#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #ethiopian #የግልም የመንግስትም ሚዲያ አንድ ነው @GEBEYANU
    ‹‹የሚዲያ ሚና ስለኢትዮጵያ››
    #abiyahmedali #getachewreda #addisababa #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #ethiopian #government #endf #tdf #kobo#woldia #አብይ #አህመድ #አሊ #sergegnawegoch #solomon #shumiye #aau #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #shay #buna #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2 #danielkibret #alshabaab #somalia #kenya #eritirea
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
    ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
    / @gebeyanu
    #ethiopia #ጦርነቱን ማነው የሚያስቆመው?
    #ethiopian #የግልም የመንግስትም ሚዲያ አንድ ነው @GEBEYANU
    ‹‹የሚዲያ ሚና ስላኢትዮጵያ››
    #Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch #seifuonebs #eregnaye #GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

ความคิดเห็น • 169

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች! ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አስተያየታችሁም አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 2 ปีที่แล้ว +10

    ውድ ክቡር ሰለሞን፣ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምረው። ሰው በአገሪቱ በጠፋ ወቅት አንድ ሰው መገኘቱ ይደንቃል። እርግጠኛ ነኝ አይዞህ እውነትን ይዘህ ምንም አትሆንም። በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶል ድንቅ ልጅ ተባረክ አንተን ልንገልፅህ ከምንችለው በላይ ነህ።

  • @genetn9512
    @genetn9512 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን

  • @kibromgebdremariyam6551
    @kibromgebdremariyam6551 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሞን ሹምዬ እኔ የአንተ ተከታታይ ነኝ አድናቂክም ነኝ ነገር ግን አሁን ልልህ የምፈልገው በርግጠኝነት ትላንት ዛሬ አይደለም ብዙም አዲስ አድማጮች ይኖሩካል ብዬ ነው ምገምተው ስለዚህ ለሰላም ብዙም ባትሰለች

  • @zelalemdejene1983
    @zelalemdejene1983 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ናቲ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 ปีที่แล้ว +7

    ህፃናት ግን እንደዚህ ምንም በማያውቁት ሲሞቱ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😭💔

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 ปีที่แล้ว +1

    This guy Solomon never open his big mouth on our historical enemies of our mother land. Anger !That was his motive .Mercenary !

  • @AtsedeMAsfaw
    @AtsedeMAsfaw 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @berhanem1
    @berhanem1 2 ปีที่แล้ว +3

    I like this guy.

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you both for being honest with all you can.

  • @zelalemmihretaab2477
    @zelalemmihretaab2477 2 ปีที่แล้ว

    ሰሌ በጣም ኣስተዋይና ኡውነተኛ ሰው፡ ኣንተን መሳዮች ሲበዙ የሰዎች ችግር በዛ ይጠፋል።

  • @danielbelete1203
    @danielbelete1203 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማስተዋል ያለበት ለሬድዋን

  • @jawi1474
    @jawi1474 2 ปีที่แล้ว +1

    Exactly 💯

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ ብዙ መክረሀል አሁን ያለዉ ሁኔታ ብሶል ድሀ ወገን እያለቀ መዋሸት ምን አመጣዉ

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev 2 ปีที่แล้ว

    Excellent.

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 2 ปีที่แล้ว +2

    Freedom is given

  • @derejekebede6241
    @derejekebede6241 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว

    ገበያኑ እናመሰግናለን በርቱ።

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @kahsayalem5736
    @kahsayalem5736 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው።

  • @jawi1474
    @jawi1474 2 ปีที่แล้ว

    Absolutely

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን ጠንካራ ሀሳብ ለየት ባለ ሁኔታ ስለምታቀርብ አክባሪህ ነበርኩኝ።ግን 27 ዓመት ሀገርን ያጠፋና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እገባለሁ ያለ ሕፃናትና አዛውነት የደፈረ ሰይጣን ቡድን አሁንም የሠላምን ገበታን ረግጦ በዜጎች ላይ ለሚደርስ መከራ ምክንያት የሆነን ኃይል እነዲሁም መንግስት ለሠላሙ ሒደት መጨናገፍ ባደረጉት አስተዋፅኦ ልክ በሚዛናዊነት ልትወቅስ ሲገባ እኩል ተጠያቂ ማድረግህ እንድጠራጠርህ አድርጎኛል።

  • @helenshume8383
    @helenshume8383 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf 2 ปีที่แล้ว

    Solomon you are courageous.

