አሁንም ዱላው አልቆመም! - ስትቀጠቅጠኝ የለቀቃችሁት ቪድዮ ትልቅ ችግር ፈጥሮብኛል - ባል አሁን ያለበት ሁኔታ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 813

  • @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
    @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት 2 หลายเดือนก่อน +105

    ጋዜጠኛው ጤናኛ አትመስለኚም ካለወክ ከንስር ከዘላለም ዘገየ ተማር እኛ የምንፈልገው ለተበዳይ ደመላሽነው ዝም ብሎ የሚውተፈተፍ አንፈልግም የምትሉ በላይክ አሳዩኚ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 2 หลายเดือนก่อน

      Tekatelen eko setasate tchersachj😊

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน

      @@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት ደምሪኝ ጭራሽ እሱም ተመታ ደግነቱ አልተሠበረም

    • @SofiyaS-ks9yj
      @SofiyaS-ks9yj 2 หลายเดือนก่อน

      awo 😢

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ጋዜጠኛው ፌዝ ያበዛል በጣም ያስጠላል።

    • @ሶልያና-ጸ5ዀ
      @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ተረጋጉ ሆሆሆሆ

  • @TadduuTube
    @TadduuTube 2 หลายเดือนก่อน +109

    ጋዜጠኛው ያስቃል የምትሉት 🤦😂👍

    • @senait2014
      @senait2014 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚያ በሁአላ ፀሎት ጀመረ ብዬ ጭልፋ ነዉ እንዴ አይልም በሳቅ ነዉ የገደለኝ

    • @senait2014
      @senait2014 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚያ በሁአላ ፀሎት ጀመረ ብዬ ጭልፋ ነዉ እንዴ አይልም በሳቅ ነዉ የገደለኝ

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አዝግነው

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 หลายเดือนก่อน +28

    ይህ ጋዜጠኛ ቪዲዮው እንዲታይለት እንጂ ስለሰው ህወት ግድ የሚለው አይመስለኝም በጣም ነው የተናደድኩት ምስክር ሆኖ ወደ ህግ ማቅረብና ልጁን መርዳት ነበረበት😡🥲

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 2 หลายเดือนก่อน

      Tikiil.
      Le min leduka show be aqrabiya ka lachihu bititequm. Yih gazetegna algebagnm.
      Lijum mindinaw yehonew? Andi menfes yale yimesilegnal.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 2 หลายเดือนก่อน

      Ine gin andi neger kebestejerbewa isu lay qim yale yimeslegnal. Isu yemayawiqew isuwa gin yemitawqew neger iyetebeqelechiw yimeslegnal

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 2 หลายเดือนก่อน +30

    ልጅ እሱም ታሟን እሱም ፀበል ይህድ አይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eagle106come
    @Eagle106come 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጀግና ባል ነህ እግዚአብሀር ዪባርክህ እግዚአብሔር ለሚስትህ ምህረትን ይስጥ ከሰበል በኋላ ደህና ትሆናለች

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      @@Eagle106come ere kemech jemero new jegenenet endezi yehonew bemetet adenezezaw new enji

    • @Eagle106come
      @Eagle106come 2 หลายเดือนก่อน

      @edenseyoum2096 mejemria videowun cheresh eyewu ena lemeradate mokere ke jigename jegina new

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน +19

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም አርተው በስው አትፍርዶ አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ይማራት እና በሰላም ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

  • @Biruk-k8z
    @Biruk-k8z 2 หลายเดือนก่อน +50

    ደሜን ያፈላኛል ይህ ልጅ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน +4

      መተት ይሆናል

    • @ሶልያና-ጸ5ዀ
      @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንዳይገነፍል ሆሆሆሆ

    • @AyalAshenafi
      @AyalAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እግዚአብሄር ይሁነው 😢😢😢😢😢😢

    • @sjhxmc559
      @sjhxmc559 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣምነው የሣኩትትት 😅😅😅ወየ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน +11

