ደስ የሚል የኤርትራ ዘፈን / ethiopians react to eritrean music / Tedros Hagos (eruru) / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @abieltesfazghi9536
    @abieltesfazghi9536 3 ปีที่แล้ว +81

    እረ በታም ደስ ትላላቹ በተለይ ስት ስኩ በተረፈ ኣንድ የ ኣብርሃም ኣፎርኪ ኣንድ ዘፈን ሪኣክት ብታደርጉልን ደስ ይለቻል 🙌🏽🇪🇹💖🇪🇷

    • @kejushifa8237
      @kejushifa8237 3 ปีที่แล้ว +5

      Wedi eri

    • @ያሲንመሓመድ
      @ያሲንመሓመድ 3 ปีที่แล้ว +4

      ይርደኣካ ኣሎ ዲዩ ዝብልዎ ዘለዉ ?

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

      🇨🇬 we love you our blood's 🇪🇷

    • @praise8413
      @praise8413 3 ปีที่แล้ว +1

      Abey zelewu jelgafat yiwerazeyu koyom zelewu entay Des kibluedea mdre Susam hula.

    • @አሚሙን
      @አሚሙን 3 ปีที่แล้ว +2

      @@praise8413 why you are so angry? Get life

  • @user-be3ih8qi5r
    @user-be3ih8qi5r 3 ปีที่แล้ว +36

    ብጣዕሚ ደስ ትብሉ , I’m Eritrean and i love you guys ❤️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

      🇨🇬 we love you our blood's 🇪🇷

  • @Mindset23m
    @Mindset23m 3 ปีที่แล้ว +35

    ኣውራዎች በጣም ነው ድስ ምትሉ በተለይ ሳቃቹ በጣም ነው ምወደው ሳያቹ ጓዶኘቸ ኣስታውስ ኣለው የ ኣብርሃም ኣፈወርቂ ኣንድ ዘፈን ሪኣክት ብታርጉ ደስ ይለኛ ይመቻቹ ፍቅራቹ ፈጣሪ ይጠብቀው።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

      🇨🇬 we love you our blood's 🇪🇷

    • @praise8413
      @praise8413 3 ปีที่แล้ว

      WTF😳

  • @ኢትዮጵያ-ኀ7ቘ
    @ኢትዮጵያ-ኀ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +20

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ ጥዑም ድምጺ 100%❤️❤️❤

  • @nibretubekele3146
    @nibretubekele3146 3 ปีที่แล้ว +11

    AWRA has been my favorite TH-cam channel since I first know you guys, shime i always like your Amharic music choices, if you could please jot down your top 20 of all time here, I would love it. it is ok too, if you couldn't.

  • @natsnettsegay8116
    @natsnettsegay8116 3 ปีที่แล้ว +6

    Song title is tehaguse meaning I am happy. ERURU IS nake name .thanks for reaction from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nunuweldu9104
    @nunuweldu9104 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰዉየዉ እራሱ ቆንጅዬ ነዉ እንኳን ድምፁ

  • @yohanayohana7350
    @yohanayohana7350 3 ปีที่แล้ว +5

    Oh My guys tnx for doning tedros hagos he ´s my fov artist Eritrean and u doing well everytime one love✌️❤️

  • @meriasegd8935
    @meriasegd8935 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም አውራዎች ትግርኛ ነው ሚባለው ትግረ ከኤርትራ ብሔሮች አንዱ ነው። እሩሩ የዘፈኑ አርስት ሳይሆን የዘፋኙ ቅፅል ስም ነው ትርጉሙም እሽሩሩ ማለት ነው።

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ በበኩሌ:: ድሮ የፀሐይቱ በርሄ ዘፈንን : ወ/ሮ ሃና ለኛም ስጡና ብዬ ሳላጣምም ተምሬ ቢሆን አሁን በደንብ በሰማሁ ነበር:: ውይ ግዜ የአሁኖቹ ልጆች ኤርትራ በደቡብ የምትመስላቸውም አይጠፉ ምንምአያውቁምኮ:: እንዲህ አጠፋፉን

  • @eyoeltesfay-tf4kl
    @eyoeltesfay-tf4kl ปีที่แล้ว +1

    The official language of Eritrea is called Tigrinya

  • @luwamtesfaom7861
    @luwamtesfaom7861 3 ปีที่แล้ว +2

    Nice one shime kemiswa sefate besake taneke nebere am from Eritrea. Betame newi meketatelachihu GOOD job guys

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
    @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 ปีที่แล้ว +7

    እረ ሺሜ ያስቴርን እዘፍናለሁ ብለህ እኮ አሄ ሄ ሄ ብለህ እኮ የበግ ድምጽ አወጣህ 😋😂😂😂ስወዳቺሁ😘😘😘 ይመቻቺሁ ዘፈኑ ደሞ ይመቻል

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว +2

    ስረጋጋ ልሰማው ብዬ ባለፈው አልጨረክቱም ቪድየው ፡በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ሌላም ይሰራልን ከኤሪ አውራዎች ፡በተለይ #አብርሽ።

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 3 ปีที่แล้ว +6

    I like the song a lot and the "shampoo mastawekiya" too 👍👍👍 bravo guys you deserve to be on Tv guys

  • @K111-t6f
    @K111-t6f 3 ปีที่แล้ว +5

    መንደላይ የሚል አዲሰ ዘፈን የኤረትራ ሰሙት

  • @danielm8202
    @danielm8202 3 ปีที่แล้ว +3

    Thx guys big love 🇪🇷🇪🇷

  • @ፊፊየሀረሯ
    @ፊፊየሀረሯ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢጭ ተቀደምኩኝ ዛሬ ሞቼ ነው ምወዳቹ 💋💋💋💋

  • @agernsharega6387
    @agernsharega6387 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሮች ሽሜ ስታጎራጉር ደስ ትላለክ እዩ ፍርሽ 😙😙😙

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 ปีที่แล้ว +26

    በዚ ዘመን የቱንም ያህል ጥሩ ዘፈን ይለቀቅ ገና ሳታጣጥመዉ tiktak ላይ ያለ ህዝብ ሙዚቃዉን እንድትሰለቸዉ ያደርግሀል

    • @fatihaahimed7024
      @fatihaahimed7024 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ብለሀል

    • @-dinqalem1895
      @-dinqalem1895 3 ปีที่แล้ว

      Tiktok አለመግባት ነዋ

    • @-dinqalem1895
      @-dinqalem1895 3 ปีที่แล้ว

      Tiktok አለመግባት ነዋ

    • @semirahassen593
      @semirahassen593 3 ปีที่แล้ว +1

      ቲክቶክ እማንጠቀም ሰዎች አለን

  • @m.j9886
    @m.j9886 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሞቸ በርቱ#🇪🇷🙏🇪🇹

  • @solyanasolomon5634
    @solyanasolomon5634 ปีที่แล้ว

    Wowww good job AWRAWOCH bertu 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @rahelyosief3240
    @rahelyosief3240 3 ปีที่แล้ว +7

    Please reaction eritrean music eden kesete aythfreni🇪🇷❤🇪🇹❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🇨🇬 we love you our blood's 🇪🇷

  • @awetwediisayas3785
    @awetwediisayas3785 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴድሮስ ሓጎስን በጣም የሚገርም ዘፈኖች አሉት

  • @linaadil3860
    @linaadil3860 3 ปีที่แล้ว +4

    Sheme yemer asdenekehegal ye aberhamen zefen kadenek beka jegena adamach neh 👏👏👏

  • @wediymereteritrea3877
    @wediymereteritrea3877 3 ปีที่แล้ว +2

    ብጣዕሚይ ጽብቅ

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 3 ปีที่แล้ว +9

    ውደደኝ ልቤ ደስ ብሎኛል
    በዚህ ገላ መታጠቢያ አስተዋወቀችኝ
    ፍቅር ነው ከፍቅር ሁሉ በላይ እመኑኝ
    ልቤን መጣልኝ ከእርስዋ ጋር የማላውቀው
    🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
    የኔን ፍላጐት ሲፈልግ ልቤ ያስተውለኛል
    በስጋትዋ በእኔ
    ልቡን በልቶ በውስጧ ሰፍሯል
    የፍቅር ምድጃ
    ፍቅሯ 'አሳሁራ በልቤ ተሰቅሎ፣ መካ ኔራ
    የፍቅር ሱሰኛ በልቤ ያዘኝ
    🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
    ሌላ ማንም የማይኖርበት አለም ነው
    ከእኔ የተለየህ አይደለህም ሁል ጊዜ አጠገቤ ነህ
    ከአንተ የበለጠ ህመም ይደርስብሃል
    ፍቅር ለኔ ፍቅር ነው
    🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
    የማላውቀውን ታውቀዋለህ፣ ፍቅርን ታውቃለህ፣
    በውስጤ ነው ለዘለዓለም
    በፍቅሯ ተማምኖ በእኔ ተማምኖ
    ከዛ በላይ በዚህ አለም ሌላ ነገር አልመኝም
    🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵
    ፍቅር ፈጣሪ ፈጣሪ
    የብልቃጥ ነት ይምረጡ /2/
    ልክ እንደትላንቱ 'አፌ ሌላ እበላለሁ ይለኝ ነበር።
    እኔ ግን ሰላሟን ትቼ በፍቅር ልቤ አስተዋወቅኩት
    የሰው ወሬ አፍርሶኝ
    ፍቅር ወነጀለኝ ልቤ ፍቅር ነው
    ለኔ ፍቅር ጠበቃ ናት
    ከዚህ በላይ ላሳየኝ