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ደህና አመሻችሁ

  • @deginetgetahun1720
    @deginetgetahun1720 2 ปีที่แล้ว

    I hope peace will come soon.

  • @salhasualih7355
    @salhasualih7355 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወድሞቼ ቪዲኦው ሊከፍትልኝ አላቻለም no stream tap to retry ይለኛል እስኪ ቼክ አርጉና ኮሜንት ላይ ፃፉልን ❓❓❓

  • @weldebrukhadgu2248
    @weldebrukhadgu2248 2 ปีที่แล้ว

    ሰሊየ ኢንደ ኣንተ ሽህ ብነሩ በምብራቕ ኣፍሪቃ ሰላም ልኖር ይችል ነበረ ኢኔ ብኣንተ በጣም ተስፋ ያገኛለሁ good job keep it up and God bless you

  • @tewodrosamsalu2582
    @tewodrosamsalu2582 2 ปีที่แล้ว

    ሰሌዳ እውነቱን ነው
    እኔም ስለጦርነት የመስማት ፍላጎት የለኝም

  • @ayelekebret6900
    @ayelekebret6900 2 ปีที่แล้ว

    Please increase the voice of the journalist high

  • @ethiopialove3806
    @ethiopialove3806 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @invisi-on
    @invisi-on 2 ปีที่แล้ว

    TPLF has been a burden for ETHIOPIAN for the last 45+ years.
    Unless TPLF and its supporters iminated,there is no peace or Ethiopia.
    You,all, work in coordition to dismantle Ethiopia

    • @sebhattecle631
      @sebhattecle631 2 ปีที่แล้ว

      What is dismantling Ethiopia mean? Who is dismantling Ethiopia ask yourself isn't the so called Ethiopian government dismantling Ethiopia by collaborating with Eritrean government killing destroying starving its own people come on wake up

  • @user-dn2cs8hw5m
    @user-dn2cs8hw5m 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹 Solomon S. : classic, , principled , integrity. . 🌷🌷

  • @mohameduso9952
    @mohameduso9952 2 ปีที่แล้ว

    I SUPPORT WHAT Solomon said.

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 ปีที่แล้ว +5

    እና አንድ ክልል ብቻ ከሁሉም አትችልምና ተዘግተህ ሙት በስቃይ በድሮን በሻዕቢያ እለቁ ተጨፍጨፉ ነው የምትለን ???? እምትገርም ነህ ሳታስብ የውስጥህ በስሜት አወጣኋት
    1/ ሁለት አመት ሙሉ በጎሮሮ ተይዞ በተለይ የሰለጠነ የአ አ ህዝብ ለምን ዝም አለ ???
    2/ ከኢርትራ ሁናችሁ ስትጨፈጭፉን ምን ይሰማሀል ለምን በዝግጅትህ አታቀርበውም ምን ያህል ኢ/ያ የወረደች አገር እንደሆነች ?????
    3/ሁለት አመት ሙሉ በተለይ ከደብረብርሀን ሲመለሱ ከዛ በኃላ ሰለሞን ስትከታተለው ነበርክ ለምን ሀቋን አታወራም ??? ስለድርድሩ መንግስት ተብዬ ስንት ነው ሲዋሽና ሲዘባረቅ ለምን እውነቱ አታወራም ??? 4/ በሻእቢያና በደንቆሮ ፋኖ ሴቶቻችን ከመድፈር በላይ ግፍ ፈጽመዋል አንድ ቀን አላነሳህም
    5/ ጅምላ ፍረጃ ተወው !!! ብለናል ብለናል ማለት ዋጋ የለውም እየለየህ ስህተታቸው ስጣቸው

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      It is backwardedness and lack of leadership from all sides.