    እግዜአብሔር ይርዳህ እንኳን ተረዳሀት ጎበዝ ለጤናዋማ እደዛ አልሆነቺም የውሻ ቁስል ያርግልህ ያልፍል 😢😢😢

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሲጀምር ወደሚድያ ስታቀርበው አስተመማማኝ ዋስትና ያለውን ነገር ለፓሊስ እግ ከለሌ ውስጥ ሳታኖረው እንዲ የሕይወት አደጋ ላይ ጥለከው ስትዬድ ምን እንዲፈጠር አስበህ ነው በእውነት አዝኜብሃለው

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አዝኘበታለሁ እንዴት በዛ ሁኔታ ላይ ጥሎት ሄደ ጨካኝ😢

    • @KMm-xu9fx
      @KMm-xu9fx 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነዉ ያዘንኩበት😢😢😢

    • @TigistTg-iw6dx
      @TigistTg-iw6dx 2 หลายเดือนก่อน

      ገና አማተር ጋዜጠኛ እኮ ነዉ ምን እንደሚያወራ አያውቅም ::

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኡፍፍ አይዞህ ወንድሜ አንጀቴ በላኝ የምር የኔ ጌታ አይዞህ ልጅቶ ፀበል አስገቦት አንተም ፀበል ግባ

  • @KeyoSanjaw
    @KeyoSanjaw 2 หลายเดือนก่อน +71

    ጋዜጠኛ ሳይሆን ኮሜድያን ነው መሆን ያለብህ

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂🎉ምንም መፍትሄ የለም

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Honeymuhaba
      @Honeymuhaba 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @senait2014
      @senait2014 2 หลายเดือนก่อน

      ሽመክት አለዉ ጋዜጠኛዉ በጣም ነዉ ያዝናናኝ። ባልየዉ ግን የእምነት ጥንካሬዉ ደስ ይላል።

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h หลายเดือนก่อน +1

    ስት አይነት ወድ አለ ወያ ትጎስት ግን መተት ነዉ አትፍረዱ ከቦድነዉ አይዞህ ፈጣሪ ካተ ጋ ይሁን

  • @neima2690
    @neima2690 2 หลายเดือนก่อน +21

    😂😂😂😂😂😂 እሰይ ደግ አረገች ቀልደኞች

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር ይማራት ጀግና ባልነሕ ትግስት ያለሕ እግዝብሔር ይጠብቅሕ 😢😢❤❤❤

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 หลายเดือนก่อน +46

    አረ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ደስ የሚለው እንደዚህ ያሳፍራል☹️🙆‍♀️😂

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንተ ቀን ቀንየለህም አንተ እየተሰባበር ከምትለቀልድቀት ጀግና ቆፍጣና አገሩንም እራሱንም የሚያሰከብር ሰራተኛ ይቀጠር አንተ ቦክሱን ተለማመድ ለመቸም ሰዉ አትሆንም ድጋሜ ከሄድህ አሬሳህን ለዉሻ ትሰጥልሀለች እመነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 หลายเดือนก่อน +9

    አስደግማበትነው እኮ ወዶ አይደለም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ የገረመኝ ጋዜጠኛዉ ከመጣሁ በሀላ ይዘኧዉ ነበር መዉጣት ነበርብህ ለምን ትተኧዉ ወጣህ ልትረዳዉ ሄደህ ትተኧዉ መዉጣት አነበረብህም እኮ አይዞህ ወንድሜ እረ ልጅቶ ጤነኛ አይደለችም በርግጠኚነት ምታዉ ተብሎ የተላከባት መንፈስ አለ አሳስሮ ፀበል መግባት ነዉ አቤት ጉድ ምንአላየን ምን አልረማን አቤቶ አድነኝ ብቻ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አይዞህ አባቴ አሳዘነኝ አንጀቴ በላኝ እኮ የኔ ጌታ ከሶ እርቃ ፀበል ግባ እሶም ትግባ ፀበል ሴጣኑ ሰፍሮባታል

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      Gazeategaw ferina selefish new gazeatega malet ene Zelalem ena ye neser ayen ena nebelebal nachew medanit aregabet new leju le Agotu enkan alenegereletem

  • @martagebre7152
    @martagebre7152 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ እንኳን በጥፊ ጯ አረገችህ።

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ እምነት የሌላችሁ ስለሆናችሁ የሉሲፈርን ስራ አትረዱም በውስጧ ሆኖ ደም የሚጠጣው እ ሱ ነው በጌታ እየሱስ ስም የተወጋ ይሁን አሜን 🙏

  • @KeyoSanjaw
    @KeyoSanjaw 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንደዚ አይነት ፍቅር ገደል ይግባ የወንድ አልጫ ነህ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      Leju wodo ayedelem gazeategaw enji ahunmen eyareg new

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔንም ባል ትቀጥቅጥልኝ ትውሰደው ጀግና ሴት ናት ፀበል ውሰዷት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂 አንቹ እራሰሸ አትቀጠቅጥጩውም😂

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@TigistTeklehaymanotGebrese😅😅😅😅😅lass

  • @LoveMe-s7k
    @LoveMe-s7k 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻህ ትገልሀለች ፍቅር ትላለህ መፈስ አለብህ መተት አድርጋብህ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ የልጅ እምነት ትግስት ፅናት ፍቅር ትህትና አስተዋይነት ይቅር ባዬነት ካይምሮ በላይ ሆነብኝ እኮ አቤቴ እመቤቴ ትማርህ እንኳን በሂወት ተረፍክ ወንድሜ አሁንም ሊታደስ ይችላል መተቱ እና መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ ቀሲስሄኖክተፈራ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ዘ ሚካኤል የይቱብ ቻናል እዩ የፀሎት ቤት ሰርተህ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ሲሻልህ ንስሀ ገብታቹ ቅዱስ ቁርባ ተቀበሉ ከክፍ ጎደኛ ይጠብቀን አይ

  • @AaAa-sr9qk
    @AaAa-sr9qk 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +8

    በዘላለም ዘገየ እንዲህ ፕሮግራም ቀርቦ ነበረ ቤተሰቦቹ ደረሱለት በመተት ነው ፀበል ሄዶ ተጋለጠለት😢😢😢😢😢😢😢😢የዚም እንደዚህ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      Zelalem eko jegena new

    • @SintayehuDagne-z1n
      @SintayehuDagne-z1n 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ዘላለም እና የነስር አይን ጀግና ናቸዉ ይሄ ግን አረ በስመአብ

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደግ አረገች የወንድ አልጫ 😂😂😂😂😂

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ለምን ትተሀት ለብቻህ አትኖርም
    እስከ ምን ድረስ ነው እምጠብቃት እስትገልህነው እንደ
    ወይ

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይማራት ኮሜንታተሮች ደግሞ ዘና ነው ያረጋችሁኝ ግን የወንድን ልጅ ክብር የሚነካ ነገር ባፅፉ ጡሩ ነው ወየም ከመኮመታችሁ በፊት እስከመጨረሻው አዳም ጡት እናም ፃፉ መንፈስ ከባድ ነዉ ልጅቷ አይደለችም የምትማታው በሷ እጅ ይሁንጅ የሚንቀሳቀሰው የሚማታው መንፈሱ ነው

  • @יימרוטגטנך-ו1ב
    @יימרוטגטנך-ו1ב 2 หลายเดือนก่อน +6

    አለ በሂወት ይገርማል እኔስ ያኔ ገላው ታድራለች ብየ ነበር😮😮😮

    • @ሱሱነኝየገጠሯ
      @ሱሱነኝየገጠሯ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አሳዝኖኝ ነበር የአሏህ ያሳዝናል

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ራሱ የምታሾፍ ነው የምትመስለው ለምን በደንብ እርዳታ አታደርግለትም ሲጀመር አጎት ተብየው መተት አድርጎበታል ፀበል ይጠመቅ