  • @K111-t6f
    @K111-t6f 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እና የትገራይ ቆንቃ ይለያያል አንድ አይደለም

  • @theluckygirl9638
    @theluckygirl9638 3 ปีที่แล้ว +3

    Shime sings
    Frish:የቱን ነው የዘፈከው
    Shime:ሌላ ይመስላል
    Frish:አዎ
    Shime:ዜማ ላይ ያለህ እውቀት ደካማ ስለሆነ ነው
    Hilarious

  • @zxtsf
    @zxtsf ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂እሽሩሩ ማለት ነው😂😂😂❤❤ቅ

  • @kejushifa8237
    @kejushifa8237 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam new mewedach des sitlu ehuru aydelem yeahun arest kedro zefenu arest new keza yesu kexel sem hone

  • @hiwotwondimu4666
    @hiwotwondimu4666 3 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅 a morning voice of shime

  • @አሜኪላያደማውፍቅር
    @አሜኪላያደማውፍቅር 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ሽሜ ድምፅክ ናፍቆኝ ነበር

  • @mast7759
    @mast7759 3 ปีที่แล้ว +2

    እዩ ያኔ መኪናህ ተበላሽታ ምን ልርዳ ስልህ...... Like, follow and subscriber ትለኛለህ። ግን እንድታውቀው አድናቂያችሁ ነኝ።

  • @lidyaghiwet8160
    @lidyaghiwet8160 2 ปีที่แล้ว

    The song title is thaguse it missing am happy bey you

  • @emmehaasbu2621
    @emmehaasbu2621 2 ปีที่แล้ว

    Wey gud chat yasabidal iko,

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +2

    ቢያስ እዚህ እንሳቅ👌👌👌👌😍😍😍

  • @habesha4825
    @habesha4825 2 ปีที่แล้ว

    Freshe tigray sitawera yamiribahal😍😊😊

  • @mhrettesfahannes4805
    @mhrettesfahannes4805 3 ปีที่แล้ว +4

    Pls guys do a reaction to Abreham afewerki Meley

  • @natsnettsegay8116
    @natsnettsegay8116 3 ปีที่แล้ว +1

    Song title is tehaguse meaning I am happy. ERURU IS nake name

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 3 ปีที่แล้ว +1

    Yesterday I waited till 3am oh my God just tenafaki nachihu

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว +2

    የምወዳችሁ 💚💛❤😘😘😘😍😍😍

  • @yoaze5100
    @yoaze5100 3 ปีที่แล้ว +1

    Eritrean music Tedros hagos 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @adamhope454
    @adamhope454 3 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇷🇪🇹🇨🇦🇪🇷🇪🇹🇨🇦

  • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
    @ልጅእያሱ-ሰ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    ባጫ ደበሌ አውንም መቀሌ ነው ? የት ነው? ?

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @amanoneloves2506
    @amanoneloves2506 3 ปีที่แล้ว

    Love you boys from Eritrea but where you live guys

  • @yoelberhaneoffcial
    @yoelberhaneoffcial 3 ปีที่แล้ว +1

    Its not only ethipian beat , its my convention and my identity 🇪🇷 ( eritrea ) . በኛ ደሞ እስታሊለ ወይም ተሓምበለ ይባላል ፡ መለይ ወይም ተሓምበለ የሚል ዝፈኖች የ ክቡር ስነጥበባዊ ኣብርሃም ኣፎወርቂ ከፈለጋቹ ኣዳምጡት ወይም ለ jaccy🤔 ጠይቁት ። የ ክቡር ኣርቲስት ተድሮስ ሓጎስ ደሞ ቴስቱ (test)ነው እንጂ beat የሃገሩ እና ባህሉ ማንነቱ ነው ። sory,,we are awere,,,lol😷

