ኢትዮጵያ የበላችው የአለም ዋንጫ ጨው አለው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @fofibentbaba7483
    @fofibentbaba7483 2 ปีที่แล้ว +301

    የዛሬው ይለያል የኔ ቆንጆ እድግ በይ😍😍

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว +2

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዳትፈሳ ነው የምፈራ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว +1

      ማስታወቂያው እያቅለሸለሸ ነው በዛ

    • @temesgennigussie6372
      @temesgennigussie6372 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisababa_ werdsa
      ጸጉርአሰራር

    • @merrybeyenebeyene5139
      @merrybeyenebeyene5139 2 ปีที่แล้ว

      Cng

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +159

    የተባረከች ልጅ ነች እግር ስታጥብ ጉልበት ስትስም ስትመረቅ አሜን አሜን ስትል በደስታ እንባ ነበር የማያት ቤተስቧቿ ልትደስቱ ይገባል ይህንን ህልሟን ለማሳካት የእናንተ ጥሩ እንክብካቤም አስተዳደግ አስተዋፅዎ እለው❤❤❤

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @childofchrist367
      @childofchrist367 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሃል

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 ปีที่แล้ว

      ይህችን ልጅ ያሰደጋት በቴሰቦች ተባረኩ

  • @የራያዋቀበጥ-የ2ሰ
    @የራያዋቀበጥ-የ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +45

    የኔ ማር እድግ በይ ማነው እንደኔ ጉብስ ብላ ጉልበት ስትስም እባው የመጣ😥ደሞ አቱታዋ አቤቱ የነይህን ህፃን ልብ አይተህ ይቅር በለን😥😥አሹዬ ስወድህ❤❤♥️♥️

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 ปีที่แล้ว +105

    የዘሬዋ ትለያለች እውነትም ድንቅ ልጆች

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว +1

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

  • @mattiwosnati2250
    @mattiwosnati2250 2 ปีที่แล้ว +36

    አሜን አሜን አሜን! ይሄ ምርቃት ለሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች ይደርሳል አቤት ትህትና አቤት ስነምግባር መልካም ቤተሰብ + መልካም ትምህርት ቤት = መልካም ዜጋ የኢትዮጵያ ልጆች አምባሳደር ነሽ።

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +152

    ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ድንቅ ልጆች
    የዛሬ አበባዎች የነገ ሀገር ተረካቢወች
    እደጉልን

  • @solomonmekonnen7562
    @solomonmekonnen7562 2 ปีที่แล้ว +47

    እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ታሳድግሽ እንደዚ በስነምግባርና በፍቅር የሚሳድጉሽንም ወላጆሽን ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +12

    የዛሬዋ ልጅ ደግሞ ትለያለች የኔ ትሁት ጎንበስ ጉልበት ለመሳም አሜን ስትል አፍዋ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አሳድጎ የተመኘሽውን እምትሰሪ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ♥♥♥♥

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 2 ปีที่แล้ว +18

    ልጆችን በስነልቦና በበጎ ልቦና አንጾ ማሳደግ ትልቅ አስተዋጾ አለው የኔ ልዕልት እድግ በይልን ስታምር እርጋታዋ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች የኔ እናት ጌታ እየሱስ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ ይሄ ደግነትም እንደ እድገትሽ ይጨምርልሽ ቤተሰቦቿ ልትመሠገኑ ይገባል በእውነት የእናንተ ውጤት ናትና ልጃቹ የሀበሻ ልጅ ምንድነው ድሪምህ ሲባል ዶክተር ኢንጂነር ነው የሚለው እሱ መልካም ሆኖ ሳለ እንዲ ለሰው መድረስን ማስተማር ደግሞ ከዛ በላይ ነው

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 2 ปีที่แล้ว +20

    የዛሬ ድንቅ ልጆች የነገ የኢትዮጵያ ተስፋዎች እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🙏🙏 ለሀገራችን ሰላም ያድልልን🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +62

    ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች እምወዳቸው🥰

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +26

    የኔ ማር ደስ ስትል❤️❤️❤️❤️
    ቤተሰቦችሽም ይደነቃሉ👏👏
    የሚገራርሙ ልጆች እየተፈጠሩ ነው አገራችን በናንተ ተስፉ አላት ልምልም በሉ።
    በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ
    ድንቅ ልጅ ነሽ ።

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 ปีที่แล้ว +61

    እድግ በይ የኔ ትሁት ስነ ምግባር ብሎ ዝም ነው ጉልበት ስትስም ደስ ስትል ❤️🥰
    ፍትህ ለወለጋ አማራዎች 💔😭

  • @hanna4751
    @hanna4751 2 ปีที่แล้ว +203

    ፍትህ ወለጋ ለሚሰቃዩ ንፁሀን ህዝቦች።

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ውዴ ደምሪኝ

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 2 ปีที่แล้ว

      Efffff

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zediyoutube7810 ነይ ማማ

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb ነይ ማማዬ

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +275

    እሼ መሌን የምተዉዱ ብቻ 👍👍

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይናቸውን ይክፈትላቸው

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ Eshi

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ እንደመር

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 2 ปีที่แล้ว +15

    እሼ ታድለህ "ከልጅ ጋ መዋል ከህይወት በላይ ነው አንተም ብርክ በል ትውልድን እንደባህሪያቸው እየቀረፅክ ነው. በጣም ደስ ይላል..

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለ ሁሉም ልጆች እንዳንቺ ስርአት ይስጣቸው 🤲🙏

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ከማህፀን ጀምሮ ተመርጠሻል የኔ ወለላ እድግ በይ እሼ ተባረክ ያንተ ይለያል

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 ปีที่แล้ว +16

    ማርያምን ታድለሽ 😭😭😭😭😭እኔም እመኛለሁ ጉልበቱን ስትስም እንቧዬ ፍሰሰ ማንም እንደዚህ አያደርግም አባቶቻችንን እንኳን ጎበስ ብለን አንስምም እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 2 ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 የት ልደምርሽ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 2 ปีที่แล้ว +25

    This is seriously genius child. I can imaging how bright and a hell future this girl will have. She said '' to make a bright future for Ethiopia, she's going to study hard'' 🥺🥺😘🥰💗💖💝💘💌

  • @yonasnahom7695
    @yonasnahom7695 2 ปีที่แล้ว +15

    ያሳድግሽ ህልምሽ ይሳካልሽ ቤተሰቦችሽም ፈጣሪ ይስጥልን ይችን ምርጥ ልጅስለሰጣችሁን የሀገር ባለውለታ እደምትሆኝ አልጠራጠርም

  • @ተመስገን-ወ2ገ
    @ተመስገን-ወ2ገ 2 ปีที่แล้ว +108

    ወድጃት ልሞት ከስምዋ ጀምሮ መጣፈጥዋ ደስ ያለቻችሁ👍

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @ተመስገን-ወ2ገ
      @ተመስገን-ወ2ገ 2 ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 እሺ ማሬ

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 እንደመር

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገን-ወ2ገ እንደመር

  • @betikonjo7059
    @betikonjo7059 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷ በጣም ነው የወደድኳት በጣም እና ሁሌ ብታቀርብልን ሲቀጥል ከሄነ ሰው ጋር ተመሳስላብኛለች በእውነት ሰላም ተስፋዬን እና እችን ህፃን እግዚአብሔር አሳቧን ያሟላላት እዴት ደስ እደምትል በማርያም

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር የአንችን ትህትና ሳይ ምን አይነት መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገሽ አንች ምስክር ነሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ አንደበተ ጣፋጭ ነሽ የኔ ማር አልጠግባት ብዬ ሶስት ግዜ አየዋት እርጋታዋ ህጻን ልጅ አትመስልም ተባረኪ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว +9

    እሼ አንተም ድንቅ ነህ ልጆችህ ድንቅ ናቸው ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 ปีที่แล้ว +7

    የበፀሎት እናትና አባት እናመሰግናለን እንዲህ ጥሩ ልጅ አድርጋችሁ ስላሳደጋችሃት እደጊልን💕

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጣፋጭ ስትጣፍጥ እኮ
    እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ላይ
    ታድርስሽ እድግ በይልን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ከመልካም ወላጅ የተገየሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ።

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 ปีที่แล้ว +15

    ኡፍፍ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ መልካም ሰው ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ💒❤🙏

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት እደጌልን እንባየ ፈሰሰ የኔ ቅን ልብ እድግ በይልኝ🥰❤❤

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 2 ปีที่แล้ว +77

    ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ የሀገሬ ልጆች ፍትህ በወለጋ እየሞቱ ላሉት አማራ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቤተሰቦች የተባርኩ ናቸው ለእኛም ምርቃኑ ይድረሰን አሜን እናቶች ❤

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያሣድግሽ በፀሎትዬ እናትሽን ማመሥገን አባትሽንም ማሠስገን ከእግዚአብሔር በኋላ ቸርነቱ ስላበዛልን ዕንቁ ኢትዮጵያዊን ልጆች (ህፃናትን) እናመሠግናለን
    የኔ ዕንቁ ተባረኪ😘😍❤️💐🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💚💛💚

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +58

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ጠንካራና ታታሪ በአረብ ሀገራት ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ስለናንተ አልተወራም እንጂ ለቤተሰብ፤ ለሀገር ምሰሶ ናችሁ እንኮራባችኋለን ባለችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 2 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ልጅ የመልካም አሳዳጊ ዉጤጥ ነች ቸሩ መድሐኒአለም ያሳድግሽ

  • @ertselam
    @ertselam 2 ปีที่แล้ว +243

    ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ወገኖቻችን💔

  • @jemaritube
    @jemaritube 2 ปีที่แล้ว +75

    ልጅቷን የወደዳት like ያድርግ!!

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 ปีที่แล้ว +63

    የኢትዩጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው 👍

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መካያላህባሪያ አንደመር

    • @zm3020
      @zm3020 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asenakubelete51 እንደመር

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬዋ ልጅ ትለያለች እግዚአብሔር ያሳድግሽሽሽ ❤❤❤ እረጋታዋስ ስታሳሳ

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ድንቅ ልጅ ነች
    እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ያሳድግሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว +14

    17:16 እንባዬ ቀደመኝ፡ በዚህ ዘመን ማማተብ እንኳ ፋርነት ሆኖ በሚታይበት ግዜ ይቺ የተባረከች ልጅ ግን የቢኒን ጉልበት ሳመች፡ ወላጆቿን ሳላመስግን አላልፍም፡ ድንልግ ማርያም በቀሚሷ ትሸፍሽ፡ ትልቅ ቦታ ድረሺልኝ፡ የድንግል ልጅ ሃሳብሽን ያሳካልሽ የኔ ብሩክ፡

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 ปีที่แล้ว +68

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ 😭😭😭

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia 2 ปีที่แล้ว +25

    የበጸሎት ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል ። ትልቅ አላማ እንዲኖራት አረጋውያንን በአንቱታ አክብራ እንድትጠራ አንጸዋታል የቢኒን ህይወት እንድትኖሪው ምኞቴ ነው

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ሚጣየ 😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት እንቁ ልጅ እደጊ ተመንደጊ ፈጣሪ አምላክ ህልምሽን ያሳካልሽ አቤት መታደል♥♥♥

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +15

    😀😀😀😀😀😀 ምርጥ ህፃን ነሺ የኔቆንጆ አይ ልጅነት ደስ የሚል ግዜነው ድንቅ ልጅነች ስርአቷ እሽቱ አንድ ቀን ደግሞ ለመቄዶንያ የገንዘብ መሰብሰቢያ ኘሮግራም ያዝልን

  • @bogiliteka5670
    @bogiliteka5670 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +5

    ቢኒዬ ደጉ😥😥በኢትዮጵያ መቼም ከመንግስት እስከ ታች ካለው ሰው ሁሉ ከአንተ በላይ የምናከብረው ሰው አይኑር እድሜህ ይርዘም ኑርልን።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህቺ በጣም የተባረከች ልጅ ነች ወላጆችዋም ሊመስገኑ እና ሊከበሩ ይገባቸዋል ዛሬ ዝቅ ብሎ ጉልበት የሚስም የለም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉን ከሚመክር ከክፉ ጎአደኛ ይጠብቅሽ

  • @genetdeug6172
    @genetdeug6172 2 ปีที่แล้ว +72

    አንደኛ ኳማች ነኝ ፍትህ በወላጋ የሚሞቱት ወገኖቻቻን😭😭😭😭😭

    • @Emantube19
      @Emantube19 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንከን ሰለም መጠክ ኢሼቱ ሚጢዬ ታድለሽ የታቻገሩት ጎቦኜሽ ፍትህ ለዎገን ኢበከቹሁ ዪበቃል በሰዉ አገር ታጨናቅን በዘር በቤሕር አቲጨረረሱ ፍቅር ዪበልጠል የሰዉ ናብስ ረከሰ😥😥😥😥😥😥

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ውዴ ደምሪኝ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 2 ปีที่แล้ว +9

    I am deeply touched by this beautiful child what kind of ❤️ she has to help others . I am praying those who is liking other Ethiopian because of their ethnic the can lest from her. God will call protect you and your family. I Love ❤️

  • @besttube8710
    @besttube8710 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር በዚሁ በንፁህ ልብሽ አጽንቶ ያሳድግሽ። የእናቶችሽን ምርቃት እግዚአብሔር አሜን ብሎ ይቀበልልሽ የኔውድ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
    @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ የእናቶች ምረቃ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼👏👏👏👏🙏🏼🙏🏼

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እሽቱ ኢትዩጵያ እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት ተመስገን ዘርህ ይባረክ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +75

    በግፍ የሚገደሉ በወለጋ ያሉ ወገኖቻችን ሞት
    ይብቃ !!!

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

    • @saadafaruq3732
      @saadafaruq3732 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +80

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!!

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @astechtube
      @astechtube 2 ปีที่แล้ว

      Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber

    • @hayatbeautiful9969
      @hayatbeautiful9969 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ ልጆች ይለያሉ አላህ ያሳድጋችሁ😍😍💓

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ጣፋጭ የሆነች ልጅ ልዩ ናት❤🙏

  • @absa7841
    @absa7841 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልእልት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የኔ ጣፋጭ የተረጋጋች አደበቷሁሉ የሚጣፍጥ እድግ በይልን 😍😍😍

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +5

    የዛሬዋ ልዩ ልጅ ተባረኪ እደጊ በፀሎትየ የተባረክሽልች እሚወጣ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እደሚባለው ነው እደዲልን

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 2 ปีที่แล้ว +4

    የታደለች ህፃን ቤተሰቧም ጌታ ይባርካችሁ አስተዋይ ናት

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ መልአክ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድረስሽ 😍🙏 የሰው ልጅ ልቡ ድንጋይ ሖኖ ለወላጆቹ እንኳን መታዘዝ ባቆመበት ጊዜ አንቺ ግን ቃላት የለኝም። ቤተሰቦችሽም ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

    እምትርም ልጅ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሸ የኔ ቆጆ 🌹😘ፍትህ ለወለጋ 😭😭

  • @ZeynebAli-1
    @ZeynebAli-1 2 ปีที่แล้ว +94

    ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ለሚገደሉ ቤተሰቦቻችን እና ወገኖቻችን!! ከሰላም በላይ ምንም የለምና አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @fatmah6730
      @fatmah6730 2 ปีที่แล้ว

      @@birhanugerma3307 😊
      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞
      😥😥😥😖😥😥😥

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሰላሙን ያምጣልን

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@sitimossa906 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጅቶን ውድድ ነው ያረኮት የቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ እድግ በይ አቤት ስርአት ቤንያም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 2 ปีที่แล้ว +35

    የአላህ መቸነው ግን እኛ ከስደት ወተን ልጅ የምንወልደው አይይይይ😪

  • @alemmamuye2979
    @alemmamuye2979 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ
    የወደፊቷ ኢትዮጵያ ተስፋዎች እደጉልን

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v 2 ปีที่แล้ว +15

    ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እረ ህዝባችን ሰላም ናፍቆታል ያረብ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ እውነት ድንች ልጆች ናፍቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን እሼዋዬ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +5

    ድቅ ልጆች ለኔ እረፍቴ ናቸው ደክሞኝ አረፍ ብየ እነሱን ሳይ ድካሜ ይጠፋል

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 ปีที่แล้ว

    እድግ በይልኝ ኡፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነት ልብ ያላቸው ልጆችን እግዚአብሔር ያድለን ዶ/ር ቢንያም ረዥም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +4

    እድግ በይ የኔ ጣፍጭ ገና በዚ እድሜሽ እንደዚ ጥሩ ነገር ማሰብሽ በጣም ድንቅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏😘❤️❤️

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምኛትሽን ያሳካልሽ የኔ የልጅ አዋቂ 🙏🙏እሼ የምንግዜም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ብንዬ ላንተ ምንም ቃል ብፈልግ አንተን አይገልጽም ተባረክ ❤❤

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰሞኑ ልጆች ዴሞ ፀጉራቸው ዞማ ነው ማሻ አላህ

  • @erokcell498
    @erokcell498 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምን እንደምላት አላውቅም መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን እውነት ምስጋና ይገባቸዋል እናታችን ድንግል ማርያም ታሳድግሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ያንተን channel ማየት በጣም ያስደስተኛል ድንቅ ልጆችን ውድድድ ❤🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐🇪🇹🥰

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ክፍ አይንካህ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የዛሬዋ ልዩነት የሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ እድግበይ ድንቅ ልጆች ናአሹየ ውድድድድ
    ወድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተም ወልዳችሁ በድንቅ ልጆች ለመቅረብ ያብቃችሁ ያረብ ሀግራችንን ሰላም ያረግልን።

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር
    እሼም ተባረክ መልካም ሰው ነህ
    ቢኒያም አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም።