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +1

      ጠላታችሁ ወያኔ ነው። መንግስትማ ብዙ ተንከባክቦአችሁዋል። እያበላናችሁ ወጋችሁን። መሳሪያችሁን አስረክቡ፣ ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ እንደማንኛውም ክልል በመንግስት ስር ሁኑና መንግስት ማድረግ ያለበትን ያደርጋል። ይሄ እንዴት አይገባችሁም። የኢትዮጵያ መንግስት በናንተ የተነሳ ነው ህዝብ ቅር የተሰኘበት። አማራና አፋር ክልል የትግራይ ወራሪ ሰራዊት ያደረገውን ረሳችሁ?

    • @righteous8234
      @righteous8234 2 ปีที่แล้ว

      Absolutely!!!

    • @gezahegnwoldemariam5560
      @gezahegnwoldemariam5560 2 ปีที่แล้ว

      @Haile Seged
      #1 .መልስ
      ሕወአት ኢህአዴግ ራሱ በፃፈው እና ሲፈልግ በማያከብረው ሕገ-መንግስት ነው! እስካሁን አገራችን ኢትዮጵያ እየተመራች ያለነው! ይኸውም መሬት የብሔር ብሔረሰቦች ናት! ብላችሁ ራሳችሁ ባመጣችሁት ግን መፍታት ያቃታችሁን ትግራይና አማራ ክልል መሐል ስላለው አዲስ አበቤዎች ቢጮሁ ባይጮሁ መፍታት ይችላሉ? ሌላው ለ27 ዓመት ትግራይን የግላችሁ አዲስ አበባን የጋራ ብላችሁ ግን አዲስ አበቤን ዞር ብላችሁ ባላያችሁበት ሁኔታ፣ በ 1997 ዓም ምርጫ ሰበብ የገደላችሁት ያሰራችሁትና ያኮላሻችሁት፣ ሐሳቡን እንዳይገልጽ ያሸማቀቃችሁትና ያደተዘዛችሁት ረስታችሁት ነው? በ1990/91 ሃይደር ሕፃናት ት/ቤት ተመታ፣ ባድሜ ተወረረ ሲባል በነቂስ ወጥቶ የሞተውን ሳትረሱት………… ዛሬ ወያኔና ብአዴን የእርስ በርስ የስልጣን ሽኩቻ ሲደርስባችሁ የነቃው አዲስ አበቤ ለምን ዝም አለ? የምትሉት ምን በወጣው??? ደግሞ በብልፅግና ኢህአዴግ ይደገም? አረ……እዛው………! እንደፍጥርጥራችሁ!!! ይህ ነው ለወያኔዎች የሚመጥናችሁ! ቀልብ አግኝታችሁ ሕዝቡን ሰምታችሁ ወደ ውስጣችሁ እስከምትመለከቱ ወይም የማያልቀው እና የማያባራው የድንበር (የሰሊጥ መሬት) ይገባኛል ጥያቄ ምክንያት በጦርነት መተላለቅ ሰልችቷችሁ አንቀጽ 39 በጋራ ስታነሱ እና አገር የጋራ ስትሆን እንገናኝ። ከዛ ውጪ ወደ ውጪ! ማንም ጀመረው ማን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም! ወያኔዎች ግን አትሰሙም!! እንዲሁም ብልፅግናዎች…ጭምር!

  • @abek4329
    @abek4329 2 ปีที่แล้ว

    Sol i can feel your pain !! I know it hurt!!