  • @sabameasho4170
    @sabameasho4170 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

  • @zxtsf
    @zxtsf ปีที่แล้ว

    Productionኢትዮጵያ ላይ ነው የተሰራው

  • @lidyaghiwet8160
    @lidyaghiwet8160 2 ปีที่แล้ว

    Konkachn tgrina new am Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @selamderess5071
    @selamderess5071 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ እኳ አይቀደድ ቀሚሳ ሰፋት የተመታህ

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 3 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ወላሂ አለ እኔ ባሌን እንደዚህ አድርጌ ነበር የምጠብቀዉ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ለምን ነበር ሆነ? ጁንታ ነበርዴ ? አገር ለቆ ጠፋ ?

  • @awaawate5923
    @awaawate5923 3 ปีที่แล้ว +6

    አሩሩ የሚሎው አርሱ ኣደለም ቅጽል ሱሙ ነው

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉዶቼ በቀን ሁለት ቪዲዮ ይለቀቅልን

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 3 ปีที่แล้ว +1

    የብስራት በሱ ሀሳብ እንደ ከሳች ምግብ አለመብላቷን ለማመልከት ይመስለኛል

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ ግን ሁሌ ሰማንያ ስለመቅደድ ለምንድነዉ የምታወራዉ ?

  • @SalemTesfay-ne9cf
    @SalemTesfay-ne9cf 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @nardosdawit705
    @nardosdawit705 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyuye ❤️❤️❤️

  • @meznagnavlog1680
    @meznagnavlog1680 3 ปีที่แล้ว +1

    Erthrea music.... የ ሱዳን hybrid alebet... መሰለኝ... Byzway 1ኛ ነው

  • @sisay7
    @sisay7 3 ปีที่แล้ว +2

    By the way ...production, videography and music arrangement is from Ethiopian side.....

  • @evamekonnen4035
    @evamekonnen4035 3 ปีที่แล้ว

    Awraweci sewedaciu enam tergumun balakem Erutu bravi ragazzi rom italy 💚💛❤️

  • @shawulawit-
    @shawulawit- 3 ปีที่แล้ว +5

    እርሩ his nick name

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢዩ በሚለን ብቻ የኤረትራ ሙዚቃ ጃጅ ማድረግህ ይገርማል በኤረትራ ሙዚቃ ግምገማ ሚባል ኣለ ዝም ብሎ የፈለገ
    ግጥም ገዝቶ ኣይዘፍንም !?

  • @Eri2626eritra
    @Eri2626eritra 3 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇷❤️🇪🇹👍

  • @kalkidanfkadu3837
    @kalkidanfkadu3837 3 ปีที่แล้ว

    አውራዎች ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤️❤️👈👈

  • @sarakebede6643
    @sarakebede6643 3 ปีที่แล้ว +1

    Wedochya 😘💚💛❤

  • @simonberhane5857
    @simonberhane5857 2 ปีที่แล้ว

    ጓዶች በጣም ደስ ትላላቹ
    ስለ ቴዲ ቅጽል ስሙ እርሩ ሲሆን
    ስለ ክሊፑ በትክክል የተረዳቹ ኣይመስለኝም በተለይ የግጥሙ ትርጉም በደንብ ኣድርጋቹ ካወቃቹ
    Easy clip ለዛ ነው የተመረጠ እንደምትሉ ኣምናለሁ ።video qualiti ዘመናዊ ሁኖ easy clip የድሮ የተመረጠበት ምክኒያት ትክክል ብየ ኣምናለሁ ።

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 ปีที่แล้ว

    ሲመቹኝ እኮ ኡኡፍፍ

  • @ሰላምይንገስ
    @ሰላምይንገስ 3 ปีที่แล้ว

    gtmu trgum betam ale zefenu betam harif

  • @one-xq1mj
    @one-xq1mj 3 ปีที่แล้ว

    Mertocha betam das yamel zefan das bamel react🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Bereket240
    @Bereket240 3 ปีที่แล้ว +3

    እሩሩ nick name ነው። ርእሱ ተሓጉሰ(ደስ ኣለኝ) ነው። በፍቅር ምርጣን እንድመርጥ መረጠኝ ነው የሚለው። please ye Elhamn ደሞ ሰሩለን። link th-cam.com/video/0Zcve8xbAuw/w-d-xo.html

  • @brhangebremikael5139
    @brhangebremikael5139 3 ปีที่แล้ว

    Are yesew zefen atfeguru andiy mnun awukachut new

  • @yonas316
    @yonas316 ปีที่แล้ว

    ቀልደህ ሞተሀል complex shampoo advert ያልከው ደህና ነህ

  • @senamohammed4980
    @senamohammed4980 3 ปีที่แล้ว +3

    ተሳሳክድምፁበጣምነውየሚያምረው

  • @yodityodit8540
    @yodityodit8540 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯

  • @amirsala2767
    @amirsala2767 2 ปีที่แล้ว

    Tesasetachuhal zefenun kasteregomk yaregewena yehonew yegebahal

  • @edenmussie5550
    @edenmussie5550 3 ปีที่แล้ว

    የዘፈኑ ርእስ ተሐጊሰ ደስደስ አለኝ

  • @heronasefaw7587
    @heronasefaw7587 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye Abraham afewerki react please

  • @sabatewelde1271
    @sabatewelde1271 3 ปีที่แล้ว +1

    Ayyy alemawek sijemer esae y eirtra zefen aydel yezefenechiw keyra frawoch

  • @godisgreat974
    @godisgreat974 3 ปีที่แล้ว

    Meretocha😍✌

  • @linaadil3860
    @linaadil3860 3 ปีที่แล้ว +1

    Migerem zefen new tergumu yemigerm feker aginche des belogal.....new milew

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 3 ปีที่แล้ว +4

    ምን ትዘባርቃለህ ! እሩሩ ስሙ ኣይደለም። የዘፈኑ ርእስ (ተሓጊሰ) ተደሰትኩ ነው!

    • @judyme5682
      @judyme5682 3 ปีที่แล้ว

      Eruru kitsil simu new

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 3 ปีที่แล้ว

    ድብርት የለም እናንተ ካላቹ 🥰🥰🥰
    Suggest አርጌያቹ ነበር Rediet belete kante gar please

  • @yacobsemere546
    @yacobsemere546 3 ปีที่แล้ว

    Des sitilu betam yamrachuhal wendimachihu ke Eritrea

  • @yohannesleake1326
    @yohannesleake1326 3 ปีที่แล้ว

    Guys ERURU is his nick name and I like ye SHAMPO MASTAWEKIYA though.

  • @sarass3984
    @sarass3984 3 ปีที่แล้ว +2

    አየሽሜ አራባና ቆቦ አይ ድምፅ😂😂😂😂

  • @elunathan2727
    @elunathan2727 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ እሩሩ ክጽል ስሙነው ርእሱ ተደስቸ ነው

  • @HolaBruv
    @HolaBruv 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️🇪🇷🧏🏽‍♂️

  • @monahamid5765
    @monahamid5765 ปีที่แล้ว

    🦁🇪🇷❤️💪👏🌹👈

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️😘

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አከታተላችሁብን😂

  • @sebtefinalelialmazewerqime1116
    @sebtefinalelialmazewerqime1116 3 ปีที่แล้ว +3

    Abhram aforki 💔🎶good job guys 🇪🇷but milen ma eritrean star

  • @zxtsf
    @zxtsf ปีที่แล้ว

    ዘፈኑን ኣታሰሙንም እንዴ ንግግር ታበዛላቹ😮😮

  • @Ybsara78
    @Ybsara78 3 ปีที่แล้ว +1

    He stole it from amanuel it was supposed to amnuel yemanes music

  • @aaaassss1163
    @aaaassss1163 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እራሱ ትርጉሙን ሳላቅ ወድጄዋለሁ

  • @beemnettamrat1565
    @beemnettamrat1565 3 ปีที่แล้ว

    betam were tabezalashehu ena eyesebashu awru eshi

  • @lemlemhagos8613
    @lemlemhagos8613 3 ปีที่แล้ว +1

    Mudegedada hike sijemer tirgumun mataku kehone afachin atizegum weregochi

  • @Nehimgunior
    @Nehimgunior 4 หลายเดือนก่อน

    SUBSCRIBE. አናረግም😂😂😂😅😅😅

  • @selamyewrdelnafetary2969
    @selamyewrdelnafetary2969 3 ปีที่แล้ว

    Ye ethiopian sew betam new amiwedchew alew miskin hizb new so Eritrea ethiopian tigray lehulachu fetary selam yedrige

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