MK TV ገጸ ገዳማት ወአብነት | ጎንደር በአታ ለማርያም የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @Melkamu-y3k
    @Melkamu-y3k 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hayahaya2845
    @hayahaya2845 4 ปีที่แล้ว +8

    የሊቃዉት አባቶቻችን ባሉበት እመ ብርሃን ትጠብቅልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @alem4310
    @alem4310 4 ปีที่แล้ว +4

    አባቶቻችን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውርልን አሜን፫ መህበር ቅዱሳን የሰማዩን ቤት አምላክ ይክፈትላችው አሜን፫ ያብነት ተማሪ በጣም ከባድ ችግር ነው ያለባቸው የኔ የአጎቶቸ ልጆች ለቅኔ እርቅ አገር ሂደው እሚበሉት እምጠጡት አተው በ4 አምት ሲመጡ ማንነታችው ጠፍቶ ነው የመጡት እደውም ይባስ ብሎ አንድቀን ጅብ ሊበላቸውም ነበር ጊዮርጊስ ንግስ ባለበት ሀገር ልመና ሂደው የሚአሳድራቸው አተው ሁሉም ሰው ሲተኛ አንድ ቤት ጥግ ተኝተው አንደኛው አኮራፍቶ እቤት ያሉ ሰዎች ሰምተው ወተው አባረው ሊገሉአቸው እሩጠው አምልጠው ስንዴ አውድማ አድረው ከጅብ ተርፈዋል ይህ ችግር አንደኛው የቤተሰብ ነው ሁለተኛ የሰባኪዎች ችግር ነው ወላጅ ስንቅ ማቀበል አለበት የትም ቢሆን አንድ አለማዊ ተማሪ ግቢ ሲኸድ በሬውን ላሙን ሽጦ ይልካል የኣማረኛ ቅምጥል እና የስድቭ ፋሽን አጠራቅሞ ለሚመጣው የህይወት ት ት ተምሮ ስነ መግባርን ተጎናፅፎ የሚመጣውን የአብነት ተማሪ ብታገኝ ብላ ባታገኝ ጉዳይ ብተመለስ ተመለስ ባትመለስ ገደል ግባ ተብሎ ቁጭ ይላል ሰባኩዎች ከተማ 30 አመት ከሚሰብኩ ገጠር ወተው 30 ደቂቃ ቢሰብኩ 30 ዘመን አይረሱትም ይተገብሩታል ያብነትን ተማሪ መግፋት አለምስጠት ሀጢያት ነው ቢባሉ እንኳን ሊገፈትሯቸው ና ሊነሧቸው እቤት ባይኖሩም ሰፈር ስጡልኝብለው ያስቀምጣሉ የውቀት እጥረት ነው

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ውበት አቤት ማማር ተዋህዶ ስርዓታችን ሁሉ ነገራች ካለባበስ ጀምሮ ሁሉ ነገር ስብከት ነው የሰማይ መላእክትን ዝማሬን በምድር እንደዚህ ባማረ መልኩ መዘምር ምንኛ መታደል ነው መርጦ የእርሱ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @birtukantadele8085
    @birtukantadele8085 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን ፍፃሜያቹሁን ያሳምርልን እዉነት እኔ በእናንተ እግዚአብሔር ይጠይቀኛል ልጅ እያለን ስለ መንተማርያም ሲሉን አድርሰናል ብለን እንልሳቼዉ ነበር ይቅር በሉኝ 😭😭 አሁን በሰደት ስለሆንኩ አገር ስገባ እክሳቹሀለሁ
    በፆሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተ መድህን

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 3 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ያድሳል ህይወትን ያለመልማል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ ነው።

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚያምረው ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @አድናየድንግልልጅእመቤታች
    @አድናየድንግልልጅእመቤታች 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሠገን ለሁላችሁ ቃለህውት ያሠማልን በርቱ

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳን አምላክ አባቶቻችን እድሜና በጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zelideta1
    @zelideta1 3 ปีที่แล้ว

    ደብረ ብርሃን አንሳስ ማርያምን ራሱ ሰርታችኋል በዚ ላይ ብታሳዩን

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
    @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 4 ปีที่แล้ว +12

