German-Amharic:እንዴት በፍጥነት ጀርመንኛ ቋንቋ መማር ይቻላል?How to learn german faster Lektion 19

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @metasebiyateferedegne8117
    @metasebiyateferedegne8117 3 ปีที่แล้ว +6

    በርታ በእናተህ የብዙሰዎቻችን ችግር ጀረመንኛ በአማረኛ ሰላልነበር ቀላሉ ሁሉ የሚከብደው ትምህርቱ ጀርመነኛው በጀረመኛ በመሆኑ በእጥፍ እያአከበደው ሰለነበር የምናመሰግንበት ቃላት የለነመና የመትወዳት እመቤቴ በኑሮህ ሁል ገብታ የከበደህን ሁሉ ታቅለለህ ተባረክልን ኑርልን

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚያብሔር ያክብርልኝ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ወንድሜ ጠላት ይዘቅዘቅ እረጅም እድሜ ደርሰህልና ተባረክ በብዙ

  • @mahderb4451
    @mahderb4451 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ደግነት ለራስ ነው ላወቀበት እግዚአብሔር የእጅህን ይከፍልሃል ተባረክ በርታልን

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ረጅሙን እድሜ ከጤናህ ከውዷ ባለቤትህ ጋ

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 friye lanchim emegnalehu

  • @elseatebebu9466
    @elseatebebu9466 ปีที่แล้ว

    በውነት እናመሰግናለን መልካምነት መልከ ይከፍለሀል እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ከባዲ ነው ጀርመነኛ ለማወቅ መበርታት አአለብን እንግዲህ እዉቀቱን ይግለፀልን

  • @abrahamtegen320
    @abrahamtegen320 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you Dani.You Do great.I Appreciate Your Motivation to help us.

  • @teklezemene4435
    @teklezemene4435 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ!🥰

  • @SeadaSeid-zn1ke
    @SeadaSeid-zn1ke 5 หลายเดือนก่อน

    herzlichen Danke

  • @tedrostesfaab1838
    @tedrostesfaab1838 4 ปีที่แล้ว

    As a newcomer to German I got it very helpful. Your Eritrean follower from H-DA darmstadt

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว +1

      Hallo, Tedi welcome ! Tnx please share to all of our brothers

  • @YahooJamli
    @YahooJamli 6 หลายเดือนก่อน

    Daniyaaa wagancin norelini edeman xan ysexelni❤

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  6 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏🙏🙏

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 3 หลายเดือนก่อน

    ዳኒይዬ የእኔ መልካም ልጅ

  • @ruthesubmar1722
    @ruthesubmar1722 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተባረክ ዳኒ ወንድሜ 🙏ምክርህ እንቁ ነው በጣም ጠቅሞኛል ልቤ እንዴት እንደተነሳ ልንገርህ አልችልም, ይብዛልህ

  • @liyatadessealemu9808
    @liyatadessealemu9808 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክ

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ!

  • @sabatewelde2994
    @sabatewelde2994 4 ปีที่แล้ว

    Btam harif new bro enamesegnalen kahun behala enem eketatelalehu

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Thank you !ለሌሎች ሼር ይደረግ

  • @eliana8615
    @eliana8615 3 ปีที่แล้ว

    vielen dank dany für helfen

  • @bruknatey5424
    @bruknatey5424 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰 Herzlichen Dank

  • @haymi3569
    @haymi3569 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ በጣም ጡሩ እኔ አዲስ ነው ነው የመጣሁት በጣም በጣም መማር እፈልጋለሁ

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  2 ปีที่แล้ว

      በደስታ 🥰ሼር ይደረግ

  • @selamyohanes2833
    @selamyohanes2833 3 ปีที่แล้ว

    Allen enamesegnalen antem bertaln wendmachn daniy enam achawtalew

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 ปีที่แล้ว

    Es ist ein toller Job. mach weiter. Es ist sehr wichtig für diejenigen, die in Deutschland und der Schweiz leben. Ich komme aus der Schweiz und bin so glücklich, wenn ich dich Video sehe. es ist so hilfreich.
    Gott schütze dich.
    Ich danke dir sehr.

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Hi kidi ,grüß dich! herzlichen Dank! Freut mich dich hier zu sehen . Ich mach weiter .

  • @eyelutasefonias1239
    @eyelutasefonias1239 2 ปีที่แล้ว

    Dank

  • @MogosWeldetinsae
    @MogosWeldetinsae 9 หลายเดือนก่อน

    ich danke dir

  • @abrahamtegen320
    @abrahamtegen320 3 ปีที่แล้ว

    Sie sind einen grosarig Athiopian.Ich danke ihnen sehr.