  • @user-dn2cs8hw5m
    @user-dn2cs8hw5m 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ሑቢየናቷናፋቂ
    @ሑቢየናቷናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሶል በናትህ ኣንብበው
    /////ሰይጣን ተስፋ የለውም ግን ተስፋ ኣይቆርጥም ሰው /ግን ተስፋ ኣለው ግን ተስፋ ይቆርጣል ይገባሀል ብየ ተስፋ ኣረጋለሀ//// ልቀጥል እኔ ትግሬ ነኝ በትግራዋይ ኣልደራደርም ለንም ብትለኝ ኣያቴ ደምግፊት ኣላት ግን መዳኒት መግዛት ኣትችልም ብር የላትማ ያመነችዉ መንግስት ክዷታል የትግራይ ወጣት ከሁሉም ነገር ተከለከለ ለ 2ኣመት ኣስበው ህውሃትኮ ፖርቲ ነው ህዝብ ደሞ በመንግስት የሚተዳደር ነው እና ሁሉም ነገር የተከለከለ ወጣት ፓርቲን ነው መንግስትን ነው መውቀስ ያለበት ፓርቲኮ ማዘዝ ኣይችልም እመነኝ የትግራይ ወጣት ባንክና መብራት ከተከፈተለት መዳኒት ካገኘ ለህውሃት ብሎ ኣይዋጋም ኣብይ እራሱ ነው ጦርነት የሚፈልገእ እና የፈለገ ህዝብ ባልቅ የተረገው ድል እንደማደርግ ኣልጠራጠርም ኣምላክ ኣይጨክንም ላይጨክን ኣይሰጥም ፅንዓት ንህዝብና

  • @simrettdedta165
    @simrettdedta165 2 ปีที่แล้ว

    Dear Brother Solomon, I don’t Join? How do I join you as Members? Simret

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 ปีที่แล้ว

    ያሚያዋጉት ጦርነቱ በቃ ካለሉ ጦርነት አይቆምም፤ ምክንያቱም እነሱ እይሞቱም።

  • @righteous8234
    @righteous8234 2 ปีที่แล้ว +4

    "Why are we back to war ?"good question, Sol.
    It's because the Ethiopian government didn't want to reestablish basic services as agreed infront of the IC.
    The government wanted to negotiate indefinitely while Tigrai is under siege. So, it's better to fight for survival than die in hunger and disease, under total blockade.
    Therefore Sol, don't blame both sides equally.

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውይይት በአንድ ወገን ብቻ ስለተፈለገ አይሆንም ። ካልወጋውህ ለሚልህ ውይይት እያልክ እንደሞኝ ስታወራ በመሀል ያፈራር ስሀል ።

  • @marthasimegn7096
    @marthasimegn7096 2 ปีที่แล้ว +2

    ሻይ ቡና ላይ ዶክተር ላጲሶን በነጻነት እዳይናገሩ ስትሞክር አቼሀለው ምናልባት ጫና ነበረብህ? አሁን ግን ጥሩ ነው

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ እካን ደና መጣቹ

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስትንም ወያኔንም ተመሳሳይ ሀላፊነት እንዳለባቸው ሁለቱ ሀይሎች እያልክ ስታወራ የቱ ጋር እንደቆምክ ስለ ሀገረ መንግስት ስለ እስቴት ምንም የምታውቀው ነገር እንደሌለ ነው የሚያሳየው አንብብ !!

    • @abrahamcheru2244
      @abrahamcheru2244 2 ปีที่แล้ว

      ወያኔን ውቀስ አማራ እና አፋር እየመጣ የሚገድለውን ውቀስ መንግስት ህዝቡን መጠበቅ ግዴታ ስላለበት ወያኔን ማጥፋት አለበት።

    • @Sani_abacha
      @Sani_abacha 2 ปีที่แล้ว

      @@abrahamcheru2244 እኔ ምን አልኩ ?

  • @kibromaregay7604
    @kibromaregay7604 2 ปีที่แล้ว

    Beka kale beka

  • @awelnegarewkier8793
    @awelnegarewkier8793 2 ปีที่แล้ว

    .WAREY

  • @goldenman8938
    @goldenman8938 2 ปีที่แล้ว

    the end of tribe system s hell

  • @פטהנגסטוולדגבריאל
    @פטהנגסטוולדגבריאל 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ድምፁ አይሰማም አትሽኮርመም!!

  • @tigistbeyene2268
    @tigistbeyene2268 2 ปีที่แล้ว

    ere yeselam waga sint new??? selam selam nafekn eko!!!!!

