የፒዛ እና በርገር ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Pizza and Burger Price in Addis Ababa | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፒዛ እና በርገር ቤቶችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ኪንግ ዶነር 0118125181 / 0904757570 (መገናኛ መሰረት ደፋር ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
    ☎ ቲዮ ፒዛና በርገር 0922996675 / 0913577043 (ገርጂ ታክሲ ተራ ፓሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!th-cam.com/users/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u260e.png

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊሞች ሰባትና ስምንት እያገቡ በህዝብ ቁጥር ኢትዮጵያውያን አጥለቅልቀው ኢትዮጵያ ከሶስት አመት በሃላ የሚበላ እራሱ ይጠፋል ሲላቸው ሃይማኖቴ ይፈቅዳል እያሉ እህትና ወንድም ያጋባሉ ኢትዮጵያውያን ጭምልቅልቅ ነው ያረጉት

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዞ በል ምነዉ ባይበላስ ያሳደገችኝ ሽሮ ኑሪልኝ

    • @fatimah-fj9wb
      @fatimah-fj9wb 2 ปีที่แล้ว +3

      ብራችን ስለወደቀ ነውጂ ስመነዘር እዳውይ ከኛ ሀገር ይሻላል

  • @ሀገርከሌለህለማኝእናገረድ
    @ሀገርከሌለህለማኝእናገረድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኑሮው ግን ሰማይ ነክቷት ሳይሆን ሰማይን አልፋል ነው ሚባል ግን 👉በርታ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለችኝ ሽሮ የወር ቀለቤን በአንድ ምግብ ኸሯ

  • @haiedyonis6674
    @haiedyonis6674 2 ปีที่แล้ว

    ሳሮን በጣም እገርማል እኔ ዛሬ ቢዛስት ይኋናል እያሰብኩኝ ነበር

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነው

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 2 ปีที่แล้ว +1

    የዶሮ የላችሁምዴ የስጋ ብቻ ነው???

  • @teddytadesse2951
    @teddytadesse2951 2 ปีที่แล้ว +1

    Donner የቱርክ ነው ወንድሜ

  • @technopop9776
    @technopop9776 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው 👌👌👌👌👌👌👌

  • @musabhero6124
    @musabhero6124 2 ปีที่แล้ว

    Keep up a good work. I wish you included the address as well. Thanks👍

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 ปีที่แล้ว

      You can find the address on the pinned comment

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አረባገር ከመጠሁ በኃላ ሥጋ ሚባል ዘግቶኛል መዳብ ሥትሰራ ራሱ ያጥወለውለኛል እኳን ልበላ

    • @baushedegu4870
      @baushedegu4870 2 ปีที่แล้ว

      የአረብ ሀገርና የአገራችን ስጋ አይመጣጠንም በጣም ልዩነት አለው የአገራችን ቢሆን አይዘጋሽም ነበር

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ጀርመን በፋስት ፉድ የሚሸቱ ምግቦች ብዙ ቢሆንም ዶነር በጀርመን ተወዳጅ ምግብ ቢሆንም የጀርመን አይደለም የቱርክ ነው ቱርክ ነች በዶነር የምትጠቀመው

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 2 ปีที่แล้ว

    ስቲ አቅርቢልን መክፈት ለምን ፈልግ ምን ምን እደሚስፈልግ

  • @baushedegu4870
    @baushedegu4870 2 ปีที่แล้ว +1

    እናተ 92 ብትሉት እኛ መቶ ሞልተን ነው እምናነበው እሽ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬመት. 5000ይገባል

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 ปีที่แล้ว

    Geta houy gazitegna cthome ayitomeme ende bechweme bergre gemtshwe

  • @hiwotesubalew1961
    @hiwotesubalew1961 ปีที่แล้ว

    አሁን ገና ኑኖ መወደዱን አመኩ እረ ዋጋ

  • @mulugetabizani2611
    @mulugetabizani2611 2 ปีที่แล้ว +1

    የፒዛ ዋጋ ከማቅረብሽ የቪዛ ዋጋ ማቅረብ ነበረብሽ

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว

      ሳልወድ አሳቅሺኝ 😂😁 በጣም ስንት ሺሮ ያጣ የኔ ቢጤ ምስኪን አለ😔

  • @yorantube
    @yorantube ปีที่แล้ว

    Jamobo burgure sent new wde

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 ปีที่แล้ว

    የተሳሳተ መረጃ ዶነር የጀርመን ሳይሆን የቱርክ ምግብ ነዉ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 2 ปีที่แล้ว

    አረ ዶነር የቱርክ ሳንዱች ነው ጀርመንም የሚሸጡት ቱርኮቹ ናቸው በስመአብ የጀርመን ምግብ ነው አላለም?

  • @merondemisse
    @merondemisse 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ሽሮ እንኳን 100 ብር ገብቶ የለ እንዴ

  • @የምስራች-ጰ1ደ
    @የምስራች-ጰ1ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    doner ye turk nehu

    • @emanyesuf8766
      @emanyesuf8766 2 ปีที่แล้ว

      Aydelm ye German nw

    • @የምስራች-ጰ1ደ
      @የምስራች-ጰ1ደ 2 ปีที่แล้ว

      @@emanyesuf8766 ene yemnorew germany munick nehu turkoch nachew ye meserut

    • @emanyesuf8766
      @emanyesuf8766 2 ปีที่แล้ว

      Ya yemiserute Turkish nachewe

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 2 ปีที่แล้ว

    ውርይይይይይይ ባልበላ ቢቀርስ ሰው ጨካኝ ነው ገብቶ ይበላል አያጠግብም እኮ😂

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว

    የባለፈው ቪሎውን በደንብ አላሰዮሺንም ዞር ዞር እያልሺ ጌጣጌጦች እና ቪሎ አሳይን ከይቅርታ ጋር

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 ปีที่แล้ว +1

    ያማችዋል እንዲ ለፒሳና ለበርገር ይህ ሁሉ ገዘንዘብ

  • @yesufabdulhakim9326
    @yesufabdulhakim9326 ปีที่แล้ว

    ውጭ ሃገር beef በዙም አቫይለብል ሰላንሆነ ሃሃሃሃ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነጋዴዎች ሌቦች ናቸው ።

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም እሰራዋለን አታካብዱ😂😂😂😂

    • @world12384
      @world12384 ปีที่แล้ว

      እቤት ይሻላል

  • @Niguse4943
    @Niguse4943 2 ปีที่แล้ว

    Konjo 🍕