የስቶቭ እና ኦቨን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Stove & Oven Price in Addis Ababa Ethiopia | ኑሮ በሸገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎️ ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ 0911023160(መገናኛ መሰረት ደፋር ህንፃ)
    ☎️ ፋሚሊ ኤሌክትሮ 0911798562 / 0920798879 (ፒያሳ ቲሩም ካፌ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @fozyaathyobia770
      @fozyaathyobia770 2 ปีที่แล้ว

      Kutrshin lakilgni ene ye lbs matebiya mashin efelgalehu

    • @ruthmahatemework766
      @ruthmahatemework766 2 ปีที่แล้ว

      ዙሪያ የእጨጌዮሐንስአካውንት

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ቆንጆ ዋጋ ነዉ እኔ ከዉጪ ምንም ይዤ አልገባም ማንኳተት ነዉ ትርፉ

    • @f2271
      @f2271 2 ปีที่แล้ว

      ውድ እኮ ነው በጣም እኔስ ከውጭ ነው ይዤ የምሄደው የፈጀውን ወጭ ይፍጅ እንጂ

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

      @@f2271 አረ ጥሩ ነዉ ከዉጪ ይዘሽ ብትገቢኮ ማጓጓዣዉ ብቻ ኢትዮጵያ ከምትገዢበት እጥፍ ነዉ ለምን ብለሽ ነዉ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว +3

      ምክሬ ያለሽበት አገር ሆነሽ ከመሔድሽ በፊት ታማኝ ሰዉ ካለሽ ማስገዛት እዛ ሔጄ ልግዛ ማለት ብሩምንዛሪዉ ያሳሳል ማዉጣት ሳይገቡ ላጥ አርጎ መግዛት ተሰርቶ ስለሚተካ

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

      @@AlAn-sy6mw በጣም ልክ ነሽ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

    • @زينبعمر-ذ6ع
      @زينبعمر-ذ6ع 2 ปีที่แล้ว

      @@f2271 አሁን የድሮው ቀን የለም ቀረጥ አናትሽን ሲልሽ ጥለሺው እዳትወጪ አርፈሽ ተቀመጪ አገርሽ ትገዣለሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ምትሰሪው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ማወቃችን በጣም ጥሩ ነው

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋጋው በየቀኑ ሰለሚጨምር ወቅታዊ መረጃ ቢሆን ጥሩ ነው ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sollhar192
    @sollhar192 2 ปีที่แล้ว

    አቀራረብሸ ደሰ ይላል ከትህትናጋ ከፈገግታሸጋ ከውበትሸጋ ደሥ ትያለሸ በርቺ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ ያሳየሽን በርቺ

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ዉድ ስለእፎርሜሽንሽ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 ปีที่แล้ว

    ወቅታዊ መረጃ ነው እናመስግናለን

  • @bossM.T
    @bossM.T 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እስኪ ለገጠር የሚሆን በጋዝ ብቻ ከላይ እና ከታች ፎርን ያለዉን አሳዩን???

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ድንቅ ስራዎች ነው የምታቀርቢው በርቺ እህታችን!!

  • @SouriJordan
    @SouriJordan ปีที่แล้ว

    How to cook this oven

  • @ነጃትመሀምድ
    @ነጃትመሀምድ ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ዋጋ ነው እደጠበኩት አይደለ

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ዋጋ ነው ነቢሎ ኢንሻ አሏህ አንተጋ ነው ምገዛው

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ መረጃ ነው በርቺ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትይ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @makiyahmm122
    @makiyahmm122 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነው በጣም ጡሩ በርቺ በዛውም የድስቶቹ ዋጋ ጠይቂልን እናም ቤርሙዝ ዋጋ አመሠግናለው በርቺ።

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 ปีที่แล้ว

    Egaziber yisaxalan ashi 🌷
    Ethiopa agarachinan Salam Yidaragalan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 ปีที่แล้ว

    ለእንጀራ መጋገሪያና ሲመሽ እንኳን መብራት የሌለበት አገር የቅንጦት እቃ ማሳየት ቀልድ ነው

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @gsgyssh7460
    @gsgyssh7460 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ በረች

  • @aynadismola7583
    @aynadismola7583 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነበር

  • @abebekebede1313
    @abebekebede1313 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @ኤልሣቤጥዘንግስት
    @ኤልሣቤጥዘንግስት 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ!