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማንንነት በሂደት (Processes) የተገነባው እኔነት ማለት ነው፡፡ ይሄም ማለት በቤተሰቦቼ፣ በአካባቢዬ፣ በጓደኞቼ፣ በትምህርትቤቴ የተገነባ፤ በንንባብ ልምዴ የተቀረጸ ማንነት፣ በዕድሜ ዘመኔ የኔም ጥረት ታክሎበት የተገነባ የኔ ሰብዕና ማለት እኔ ነኝ፡፡
    ቡሄ የጨፈርኩበት፣ አበባ ስዬ ለቤተሰቤ፣ ለአካባቢዬ፣ ለዘመዶቼ መልካም ምኞት የተመኘሁበት አንዱ የማንነቴ ሰበዝ ነው፡፡ ከሰፈር ልጆች ከአብሮ አደጎቼ ጋር በመሆን በተለያዩ ስፖርቶች ያደረኩት ውድድር፣ የተዝናናሁበት ጨዋታ በውስጤ የሰረጸ ያካበትኩት የክህሎት ምንጬ አንዱ ማንነቴ ነው፡፡ በትምህርት ቤት ዘመኔ ከመምህሮቼ፣ ከክፍል ጓደኞቼ የቃረመረኩት የዕውቀት መገለጫዬ ማንንቴ ነው፡፡ በጉርምስና ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በተላያዩ የዜማ ስልቶች የጨፈርኩበት ሌላው ማንነቴ ነው፡፡
    እነዚህና እነዚህን መሰሎች በህይወቴ ያገኘኋቸው ልዩ ልዩ ሰበዞች የገነቡኝ ሰው ነኝ፡፡ አፍሪካዊ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 2 ปีที่แล้ว

    Tefenakay senekebel melesew telacha men telaleh zere hasabeh askomuh mekenyatum

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራዊ ነኝ ትግራዋይ ስለሆንኩ አይደለም!! ግን ማሰብ ያለብን የትግራይ ህዝብ እኮ እንደ ህዝብ እንዲጠፍ ተፈርዶበታል እንዴት ከሌላ ክልል ክክ አማራጭ የሌለው ህዝብ!! አንድ ክልል ስለሆነች ትግራ ልትሸነፍ ነው እያልከን ነው?? አሳፍሪዎች ናቹ!!

  • @mulumebetfetene2391
    @mulumebetfetene2391 2 ปีที่แล้ว

    Is it possible to attain peace peacefully ??

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 ปีที่แล้ว

    አላማው ሳይገባክ ቀርቶ ነው ወያኔ ምን አስቦ ምን ፈልጎ እንደሆነ አታቅም ጦርነቱ በማን ምክንያት እንደሆነ አታቅም?

  • @tewdebtatu4679
    @tewdebtatu4679 2 ปีที่แล้ว

    how to jion? sol

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว

    Freedom of speech helps the country to progress, it is fact and is seenin the other world, developed countries. Developed, under developed world like our country Ethiopia lacking and controlled not to even whisper? This what the country is suffering, people imprison, people killed, kidnapped,.
    How come a country under oppression, not getting freedom of expressing their feelings, taught expected to develop and live in peace ?! Thank you for your efforts to tell us the true way of living together free of stress, and feet of being killed and imprison?! You have seen it and we from far hear it. God be with you, Fear of God is.....' thank for your educational discussion?!

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 2 ปีที่แล้ว

    ewnnt new wondem solomon khultum wegen yemelkew hezb yasznale

  • @astewaytilahun7216
    @astewaytilahun7216 2 ปีที่แล้ว

    Hellooooo...
    No sound ,I can't hear anything...whats wrong with the video??

  • @abdulmajidismail4839
    @abdulmajidismail4839 2 ปีที่แล้ว

    ሳለሞን አስተወይ ሰዉ

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 2 ปีที่แล้ว

    አሁንማ ደከመን እኮ 😭💔🙏

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl 2 ปีที่แล้ว

    +++++++Volume. !

  • @wakeupamhara3225
    @wakeupamhara3225 2 ปีที่แล้ว

    ወያኔ በህይወት እሥካለ ጦርነት አለ

  • @mandem3815
    @mandem3815 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ጦርነቱ አላማ ቢስ ነው:: እውነትህን ነው ሲጨርሱ እንገናኝ::

  • @prohabetamu
    @prohabetamu 2 ปีที่แล้ว

    Weyani is responsible for all this

  • @ttek9180
    @ttek9180 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ሰሎሞን ለሁሉም ሳታዳላ ለሰላም ጥሪ ማቅረብህና ድምጽ መሆንክን ቀጥልበት በሂወት ታሪክህ ትኮራበታለህ። አምላክ ሁልግዜ ይጠብቅህ።

  • @mohammedomar9044
    @mohammedomar9044 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰለሞን አንተ የምታዝነውን ያህል ሌሎቻችን የማናዝን ይመስልሀል? ሌሎቻችን የመሞትና የመግደል ሱስ ያለብን ይመስልሃል? ለአንተ የበራልህና ለሌሎቻችን የማይታየን ሚስጥር ምን ይሆን? የሞኝ ለቅሶህን ወይም ለራስህ ያለህን ግምት ብትመረምረው ጥሩ ይመስለኛል፡፡

    • @sew8987
      @sew8987 2 ปีที่แล้ว +1

      ena mndnw suggestioneh esu eko biyans sele selam lemesbek eytare new ante aznek eshi keza mn adrek ?ere kom belen enaseb behulum negr fukeker ?haznenm lemantsetser memoker des aylem meftehe kaleh akreb keza wuchi biyans le selam eysrana eymokre yalen sew lemogtet metar des aylem ,antem le raseh yalehn gemt mermer tekawmo yale masreja telacha new

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራማችሁን አልፎ አልፍ እከታተተአለሁ:: ውይይቱን ፖዚቲቭሊ ተረዱን ትላላችህ:: ንጭንጭ ንትርክ controversy ስለምታበዙ እራሳቸው መጀመሪያ positive program ብታቀርቡ ብዬ አስባለሁ:: እርስ በርሳችሁ በመከባበር አይነት ብትወያዩ መልካም ነው

    • @samsolo2268
      @samsolo2268 ปีที่แล้ว

      Yemehayem VIP nehe

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 2 ปีที่แล้ว +1

    40 ደቂቃ አልፋል

  • @wonchit2demissie895
    @wonchit2demissie895 2 ปีที่แล้ว

    The ruler Party odp doesn‘t care about amara and tigre Society economic and Life situation just it Cafés how to stay longer on power bei distablizing the zwo Society::

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 ปีที่แล้ว

    መደመር አሉ መቀነስን እረስተውት እረ የረሱትን ያስታውስልን #Solo ❓️

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 2 ปีที่แล้ว

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @ማህቶት_ሚድያ
    @ማህቶት_ሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    What about the siege Sele?

  • @jawi1474
    @jawi1474 2 ปีที่แล้ว

    Hi sole

  • @jawi1474
    @jawi1474 2 ปีที่แล้ว

    Hi soieye

  • @kebupetros4109
    @kebupetros4109 2 ปีที่แล้ว

    እባህ ንገረን ማን ጦርነቱን ጀመረ?

  • @teferiabebe343
    @teferiabebe343 2 ปีที่แล้ว

    sol ድምፁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 ปีที่แล้ว

    Selam yemilewen werehen akume!! OLF ena weyanayy eyalu yemaytaseb naw hezbun erasunn endaykelakelll atazenaga!!!

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 ปีที่แล้ว

    Gonder squad is the problem. Peace is impossible if u blockade millions of Tigrians invaded and displaced millions. Solution Amhara Eritrea out of Tigray and lift the blockade!

  • @eri-fortune
    @eri-fortune 2 ปีที่แล้ว

    ኢይሃድጋ ለሃገር ዘምእምበለ ኣሃዱ ሄር የሚሉት ኣባቶቻችን ለካ ለእነ ሰሎሞን ነበር። ጓድ ሶሎ ፡ ተስፋ መቍረጥ የለብህም ። ኣሁንም የጦርነት ኣስከፊነት ኣስረዳቸው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ጥያቄ ትህነግ በጠራራ ፀሀይ አማራንና አፍርን እየወረሩ የጦር ጀትና ድሮን የት ነዉ ያለዉ ?

