ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የሚሰማኝ ቅርሶች ብራናዎች ቢደበቁ ለምን እንደሆነ ቤተክርስትያን ዛሬ ግራኝ ዘመን ላይ ያለች ይመስለኛል ያኛው በፊትለፊት አሁን ደሞ ውስጥ ለውስጥ በጦርነት እያለ ማውደም ፍላጎቱ ግን ማንም ያላስተዋለው ይመስለኛል😢
ምን ውስጥ ለውስጥ በግልጽ ነውጅ
😢😢😢 በጣም እኔ እራሱ ድስት እሚያረገኝ😢😢😢
አምላከ ቅዱሳን ለአባቶቻችን ጥበብን ግልጦላቸው ምን አልባት ይደብቊ ይኾናል
አባቶቻችን በአሁኑ ጊዜ ቅርሶቻችንን ደብቁ ሚዲያ ላይ አታውጡ አትናገሩ የመጣብን መአት ሀገርን ፣ቅርስን እምነትን የሚያወድም የተረገመ መሪ ጥሎብናልና እንደ እባብ ልባሞች እንደ እርግብ የዋሆች ሁኑ ከእግዚአብሔር ጋር ። ለድፍረቴ ይቅርታ እጠይቃለው ።እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን ይስጥልን አሜን ፫
የሊቀነቢያት ሙሴና የጻድቁ አባታችን አቡነገብረመንፈስቅዱስ የመቃብራቸው መሰወር ምሳሌነቱ በዚህ ቦታ ይታያል❤❤❤
ሀገሬ ብራና እና ቅርጽሽን ታሪክና ባህልሽን አጽንተሽ የያሽ
😢😢 ይችን ስንዱ እመቤቴ የኾነች ቅድስት ቤተ ክርስትያን ከዘመኑ ስደት ይታደግልን ቅዱስ እግዚአብሔር
እጅግ የከበረው፥የነገስታት ንጉሥ፥የአማልክት አምላክ ኃያሉና ገናናው ለወደዳቸውና ላከበራቸው ቅዱሳን ንዑዳን ክቡራን አባቶቻችን የበዛ ጸጋን ብሎም ሐገራችንን ኢትዮጲያን ድንቅ በሆነ ጥባቆቱ ጠብቆ እስከኛ ትውልድ ድረስ ያደረስልን የዘመናት ሸማግሌ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር፥ይመስገን።ግን ወገኔ ንቃ የአባቶቻችን የከበሩ ንዋየ ቅዱሳት በእኛ ግዴለሸት፥ሞኝነት፥ዝርክርክነት ተኩላ አይቶ መጥቶ እንዳይወስድብን እጅግ ልንጠነቀቅ ይገባል፥አለበለዚያ በረከቶቻችንን በእኛ ሞኝነት እንዳናጠው ያሰፈራል።
የቆሜ ዜማ እንዳይጠፋ ሊጠበቅ ይገባል ማኅበረ ቅዱሳን ለምሰሩት ስራ ፈጣሪ ዋጋችሁን ፈጣሪ ይክፈልልን በደብሩ ያሉትን መምህራንና ተማሪዎችን መደገፍ ያስፈልጋል ምክንያቱም ለእምነታችን መሰረታችን ስለሆኑ ነው:: የኛም ህልውና በአብነት ትምህርት ቤቶችና እና በገዳማት ላይ የተመሰረተ ነው ስለዚህ ምንም ጊዜ ሳናባክን መደገፍ አለብን፡፡
አቤቱ የሀገራችንን ና የቤተክርስቲያናችንን ጥፍቱዋን አታሳየን ሊቃውንት አባቶቻችንን አብዛልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይስጥልን። የሚገራርሙ አባቶች።
ሀገራችንን ቤተክርሰቲያናችንን ይጠብቅልን አባቶቻችን ይጠብቅልን
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄርይመሥገንሥለሁሉምነገር
አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አደርግልን 🕊🕊🕊
በረከቶ ይደርብን አባታችን❤❤❤❤❤
ተመስገን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባሁኑ ሰአት ገዳማትን ባታሳዩብን ሚዲያ ላይ ባይወጡ ጥሩ ነበር😢