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف หลายเดือนก่อน

    ልጁን ግን መጨረሻዉን መሻቱን እግዚ አብሔረ ይሙላለት😢😢

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 2 หลายเดือนก่อน +15

    ከ7ወርበፊት ዱካሾውላይ ልክእንደዚህ በሚስቱ የሚደበደብ ልጅነበር በመጨረሻ ቤተሰቦቹ ወደፀበል ወስደውት መስተፋቅር አሰርታበትነው የተገኝ በቅናትተነሳስቸነው እንደዚህ ያደረግሁትነው ያለች

    • @senait2014
      @senait2014 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይች ግን ሁሉንም ነዉ የምትደበድበዉ ጋዜጠኛዉም አልቀረም

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน

      ​@senait2014😢😢

  • @Zehay-d9p
    @Zehay-d9p 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ አታላግጡበት ልጁ ሲያሳዝን አይ ቤተሰብ ማጣት

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል የስው ተንኩል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶሃል ዱላው።

  • @FtyGhh-hm4gl
    @FtyGhh-hm4gl 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኝዉ ግን ላትረደዉ ነዉ የሀድከዉ ለምን እሱ ብፖልስም ብሆን ብወጣ ጥሩ ነበር 😢

  • @ZewUde-t3i
    @ZewUde-t3i 2 หลายเดือนก่อน +3

    የማን፡አልጫ፡ነዉእባክ

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ወደ ቀልቧ ይመልሳት እንደዚህ እየተቀጠቀጠ ከሷ ጋ አብሯኸት መኖሩ ገርሞኛል ጋዜጠኛው ስትመለስ ሁለቱንም አቅርብልን

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቱን ትተህ እማትወጣ በህይወትህ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @good8574
    @good8574 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነ ግን ይሄልጅ ቤተሰብ የለውም ይች ዱርዪ ሴት ኣስደግማበታለች እጅ በጤናው ይህን ያህል ትግስት ሊኖረው ኣይችልም የሰው ልጅ ትግስት ገደብ ኣለው እባክህ ቤተሰቦችን ፍልግለት ውይ ለዘላለም ዱካ ሾ ንገሩት

  • @girmaytekle4472
    @girmaytekle4472 2 หลายเดือนก่อน +7

    Like ለማግኘት እንጂ እንደዚህ ያለ ወንድ የለም ጥሩ አደረገችው።

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይይመተትነው😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ተረፍክ እደው አለ ነብስህ መጨረሻህስ ምን ይሁን ፈጣሪ ለስዋ ፈውስ ይስጣት ይማራት ወዳን አደለም

  • @RabihCall-z5z
    @RabihCall-z5z 2 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ያስቃል እወራሩ ፍቅርራቹን ያብዛላቹ

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህልጅ ጋዜጠኝነት ያሥቀኛል አወራ ሩ ያፌዛል ልበል

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከሕወት እይ እና ከፍቅር
    ምርጫህ የአንተ ነው

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጋዜጠኛው ግን ምን ሁነህ ነው ግን በዛን ሳሀት ትተህው የወጣህ ቲሺ የነስር አይን ወይም ዘላለም ሚኪ ትርታ ነበልባል ቢሆኑ ኑሯ ጥለውት አይወጣም ነበር አተ እራሱ ወድ አይደለህም ቱ የወድሽልጥልጥ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ይቅር ጥንቅር ይበል አንተም ተፀበል ያስፈልግሀል
    ለመስማት እራሱ ይደብራል

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 หลายเดือนก่อน +1

    Really very amazing Husband Gid blessed brother 🌺🌺

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጁ ፀበል ይሂድ

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 2 หลายเดือนก่อน +12

    ደግ አረገችህ ድጋይ ነገር

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 หลายเดือนก่อน +1

      መተት ነዉ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 2 หลายเดือนก่อน

    እኔምገምቸ ነበር የሠው እጂ እደሆነ በሠላም ድናት መለስልህ ❤

  • @semaynesheFisha
    @semaynesheFisha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሱም ፀበል ውሰዱት