  • @samritube4797
    @samritube4797 2 ปีที่แล้ว

    Dankschön dani

  • @eithoamara2046
    @eithoamara2046 4 ปีที่แล้ว

    Yikrta alneberkum.

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም መልሰሽ እይው

  • @zahraaman3128
    @zahraaman3128 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @tahakzna4208
    @tahakzna4208 3 ปีที่แล้ว

    Vielen dank

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ነህ ዳኒ አዲስ ተከታይህ ነኝ በጣም ደስ የሚልና የሚያበረታታ ፕሮግራም ነው።በርታ ፍላጎት ኖሮት ለሚማር ሰው ባለውለታ እንደምትሆን ከንግግርህ ካቀራረብህ አውቂያለሁ እንግዲህ የምኖረው ጀርመን ነው ሁለት ልጆች አሉኝ ከባለቤቴ ጋ ነው የምንኖረው 3ቱም ጎበዞች ናቸው እኔ ግን ያው ብዙ ሃላፊነት ስላለብኝ ብዙ መስራት አልቻልኩም ነበር ነገር ግን በዚህ አዲስ አመት ጀርመንኛንና ፈረንሳይኛን ቋንቋ ለማጥናት አላማ አድርጊያለሁ በቀን 2ሰአት ለትምህርቴ መስጠት እችላለሁና እንደምትረዳኝ አምናለሁ ለኔ አይነቷ ሰው ባለውለታ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ እግዚብሄር አምላክ ይርዳህ ወላዲት አምላክ ካንተጋ ትሁን።ዛሬ ጀምሪያለሁ

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Hi Mary Willkommen! በጣም ደስ ይላል ! እንኳን ደህና መጣሽ ! ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ!
      በርቺልኝ አለሁ ከጎንሽ ፣ሁሉንም ቪድዮዎች እያቸው
      Live ደሞ ሁሌ ከሰኞ እስከ ሀሙስ 20:00 ላይ መማር ትችያለሽ

    • @mojanigus7388
      @mojanigus7388 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በሚገባ እከታተላለሁ አንተም በርታ እግዚብሄር አምላክ ያግዝህ።

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      @@mojanigus7388 አሜን አመሰግናለሁ

  • @markronney3720
    @markronney3720 4 ปีที่แล้ว +1

    አለን በርቺ ብሮ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ወንድማችን እናመስግናለን ቀጥልበት በርታልን

  • @bisrathabtom9627
    @bisrathabtom9627 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @eithoamara2046
    @eithoamara2046 4 ปีที่แล้ว

    Betamm arfi newu yimechih ..

  • @selamawitgirmaselamawitgir1463
    @selamawitgirmaselamawitgir1463 2 ปีที่แล้ว

    Berta daniy

  • @zeritunegayikoster897
    @zeritunegayikoster897 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @eyerushust8962
    @eyerushust8962 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Thank you !ለሌሎች ሼር ይደረግ

  • @sarayigzaw1227
    @sarayigzaw1227 5 หลายเดือนก่อน

    Selam 🙏

  • @eithoamara2046
    @eithoamara2046 4 ปีที่แล้ว

    Awooo Mata bihon arif newu

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔም እንደዛ አስቤያለሁ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    ምርጡ በርታ

  • @asamawodi6246
    @asamawodi6246 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አሁን ጥሩ ነው

  • @eseyamnuel
    @eseyamnuel ปีที่แล้ว

    ዳኒየ ቅኑ ሰው በርታልን

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እሺ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 3 ปีที่แล้ว

    Dankeschon

  • @selamtedros8298
    @selamtedros8298 4 ปีที่แล้ว

    Ok tabark sergut

  • @binijhon3828
    @binijhon3828 4 ปีที่แล้ว

    bro ich finde echt super wie du es immer versuchst leute die deutsche sprache bei zu bringen mach weiter so und du bist stabil du kannst echt gut deutsch zwar an alle leute da draußen teilt sein videos und pusht den jungen mann! 😉

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว +1

      Vielen Dank Bini . Ja,mache ich weiter

  • @abebechmekonnenyemem4144
    @abebechmekonnenyemem4144 4 ปีที่แล้ว

    Dankeschön

  • @nardosnardos7411
    @nardosnardos7411 4 ปีที่แล้ว

    Ene minm ligebagn alchalem memar felgalew

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      በዚህ ቻናል ብዙ ቪድዮዎች አሉልሽ ሁሉንም እያቸው በርቺ እህቴ