ለምን የገዳማት ጉብኝት አዘጋጅታችሁ ቢያንስ በወር አንዴ ብታካሂዱ እና እየተመዘገብን ብንጓዝ። ሌሎች የጉዞ ማኅበራት ቢኖሩም ማኅበረ ቅዱሳን ቢያዘጋጅ:- አንድ ለኦርቶዶክሳውያን መጓዝ ለሚፈልግ አንደኛ ምርጫ ይሆናልና ፣ አንድም ለተጓዥ የተሻለ አስተማማኝ ይሆንለታል በሀገር አቀፍ፣ በቤተክርስቲያንና በመንግስት የታወቀ ማኅበር ነውና ፣ አንድም ዝም ብሎ መንፈሳዊ እንዳልሆነ ቦታ ደርሶ ሳያውቁ ፎቶ ተነስቶ ከመምጣት የገዳሙን ታሪክ በረከት... በደንብ ሰምተን ተጠቅመን እንመጣለን ፣ አንድም ገቢ ማግኛ ይሆናችኋል።
እኔ የሚሰማኝ ቅርሶች ብራናዎች ቢደበቁ ለምን እንደሆነ ቤተክርስትያን ዛሬ ግራኝ ዘመን ላይ ያለች ይመስለኛል ያኛው በፊትለፊት አሁን ደሞ ውስጥ ለውስጥ በጦርነት እያለ ማውደም ፍላጎቱ ግን ማንም ያላስተዋለው ይመስለኛል😢
ምን ውስጥ ለውስጥ በግልጽ ነውጅ
😢😢😢 በጣም እኔ እራሱ ድስት እሚያረገኝ😢😢😢
አምላከ ቅዱሳን ለአባቶቻችን ጥበብን ግልጦላቸው ምን አልባት ይደብቊ ይኾናል
አባቶቻችን በአሁኑ ጊዜ ቅርሶቻችንን ደብቁ ሚዲያ ላይ አታውጡ አትናገሩ የመጣብን መአት ሀገርን ፣ቅርስን እምነትን የሚያወድም የተረገመ መሪ ጥሎብናልና እንደ እባብ ልባሞች እንደ እርግብ የዋሆች ሁኑ ከእግዚአብሔር ጋር ። ለድፍረቴ ይቅርታ እጠይቃለው ።እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን ይስጥልን አሜን ፫
የሊቀነቢያት ሙሴና የጻድቁ አባታችን አቡነገብረመንፈስቅዱስ የመቃብራቸው መሰወር ምሳሌነቱ በዚህ ቦታ ይታያል❤❤❤
ሀገሬ ብራና እና ቅርጽሽን ታሪክና ባህልሽን አጽንተሽ የያሽ
😢😢 ይችን ስንዱ እመቤቴ የኾነች ቅድስት ቤተ ክርስትያን ከዘመኑ ስደት ይታደግልን ቅዱስ እግዚአብሔር
እጅግ የከበረው፥የነገስታት ንጉሥ፥የአማልክት አምላክ ኃያሉና ገናናው ለወደዳቸውና ላከበራቸው ቅዱሳን ንዑዳን ክቡራን አባቶቻችን የበዛ ጸጋን ብሎም ሐገራችንን ኢትዮጲያን ድንቅ በሆነ ጥባቆቱ ጠብቆ እስከኛ ትውልድ ድረስ ያደረስልን የዘመናት ሸማግሌ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር፥ይመስገን።
ግን ወገኔ ንቃ የአባቶቻችን የከበሩ ንዋየ ቅዱሳት በእኛ ግዴለሸት፥ሞኝነት፥ዝርክርክነት ተኩላ አይቶ መጥቶ እንዳይወስድብን እጅግ ልንጠነቀቅ ይገባል፥አለበለዚያ በረከቶቻችንን በእኛ ሞኝነት እንዳናጠው ያሰፈራል።
የቆሜ ዜማ እንዳይጠፋ ሊጠበቅ ይገባል ማኅበረ ቅዱሳን ለምሰሩት ስራ ፈጣሪ ዋጋችሁን ፈጣሪ ይክፈልልን በደብሩ ያሉትን መምህራንና ተማሪዎችን መደገፍ ያስፈልጋል ምክንያቱም ለእምነታችን መሰረታችን ስለሆኑ ነው:: የኛም ህልውና በአብነት ትምህርት ቤቶችና እና በገዳማት ላይ የተመሰረተ ነው ስለዚህ ምንም ጊዜ ሳናባክን መደገፍ አለብን፡፡
አቤቱ የሀገራችንን ና የቤተክርስቲያናችንን ጥፍቱዋን አታሳየን ሊቃውንት አባቶቻችንን አብዛልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይስጥልን። የሚገራርሙ አባቶች።
ሀገራችንን ቤተክርሰቲያናችንን ይጠብቅልን አባቶቻችን ይጠብቅልን
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄርይመሥገንሥለሁሉምነገር