እንደ 1% የዓለማችን ህዝቦች ማሰብ @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @SelamBelay-g5d
    @SelamBelay-g5d 2 หลายเดือนก่อน +6

    እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።( ዕብ 11:1)

  • @AlebachewTadieTube
    @AlebachewTadieTube 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሃሳብ የነገሮች ሁሉ ምንጭ ነው፡፡ ሰው ደግሞ ከአምላኩ በተሰጠው ጸጋ መሰረት ሆን ብሎ ያሰበውን እና ያመነውን ያገኛል፡፡ ስለሆነም አብዛኛው የሃሳባችን ትኩረት በምንፈልገው ላይ መሆኑን እናረጋግጥ፡፡ ሃሳባችን በንቁ አእምሮ ሳይሆን በድብቁ ገብቶ እምነት ሆኖ እስኪነዳን የምንፈልገውን ማሰባችን መቀጠል ይኖርብናል፡፡ አሳዛኙ ነገር ግን ይህ እውነታ ለምንፈልገውም ለማንፈልገውም ውጤት መስራቱ ነው፡፡ ሆኖም ሰው የመሆናችን ምስጢርም ሃሳባችንን በምንፈልገው ነገር ላይ ሆነ ብለን ማተኮር ነው፡፡ እጅግ በጣም እናመሰናለን ዴቭ!

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks so mach❤❤❤devo

  • @SelamBelay-g5d
    @SelamBelay-g5d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Dawit! God bless you. 🎉🎉🎉

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ራሴን የፈተሽኩበት ነው

  • @gebretsadik-s7h
    @gebretsadik-s7h 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FenkielBokre
    @FenkielBokre 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dawit bilux seb kulu gzie betmhrtka ena abeku ye bless you❤

  • @SofiMarte-qq8oi
    @SofiMarte-qq8oi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ

  • @ezekieldea4669
    @ezekieldea4669 หลายเดือนก่อน

    Big Respect❤❤

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing man❤❤❤

  • @AdinewMekonin
    @AdinewMekonin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ ነኝ መቼም እቸኩላለዉ የሐሳቤ ቶሌ እሻለዉ ዴvi ተባረክ እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉሩም ትምህርት ነው🤔🤔 ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግንሃለን 😮😮😮

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow I respect you 🙏

  • @brhanujenberu7928
    @brhanujenberu7928 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Daveye egzabher edimena tena yisitilin

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን ደህና ጡ የሠወ ደስታ የሚያስደስታችሁ የሠው ዘር በሙሉ 2ሺ አስገቡኝ ስወዳችሀ❤

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AlmazGebrat
    @AlmazGebrat 2 หลายเดือนก่อน

  • @zenatv844
    @zenatv844 2 หลายเดือนก่อน +2

    $1=105 ብር 😅

  • @SAMSung-li4kz
    @SAMSung-li4kz 2 หลายเดือนก่อน +1

    $1=80birr

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 2 หลายเดือนก่อน

    በኦላይ አያስተምሩም ወይ የምታውቁ ንገሩኝስኪ

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs 2 หลายเดือนก่อน

    1 birr
    Ena
    1dolaar ekul yhonal belehen neber deve😢

  • @tsegayetrades
    @tsegayetrades 2 หลายเดือนก่อน +2

    $1 =1 birr

  • @hibaguzi
    @hibaguzi 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለዴቫ የምመኝለት የስሜቱ መርጊያ የሆነች ምርጥ ጨዋ ሴት ህልሙ እዲሳካ ረዳት የምትሆነው ሚስት

  • @RomanToube
    @RomanToube 2 หลายเดือนก่อน

    Enemlew inspire ethiopias😂😂

  • @BeZa-j1w
    @BeZa-j1w 2 หลายเดือนก่อน +3

    Copy of Bob proctor 😂

    • @BereketTadesse-l6v
      @BereketTadesse-l6v 2 หลายเดือนก่อน +3

      Sew yawekewn siyakafil. Des yilal

    • @susususu2166
      @susususu2166 2 หลายเดือนก่อน +1

      I don't think so, Dave has his uniqueness as that like Bob

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 2 หลายเดือนก่อน +3

      Esu copy adrgo asaweken ante min aderek?

    • @BeZa-j1w
      @BeZa-j1w 2 หลายเดือนก่อน

      @@susususu2166 seriously like every idea is taken from Bob what uniqueness are you talking about

    • @amanuelalemu6418
      @amanuelalemu6418 2 หลายเดือนก่อน

      Yemiyaweraw neger esketekeme dres lemn ye bob proctor ayinet menetserm adrgo ayaweram. Wanaw alamaw mastemar nw egna degmo mitekmenn memar 🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @ምዕራፍዩቱብሚሊ
    @ምዕራፍዩቱብሚሊ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @AlmazGebrat
    @AlmazGebrat 2 หลายเดือนก่อน

  • @SultanZenu
    @SultanZenu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