  • @eshetunegash2595
    @eshetunegash2595 2 ปีที่แล้ว +1

    Solomon you are weyane!!whu start this war?????

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 2 ปีที่แล้ว

    Ene emeleh sol semagi ante yekum telaleh enesu amaharan matefat new yeyazut ye tegri hezeb anefelgem kalu lejochacewun alemestet new

  • @rosa73425
    @rosa73425 2 ปีที่แล้ว

    Torentu ye abiy mehameden filagot new Ethiopians ersberasachin indenbala ke mahel ager jemiro ye tignaw sefer mender selam ale tayeto tesemeto bemayetawek huneta Ethiopia hizebbochua indih sibelalu anwekem torent neber wetader kewetader inji andu bandu ende hizeb sibelala anawekem yeh demo hon tebelo be mengst yeteyaze iked new yene tizaze addisithu Ethiopia ke 140 year behuala enasakalen bilew new yetenesut. Arogitithu Ethiopia menad new.

  • @negbeny3263
    @negbeny3263 2 ปีที่แล้ว

    ሠለሞን ዜና ሠማው የድል ዜና መቀሌ
    በደም ታጠበች ። ለመቀሌ ህዝብ በደሙ ከተማን እንዲያጥብ የቀሪው ኢትዮጵያዊ ፍላጎት ነው ? መንግስትም ሀገርም ማጣታችን እውን ሆነ ዘርስ ይተርፍ ይሆን ? የኢትዮጵያ ህዝብ በልቡ ምን እንደሚል ሆድ ይፍጀው ። ሠለሞን አይናችን እያየ በኛ ዘመን ሀገር ይፍረስ ? አባቶቻችን ደሀ ሀገር አስረከቡን ?ብልጽግናው ቀርቶ እኛ ምን እናስረክብ ? ሀገራችን ሠው አላጣችም ። ሠው ማለት ሠው የሚሆን ነው ሠው የጠፋ ዕለት የሚለው ለዛሬ ነው ። ለልጆቻችን መስዋት መሆን የምንፈልግ እንሠባሠብ (እንጠራራ )መፍትሔ አለን ።ጊዜም አለን

    • @mariamzegeye7095
      @mariamzegeye7095 2 ปีที่แล้ว

      Ende ante aynet dingay sew balebet ager endet selam yemtal

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    የአማራ እሊት ምክንያት ሲያበዙ የትህነግ ጦር አማራን ካላጠፍን አናርም ብለዉ ይዋጋሉ: ልዩነቱ እሱ ይመስለኛል::

  • @aidahaben8445
    @aidahaben8445 2 ปีที่แล้ว

    As a people tigrains has no choice but to fight left to right they are closed since 2019 people are suffering beyond…which u know it for the question u asked for who they are fighting ኢሳያስ አፎርቂ leading this war

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 2 ปีที่แล้ว

    አብይ የሚባል ትቦ ሰው ሆኖ አጫረሳቸው

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ምን ማለት እንደፈለክ አልገባኝም :: ሰላም ውይይት እምትለው እኮ በአንድ ወገን ብቻ ስለተፈለገ እኮ አይሆንም ።

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 2 ปีที่แล้ว

      ውጊያ ታዲያ ሚሆነው

    • @emayeethio6613
      @emayeethio6613 2 ปีที่แล้ว

      @@zerihunwadajo9620 👎🏿👎🏿👎🏿ያልኩት አልገባህም ::ጦርነት ግዴታ እሚሆንበት ጊዜ አለ።

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክ solo please ሰለ ሰላም እንዘምር ቻሌንጅ ስራ፡አስብ #solo እቺን ምድር ጥለናት እንሄዳለን ሞት አይቀርም ነገር ግን ስለ አንድነት ስለ መከባበር ስለ ሰላም እየዘመርን እንሙት! የድንግል ልጅ እኮ ስለ ልጆቹ ፍቅር ብሎ ነው የሞተው! በቃን! የእውነት በቃን ለምን እርስ በእርሳችን እንገዳደላለን፡፡እሄን TH-cam ስራበት! በአዛኝቷ በስላሴዎች!.....በፂሆን!

  • @kefyalewfente1884
    @kefyalewfente1884 2 ปีที่แล้ว

    ብዙዎቹ እይታወችሕን እስማማለሁ። ከራስ ህ ጋር ልትመክር የሚገባህ ግን
    1 አንተም ሆንህ ሌሎች የምትተነትኑት ፣ የማህበረሰብን እይታ ከማስፋት ውጭ ፣ ፖሊሲን የመጠቆም ምንም አይሀት የተጽኖ ሃቅም የላችሁም። ምክን ያቱም ፣ ከፉም ለሙም ፣ፖለቲካዊ ውሳኔ አመራር ላይ ባሉ ሰዎች እይታ ነው የሚወሰን።
    2ሰላምን ወያኔም ሆነ ብልጽግና ይደግፋሉ። ልዩነቱ ፣ እያንዳንዳቸው ሰላም የሚሉት አይነት ፣ ለሌላው ሞት የሚያስመርጥ ና መጥፎ አማራጭ መሆኑ ላይ ነው።
    3 የወያኔ ጸብ ጫሪነት የማይታይህ ከሆነ …
    በነገራችን ላይ ፣ በዚህ የሃሳብ ገለጻህ ብቻ ፣ አብይ ሊያሳስርህ እንደሚችል ግምቴ ነው። (አያድርገው ግን)

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 2 ปีที่แล้ว

    እግዜር,ሰውማ,,,,,,,,,,

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 2 ปีที่แล้ว

    Manew tesfa yaskorteh?? Lemin ewnetu firt adrgeh atnagerm. Tell the truth with confidence.

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አዋቂ ነኝ አልክ ቦታውን ቢሰጡህ አንድ ርምጃ አትራመድም ጉረኛ!!

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 ปีที่แล้ว

    Menen endemewekese emetelen bekelelu eyemeta segedelew mene yehuene tplf ena onegene kechalachew enesuen negerachew amhara manenem hado alegedelem metubete enje alehadebachewem yeha new emeyastelage yelelawen bedaye lalemenager huluenem mekonene yeha new ethiopia enete lenate

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ተመልሰን እዛ የተገኘነው ጦርነት የገባነው የፖለትከኞች ሴራ የ አ አ አጀንዳ ለማስቀረር አማራን እና ትግሬን ማባላት አ አ ትሰለቀጣለች አከተመ ።።።።

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 ปีที่แล้ว

      Bene eyeta Esu from Eritera Ethiopia eyebotebote ye Ethiopia neberete eytetekeme selame ayefelegeme. Abiy esue temelewene yes email. Lela we Beletegena Ethiopia bemefelegewe menfese endehede selemefelege Amhara ena Tigray magadele newe. Abiy ye Ethiopia ena Orthodox telate newe.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    የአብይ አየር ሀይል ያረጁ ቤቶችን መቀሌ ለማፍረስ ነዉ ወይስ በጠራራ ፀሀይ እየዘፈነ ከተሞችን የሚወሩትን ማጥቃት ያለበት::

  • @markosabebeadmasu9666
    @markosabebeadmasu9666 2 ปีที่แล้ว

    ሶል ምንድነው ይሄሁሉ ፈርስትሬሽን? አሁንም ከአንተ ብዙ የሚጠበቅ ነገር አለ:: እዳ ኖሮብህ ሳይሆን ችሎታው እና አቅሙ ስላለህ እንዲሁም በጎ ፈቃዱም አለህ ብዬ ስለማምን ነው::
    እኔም ግልፅ ያለ መፍትሔ የሚመስል ነገር እየታየኝ አይደለም:: ግን የሆነ መንገድ እንዳለ አምናለሁ:: እናም በውይይታችን መሀል መሀል ምናልባት ጭላንጭል ልናይ እንችላለን::