አገልጋይነት እና ክርስቲያን ሴቶች • Servantship and Christian Women | Selah Focus with Lidia Anteneh and Soreti

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @ዘፅአት-ሰ1ኀ
    @ዘፅአት-ሰ1ኀ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በጣም ደክሞኛል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እናንተን እዳዳምጥ ለጋበዘችኝ እህቴ ናት በጣም ተፅናንቻለሁ ደግሜ ደጋግሜ መስማት ወደጌታ መቅረቦ እዳለብኝ ሁላ ተረዳሁ ጌታ ዘመናችሁን ባርክ የትውልድ በረከት ናችሁ ተባረኩ ብዙ ሰው ሰምቶ ያምልጥ እግሮቻቸው ወደጌታ ይሩጥልን አሜን በኢየሱስ ስም 🙏🙏

  • @Dawitalemnehmutera-oy2ov
    @Dawitalemnehmutera-oy2ov 6 วันที่ผ่านมา

    ሊዱዬ ስወድሽ❤ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @AliShumye
    @AliShumye ปีที่แล้ว +2

    እህቶች ፀጋ ይብዛላችሁ ተባርኩ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ እህቶቺ ያብዛላችሁ እንደምትናገሩት የምትኖሩበትንም ፀጋ ያብዛላችሁ ለበረከት ሁኑ ለብዙዎች ምሳሌ ሁኑ❤❤❤❤

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ምወድሽ በአገልግሎትሽ ብዙ ተባርክያለሁ ሊዱ አሁንም ይብዛልሽ❤

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 9 หลายเดือนก่อน +1

    WOW 😳❤❤❤❤❤❤❤❤ bayesusem yebalex tatsenanewu yebalex Dagemo wadadekawachuu tebarekelugne ya Abatee lejoche ❤❤❤❤❤❤

  • @SebleMohammed-o6l
    @SebleMohammed-o6l 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ቪዲዮ ከፍቼ ከማየቴ ከደቂቃዎች በፊት ስለ አገልግሎት እያወራን ነበረ እና የሚገርም መልዕክት ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @איובסלומון
    @איובסלומון ปีที่แล้ว +3

    . በዚህ፡የዘመን፡ፍጻሜ፡እንደናንተ፡የቆረጡ፡አገልጋይ፡እህቶች፡ያብዛልን፡፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ይባርካችሁ፡፡እኛን፡ቅዱሳንና፡ነውር፡የሌለብን፡የእግዚአብሔር፡ልጆች፡ለማድረግ፡ነው፡፡እንግዲህ፡ፍጹም፡ደካሞችና፡ኃጢአተኞች፡የነበርነውን፡ህዝብ፡ይህን፡ክቡር፡የጸጋ፡በረከት፡በመቀበል፡ልጆቹ፡ሊያደርገን፡መምረጡ፡በእርግጥም፡ሚስጥራዊ፡ነው፡፡

  • @ermiasnigatu93
    @ermiasnigatu93 5 หลายเดือนก่อน

    ውድድ ነው የሚያደርጋቹ😍😍

  • @Lydiakec
    @Lydiakec 2 หลายเดือนก่อน

    Lydia zemenesh be geta bet yelek 😊 betam new mewedesh 🥰

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareku burkat seletebarek aemrachu geta kbru ywsed❤❤❤

  • @gechjone
    @gechjone ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @redietyime7453
    @redietyime7453 ปีที่แล้ว

    Liduye u Just knocked me Down with U'r words stay blessed ❤

  • @amenaniley
    @amenaniley ปีที่แล้ว

    This is so inspiring 🤗

  • @nigomenge268
    @nigomenge268 ปีที่แล้ว +1

    Luv u my sister's 😍😍❤

  • @HxyxFxhcy-zl6ob
    @HxyxFxhcy-zl6ob ปีที่แล้ว

    አበት ፀጉራችሁ እንዴት ቆንጆ ነው

  • @ddyoutubechannel
    @ddyoutubechannel 10 หลายเดือนก่อน

    Berchii lidya demo yehe yetfetro hair betame yamrebeshale don't use human hair and other cosmetics......pleas betame konjo neshe without cosmetics and human hair pleas endekalu mesalyee hongei halwot church setzemeri yelbeshewen yecheawa libsr yelmedebeshe enwedeshalen