    መዝ 73:14
    ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
    የአብነት ተማሪ የሚበላው የሚለብሰው የሚጫማው አጥቶ አጀቱ የሚታጠፍባት ኢትዮጵያ ምግብ ሰጠሃቸው እንዴት ድንቅ ቃል ነው። አዎ ቢገባንም ባይገባን ምድርን ብናስሳት እንዲህ ያለው ሰማያዊው ምግብ የመላእክት እንጀራ ያለው ጉባኤ ቤት ነው። ከጎናቸው ሆነን በተሰጠን እንድንደግፋቸው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Abatech2
    @Abatech2 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ውበት አቤት መታደል ይህንን ጥዑመ ህይወት መኖር !!! አለባበሳቸው ትሁት ንግግራቸው አስተማሪ ነው ኑሩልን አባቶቻችን
    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት የአገር ዋልታ እና ማገር የሆነውን የሙህራን መፍለቂያ ቦታ የሆነውን ጉባኤ ቤት በእንዲህ መልኩ እንድታዘጋጁ የረዳችሁ አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ::

  • @abelasegidmarkos4283
    @abelasegidmarkos4283 ปีที่แล้ว

    mk ምንእንደምላቹ አላውቅም እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @fanamulu1079
    @fanamulu1079 4 ปีที่แล้ว +5

    አባቶቻችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ጉባኤቤቱን ለዘለዓለም ያኑርልን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎንደር በዓታ ያደኩብሽ እናቴ ❤❤❤

    • @ይበቃል16
      @ይበቃል16 4 ปีที่แล้ว

      ብአታ ማርያም እናቴ የምወድሽ

  • @አብየእመብርሃንልጅ
    @አብየእመብርሃንልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    በትርየ
    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @fekaduwubneh3396
    @fekaduwubneh3396 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ ለቃውንት ክቡር ጥላሁን በእውነት እድለኛ ነዎት ምክንያቱም በሰወ ጊዜ ይህን የመሰለ ትልቅ ነገር በማየተዎት ደስ ሊለዎት ይገባዎታል ትልቅ ደስታ ነው ወደፊት ከዚህ የበለጠ የሚያስደስት ስራ ተሰርቶ ለማየት ያብቃዎት ዓሜን

  • @filiposgebrengus1137
    @filiposgebrengus1137 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይኣግዛችው

  • @ሃይማኖተአበው-ኈ1ጐ
    @ሃይማኖተአበው-ኈ1ጐ 4 ปีที่แล้ว +3

    ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኩሉ ግብሩ

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai4672 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሊቃውንቱን ይጠብቅልን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላልል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ይስጥዎት አባቴ

  • @ethiki4833
    @ethiki4833 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai4672 4 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai4672 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሲያዜሙ ደስ ሲሉ

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw ปีที่แล้ว

    woyena,des,setlu,befetari,egeziabehare,bebatu,yatenachu,wendemoche,amen

  • @tekletestfamariam5281
    @tekletestfamariam5281 4 ปีที่แล้ว

    Esey elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllll amen❤❤❤❤❤✨🙏✨🙏✨🙏❤❤❤

  • @ztw
    @ztw 3 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ሕይወት አለ።

  • @ንቡሚካኤልቲዩብ
    @ንቡሚካኤልቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ስና ለቤተክርስቲያን

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 3 ปีที่แล้ว

    በይበልጥ ደግሞ ትምህርቱን ምናገኝበት ቻናል ቢኖር ምናለ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🙏💗

  • @vencyethopia2832
    @vencyethopia2832 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ማንነቴ ማንነቴሃይማኖቴ በሃሌ ኩራቴነው

  • @weynukelemework8575
    @weynukelemework8575 4 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 4 ปีที่แล้ว

    Kale,hewt,yasmale

  • @ሃይማኖተአበው-ኈ1ጐ
    @ሃይማኖተአበው-ኈ1ጐ 4 ปีที่แล้ว +2

    4:50

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነትማህበረቅድሳንንያስፋልንበጣምድቅስራነዉየሚስራዉለምታግዙሁሉእግዚአብሔርቤታችሁንበበረከትይሙላላችሁ