte
አሚን ውደ
የሰላምዬ ና የደረጃ አድናቂዎች የት ናችሁ
Ene alehu yene konjo😍❤
Ene
እስኪ ሳትዋሹ ማነው እደኔ ኮሜንት እያነበበ ፊልሙን የሚያይ
አረ እኔ ፊልሙን ስላየው ያልፍብኘል ኮሜንት እያነበብኩ አሁንማ አይኔን እያመመኝ ነው
ወላሂ እኔ ኮሜት ብዙ ከለሌ አላይም
እኔ በእውነት እሮጬ ኮመንት ነው የማነበው
ተመስገን ደብሮኝ ነበር ፈጣሪ ከ ኮሮና ቫይረስ ይስዉራችሁ ወግኖቼ
እሰይ ሶደሬዎች እግዚአብሔር ይስጣቹ ደህና ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር
አንዳድ ስወች የህይወትን መንገድ ይመራሉ
ፈጣሪ እንደዛ አይነት ስወችን ያብዛልን ።
ሰሉዬ ናፍቃኝ ነበር ኣሪፍ እንሚሆን ኣልጠራጠርም
ተክልዬ ፃዲቁ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ኦገኖቼ💖
በስደት ያላችሁ በሙሉ ያሰብነው ተሳክቶ ላሀገራችን ያብቃን እኔስ ይህን የዘመኑ በሺታ አስጨንቆኛል
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አትጨነቅ ፈጣሪ ያለው ይሁናል
Amen fetari yitebiken
ኧረ ውው ሶደሬ ልታስጠሉኝ ነው ምነው ሽዋ ማስታወቂያ በዛብን በቃ አንከፍልም እቃም አንገዛም
ትልክክክ
Adanech Ababu 😂😂😂በግድ ግዙ ወይም ክፈሉ ነው መሰል
ወላሂ የውስጤነው የትናገርሽው
Adanech Ababu 😄😄😄😄👊👊
ተክለ ሀይማኖት የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🙏
Amen
Űm Māśťi Hàbèśhàwìť አሜን
Amenn
Amen
አሜን አሜን አሜን
ውድ የስደት ጋደኞቼ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
Amen
አሚን አችም ሰላምሽን ይብዛ
Amiiiiiiiiin abro yetabikan wudd ihte🤲☝️🥰
የጂጂ ድምፅ እራሱ አድዋን በየቀኑ እንድንዘክረው ልዩ ማስታወሻ ነዉ ። ጂጂዬ ከምንም በላይ ጤናሽ ይስጥስ አንቺ እንቁ ነሽ ለኢትዮጵያ ።
ደስ የሚለው ነገር የሀብታምን ኑሮ ደሀው ባይኖረውም የደሀውን ሞት ግን ሀብታሙም ይሞታታል👈👈
❤❤መልካም ቀን ❤❤