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔኮ ያናደደኝጭራሽ ፍቅር ምናምን ሲልነው ፈሪ ድርድር ይወዳል እንዳው ምኑነው ያሳየኝ በፈጣሪ 😂😂😂

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ በፊት ዱካ ሾው ላይ ተመሳሳይ ሁኔታ ተፈጥሮ ነበረ። ዘላለም ግን ለልጁ ቤተሰብ አሳውቆ መጥተው ወስደውት ነው ነገሩ የተፈታው

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አረገችህ የወንድ እንኩሮ አሰዳቢ የእኔም ባል ካንተ ጋ ተደምሮ ወንድ ይባል ይሆናል አይደለም እጄን እሱ ላይ ማሳት ቀርቶ ወጣ ያለ አስተያየት ባሳየው እንደእቧይ ነው እሚነጥረኝ የኔ ጀግና ባል ደጋግመህ አጥረኝ እንጂ በኔ ቁጥርጥር ስር አረከኝ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 2 หลายเดือนก่อน +6

    ትሰባብርክ 🎉🎉🎉

  • @NasirMudu
    @NasirMudu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ በርትተህ ስራ አስሬ ሰርግ ምን ያረጋል ሰርያዋን አሳያት እንጂ

  • @yorgowalid9439
    @yorgowalid9439 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ እንኝ😢😢😢

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ጋዜጠኛ እውነት እሺቅ ነህ ከነስር አይን እና ከነዘላለም ተማር አለበለዛ አትሺለጥለጥ ባለፈው ማሲዝ ትይዝነበር

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ልጁ ትክክል ነው ለፍቅር ብዬ ይላል ትገለዋለች።

  • @AsterTessema-c4p
    @AsterTessema-c4p 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስጠላኸኝ አለማፈርህ

  • @nurhabibi1046
    @nurhabibi1046 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዚህ አይነት አፌቅራ እግዚአብሔር ይሰጠን አንተ ትዕግስትን ነው ❤

  • @merim7378
    @merim7378 2 หลายเดือนก่อน +4

    መተትነው

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ራሱ ደሞ ወደ ፀበል ሂድ

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ😢😢😢

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 2 หลายเดือนก่อน

    Agzo obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa fayiisu tsabaala deemi mana yalaas deemi intaalii nagaa qabdu isheen tsabaala deemu qabdi rakkoo guddaa qabdi waqaayyoo laphee ishee yaa banuf 😢 jagna gazeexanya obbooleesa keenya jabaadhu 🙏❤ dhugaa baayee namati tolta 🙏❤

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 2 หลายเดือนก่อน +5

    እስከ አሁን ፍቺ አላደረጉም

  • @jacobmolla
    @jacobmolla 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርሷ ስትሆን ባልየው ጤናመ አይደለም ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ፍቅር ትላለህ እንዴ የፍቅርን ክብር አታሳጣዉ በመተት ተተብትበህ የተቀመጥከዉን ፍቅር እዳትል ዉለተኛ እንደዚህ ሰትል እንዳንሰማህ ባለጌ አታነሳትም ታነሳሀለች ዉሸት እራሷ ያሰራችዉ መተት ነዉ መታም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝየገጠሯ
    @ሱሱነኝየገጠሯ 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ጉድ የኛ ባሎችማ አያመሰግኑም አሏህን

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ግን.. ናምስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂 ቱ ቱ ቱ አይ ውንድ