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 2 ปีที่แล้ว +105

    She is an Angel, really good family she has, I hope ur dream comes true OMG

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 ปีที่แล้ว +2

    እስከ አሁን ከቀረቡት ልጆች ሁሉ የዝህች ልጅ ይለያል
    የቤተሰቦቿ ማንነት ልጅቷ ላይ ይነበባል በተለይ ግንበስ ብላ የቢኒን ጉልበት ስትስም አለቀስኩኝ
    በእውነት ወልደው በስነምግባር አንፀው ላሳደጉዋት ቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዋል እሙዬ እደጊ ለቁምነገር ብቂ 🥰

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 ปีที่แล้ว +2

    በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ወደ ገጠር ወጣ ብላችሁ የገበሬውን ልጆች ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለኛል - ምርጥ ምርጥ የገጠር ልጆች አሉና ! 💚💛❤

    • @dvghhebdggh7877
      @dvghhebdggh7877 ปีที่แล้ว

      አወ ይያቅርቡልን❤😊

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 2 ปีที่แล้ว +2

    አበባ የሆነች በዝህ እድሜዋ ክብር ለወላጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
    በፀጋ ዘመንሽ ይመር 🙏🥰

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 2 ปีที่แล้ว +55

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ከድከተኛ ሞት ይሰዉርላችሁ ሰላም ለሀገራችን 😭😭💔💔💔

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በሜን አሜን እህት

    • @hayatmohmed2305
      @hayatmohmed2305 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን አሚንን

    • @እሙSA
      @እሙSA 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኔ ማር ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እሼዬ ትለያለክ ስንል እኮ በምክኛት ነዉ

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 2 ปีที่แล้ว +7

    የተመረቅሽው ምርቃት ሁሉ ይድረስሽ 💞💛

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በይ የኔ ምስኪን የትንሽ ትልቅ ልጅ ዛሬ አገኘሁ አሜን ስትል እንኳን እንደት ደስ እንደምትል እፎይ

  • @zuzuali1491
    @zuzuali1491 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እሼ ሁሉንም እከታተላለሁ ልዬ ድቅ ልጅ የቤት ልጅ ዚሁ ስረአቷ እስከመጨረሻ እድሳድጓት እላለሁ ሰውየውን ስታገኝ ጉልበቱን ሳም የኔ እናት እናቶቹ ስጠይቅ ቢሆንስ ❤🌺🙏ትለያለች

  • @meskeremmarshet1753
    @meskeremmarshet1753 2 ปีที่แล้ว +2

    እደጊልኝ የኔ ወርቅ🥰🥰 ድንግል ማሪያም ህልምሽን ታሳካልሽ 🙏🙏🙏 ቤተሰቦቿም ተባረኩ የእናተም ጥረት ነዉና 🙏🙏🙏

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብክህ 🙏🙏ልጅቱም ድንቅ ናት እድግ በይልን 🙏🙏🙏💚💛❤💕💕💕

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ አስተዋይ ኢትዮጵያ ባንቺ ትኩራ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽ ወግ ማረግሽን ይዩ 🙏 ቢኒ መልካም ሰው ላንተ ቃል የለኝም 😇

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +4

    በፆለትዬ የእኔ ጣፉጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤🥰🥰🥰🥰አድገሽ ደሞ የምትፈልጊውን ለመሆን ያብቃሽ❤🥰

  • @omurali3116
    @omurali3116 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ለኛም ልቦና ይስጠን አላሕ መልካም ስራን ያግራልን ዶ/ር ቢኒያም አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +3

    የተባረከች ህፃን እድግ በይልን የኔ ልእልት👑👑👑❣️❣️❣️

  • @sheitawolde4645
    @sheitawolde4645 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ማለት እንደዚህ ነዉ ፈጣሪ ምን አልበት በዚህች ልጅ አንደበት ልያስተምረን ይሆናል ከገባን እንግድህ ፈጣሪ ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን ከተረፈን ለይ ሳይሆን ካልን አካፊለን መልካም ስራ የምንሰራ ሰዎች ያድርገን ። በተጨማሪ ለበፀሎት ቤተሰቦች
    ፈጣሪ ልጃቸዉ በምህረቱና በቸሪነቱ ጠብቆ ለመልካም ፎሬ ያብቃት ያሰበችሁ ሁሉ ሙሉ ይሁንላት

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት !💗😰እምባዬን አመጣችው ውይይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰ቤተሰቦቿ የተባረኩ ናቸው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @efratatube286
      @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እሽ ነይ እኅቴ 🥰

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሜቄዶኒያ 😍 የኔማር እድግ በይ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ሀገር ተረካቢ ቆንጂዬ ልጂ❤❤❤

  • @hananseid57
    @hananseid57 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጆቻችን ከ ስፓይደር ሜን ምኞት ወተዉ ቢንያምን መቄዶንያን መሆን ተመኙ እልልልልልል አልሃምዱሊላህ