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว +1

    የልብስ አውቶማቲክ ማጠቢያ አሳይን እናመሰግናለን

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 ปีที่แล้ว

      የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ - Washing Machine Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር
      th-cam.com/video/5u-QGWNtSPk/w-d-xo.html

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @yididiyaabel5764
    @yididiyaabel5764 ปีที่แล้ว

    የማይሮቭ ዋጋ እስቲ ንገሪን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    SHALOM !
    አንቺ ያስተዋወቅሽበት ሱቅ ስቶቭ ሌላ ቦታ እንድልቁልኝ አናግሬ መለሸ ስደዉል ስልክ አላነሱልኝም መላክ እንኩዋ ባይቻል ለሌላ ጊዜ ደምበኛ ይያዛል ከስተመር ሰርቭስ በተገቢው ሁኔታ ተወጡ በያቸው !

  • @alemasgedom1112
    @alemasgedom1112 2 ปีที่แล้ว

    የበርገር መስርያ ማሽን አላችሁ ካለ ስልክ

  • @hiwotgebrhiwot2936
    @hiwotgebrhiwot2936 ปีที่แล้ว

    Ye Dabo mgageryaw yemtewky khune selke asekmchely nge mgezat selmefelge pls

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 ปีที่แล้ว

    What is the different between stove and oven ?

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido 2 ปีที่แล้ว

      Estove dist metajaw migeb mabseyaw new oven dabo megageriaw new. አንድ mabseya oven maletem dabo mabseya linorewm laynorewm yichilal

  • @nafesaann
    @nafesaann 2 ปีที่แล้ว

    ከስደት ስንመለስ እንገዘሌን ለመንኘሁም አመሠግናለሁ ይመችሽ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 2 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 ปีที่แล้ว

    Wowowowowowoo❤❤❤❤❤❤

  • @woyeneshetasefa6664
    @woyeneshetasefa6664 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ዋጋቸው ውድ ነው።

  • @abelbahiru4916
    @abelbahiru4916 2 ปีที่แล้ว

    Next Gepas 🙏

  • @Absalat700
    @Absalat700 ปีที่แล้ว

    Please Adama over firiej Tv akerbolen please 🙏🙏🙏

  • @muktarmohammed66
    @muktarmohammed66 2 ปีที่แล้ว

    You can to give it to afar region samara city👍if they-----💯👌

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ኑሮ በሸገር? ሸጋ ነበር😃ኑሮ ባይወደድ????

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ መረጃ
    ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @immannii8361
    @immannii8361 2 ปีที่แล้ว

    Mashalalalaa

  • @fetiamohammed9032
    @fetiamohammed9032 2 ปีที่แล้ว

    Salam 🙏👌

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC ปีที่แล้ว

    Stain = ziget stainless = yemayzig

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @fozyaathyobia770
    @fozyaathyobia770 2 ปีที่แล้ว

    Ene yelbs matebiya mashin efelgalehu

  • @melakumelkamu9676
    @melakumelkamu9676 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martamarta7193
    @martamarta7193 2 ปีที่แล้ว +1

    የልብስ ማጠበያስ ኦርጅናኑ

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 2 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ነኝ ልበል

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 2 ปีที่แล้ว

    Ijaa 4 kan gaza qofa yoo jirate ni barbanaa wolii kessaa hin tolu dafee karbana
    Anafi hiriyoniko habbaa 5 gazii qofaa barbaana kan ijjaa 4 qabu yoo jiraate ammumaa isiinirraa binnaa maatii erginee nuti biyyaa ormaa jiraa

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናልን እህታችን በቢቀጥልዉ ያሻወር ቤት እቃ ብታሳይን

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @romram6614
    @romram6614 2 ปีที่แล้ว +7

    ም ፈ ል ገ ው ን አ ሳ የ ሽ ኝ አ መ ሰ ግ ና ለው 🙏🙏

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @netsanetworku4648
    @netsanetworku4648 2 ปีที่แล้ว

    Firege