  • @enunue4656
    @enunue4656 2 หลายเดือนก่อน +1

    በናትክ መጨረሻዉን አሳየን

  • @fyerihaftu3914
    @fyerihaftu3914 2 หลายเดือนก่อน

    ብትፈታትስ እስክትሞት ነው እምትጠብቀው ምን ኣይነት ነገር ነው ፍቅር እኮ ከሂወትህ በላይ ኣደለም ምን ጉድ ነው 💔💔

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው አንተ ያምሀል ምናለበት ስነልቦና እግዛ ያስፈልገዋል እርዱት አረ እግዚአብሔር ይማርህ እንደገና አብሮ መኖር ይላል እራስህ ጸበል ይሂድ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለራሱ ልጁ ጠነኛ አይደለም እንድሊጅ ዚምብሎ ይደበደባል ያስቃል ክክክ 😂😂

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጨርሽውምንድነው

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh 2 หลายเดือนก่อน

    መተት አድርጋበታለች ፀበል ይጠመቅ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ግን እደመዝናኛ ነው ፍታ ብለህ እምትሰማው ያለህው እንተን የጠራህ ግዜ ነብር መብቴ ማምጣት የነበረብህ ሰምተው ዝም ነቨር ያልከው ሰው ሲጠራህ መብቴ እንድትሰጥ ነው ባልየው ግን ጎብዝ ነህ እግዚአብሔር ይማርልህ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      Ehea sew ayedelem

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወንድሜ እግዚ አብሄር ይርካህ

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጣር ይማራት እኔ ብዬ ነበረ ፀበል ወሳዷት ክፎ ጊዜ ነው

  • @MohammadMurad-t4n
    @MohammadMurad-t4n 2 หลายเดือนก่อน

    ደግአረገች አተላጌሳ

  • @RabihCall-z5z
    @RabihCall-z5z 2 หลายเดือนก่อน

    እችን ልጂ ፍታት ትገልካለች ምስኪን 😢😢

  • @MahletMekonen-g1o
    @MahletMekonen-g1o 2 หลายเดือนก่อน +1

    መተት አሰርታበት ነው ወደ ፀበል ሂድ ትሞታለህ እዴ እየተቀጠቀችህ መፍትሄ ፈልግ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋይይ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 2 หลายเดือนก่อน

    መኖሩገረመኝትበላችሁእሰይ❤❤❤❤❤

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትድረስልሕ😢😢😢

  • @RibikaHahilu
    @RibikaHahilu 18 วันที่ผ่านมา

    gazeteja ebakehi hasabe lestehi debeki camera adregehi setdbedebew yetay tezazena teasere eswam bepolese teketeketa teskene kezeyam wedselot tewsed seytan new legune beswalay adro legune yemeyasekayew ebakehi eredaw !!! 🙏🙏🙏

  • @fakiafakia7020
    @fakiafakia7020 2 หลายเดือนก่อน +1

    fiqrinke Abaduu kun mal jalalaa Namichii firaa in qabumoo😢😢😢

  • @Samsungሠሚራ
    @Samsungሠሚራ 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሒወት እያለህ የለለህ ሠዉነህ ዴግአረገችህ😂😂😂😂

    • @ZinateFilate
      @ZinateFilate 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አፈርኩ ቁጭ ብሎ ሲያወራ አያፍርም

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ይሄ እኮ ተይዘዉ ነዉ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማራት ጨርሶ የተረገመች ሴት የሰውን ሂወት ማመሰቃቀል የሴት ጓደኛ አይጣል ነው

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gazetegna Tebiyewu Gin Anadeji Neh Bezih Huneta Edet Telaki Tihedalki😢😢😢😢yasazinl

  • @smumd
    @smumd 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጭ አልጫ 👊👊👊👊👊👊እደግምህነበረ እኒቢሆን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 2 หลายเดือนก่อน +1

    yihe gexemegn memhir tesfaye begexemegn aqrbut .gazexegnaw gobez❤❤❤egziabhar yimareh ayizok wendime hulum yalfal

  • @AlewyaAssen
    @AlewyaAssen 2 หลายเดือนก่อน +2

    መበርከኩማ ሀሪፍ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @SadaKadir-v4k
    @SadaKadir-v4k 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😅😅ታነሳት አለህ ያለዉ ተመቸኚ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይችን ምድፍት ንው