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በጀርመንኛ እንተርቢዉ አለብኝ

  • @antenehadmasu5850
    @antenehadmasu5850 4 ปีที่แล้ว

    ayetayem tzekzekualena gare astkakelew

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      ትንሽ አሳልፈህ እየው ይሰራል በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው አንትዬ እስከ መጨረሻው ተመልከት

  • @bisrathabtom9627
    @bisrathabtom9627 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል በርታ አብዛኛው ሃበሻ ሲሰዳደብ ነው ሚውል ትምርት ሚሰጡትን ሰወች ሚከተል ብዙም የለም ግን በኒደት ሊቀየር ይችላል በርታ እንዳታቆሞው

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      እሺ በፍፁም አይቆምም! ለሌሎች ሼር ማድረግህን ቀጥል ። አመሰግናለሁ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ምርጡ

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አግዘኝ

  • @arbsezewde8279
    @arbsezewde8279 3 ปีที่แล้ว

    Veilen Danke, dir?

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 3 หลายเดือนก่อน

    እራሴን የማስታዋዉቅበትን ብታሳውቀኝ

  • @antenehadmasu5850
    @antenehadmasu5850 4 ปีที่แล้ว

    tekuretachenen sebehwal wendata

  • @mesertbadeg
    @mesertbadeg 7 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ ሰላም ነው የጀርመንኛ ቋንቋ መማር እፈለወግ ነበር አድራሻክን ማግኘት እችላለሁ

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  7 หลายเดือนก่อน

      በዋትሳፕ ቁጥር 👉4915217479203 ድምፅ ይላኩ

  • @menderinabeje3909
    @menderinabeje3909 3 ปีที่แล้ว

    Bedenbe yeayale

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 4 หลายเดือนก่อน

    ይታያል

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew หลายเดือนก่อน

    አሁን ጥሩ ነወ

  • @habtekebede7363
    @habtekebede7363 3 ปีที่แล้ว

    Survos

  • @antenehadmasu5850
    @antenehadmasu5850 4 ปีที่แล้ว

    berta

  • @betikebrom4710
    @betikebrom4710 4 ปีที่แล้ว

    Hallo Dani wie geht es Das ist schön mein Bruder😘

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Mir geht es gut Beti ,Danke!

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 4 ปีที่แล้ว

    Aus machen Und Auf machen ልዩነቱ ምን ድነው ich wohen in German lend 5monat ich möschet lerne Dutch
    Danke shöne

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      Aufmachen ማለት መክፈት ለምሳሌ ክዳን፣በር ወዘተ Ausmachen ደግሞ ማጥፋት ለምሳሌ መብራት ወዘተ በርቺ ኤደን

  • @tomasyosefderege1463
    @tomasyosefderege1463 4 ปีที่แล้ว

    1

  • @bisrathabtom9627
    @bisrathabtom9627 4 ปีที่แล้ว

    በተረፍ ጀረመን ላይ ስለሚወጡ አዳዲስ ህጎች ብትነግረን

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      እሺ አስቤበታለሁ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    እሸ ዳኒ

  • @alemaokba4182
    @alemaokba4182 4 ปีที่แล้ว

    Hallo

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    እንዴነህ ዎንድም ወንድማችን ካሚራው ተዘቅዝቋል

  • @ሻሎም-ኰ1ዸ
    @ሻሎም-ኰ1ዸ 4 ปีที่แล้ว

    Ich bin neue

  • @tomasyosefderege1463
    @tomasyosefderege1463 4 ปีที่แล้ว

    thomas alles gute

  • @sabaaddis5704
    @sabaaddis5704 4 ปีที่แล้ว

    Ich bin nura

  • @eyobgirma1454
    @eyobgirma1454 3 ปีที่แล้ว

    camera zoruale

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነውዳኒ እ|ር ብድርህን ይክፈለህ

  • @antenehadmasu5850
    @antenehadmasu5850 4 ปีที่แล้ว

    joka new ayedel

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 2 ปีที่แล้ว

    Das fruet misch

  • @asratnigusse6064
    @asratnigusse6064 4 ปีที่แล้ว

    ድምፅ የለውም

    • @daniabay1697
      @daniabay1697  4 ปีที่แล้ว

      ይሰማል ብሮዬ ትንሽ አሳልፈህ እየው

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @nardosnardos7411
    @nardosnardos7411 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @fitsumcena2538
    @fitsumcena2538 4 ปีที่แล้ว

    Hi