ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Please suport our Channel: gofund.me/43103ca8
Evidence-based analysis. I have joined your family of the Buffet of Ideas - የሀሳብ ገበታ. Thank you! I truly appreciate it!
እናመሠግናለን ሞገስ
Xinnxalla kee jaladhe good job brother
Classic man❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የገነገነ ፀረ እስልምና እሳቤ አለ። በተለይ ከጎጃም፣ ጎንደር እና ትግራይ ድንቁርና የሚያጠቃው ልሂቅ ጋር አንድ ሀገር ሆኖ መቀጠል አስቸጋሪ ነው።
መጀመርያ ደረጃ ለምን ከወሎ ቦረና ወደ ነገሌ ቦረና ተወሰደ ከወሎ ቦረና የሄዱ ናቸው የነገሌ ቦረና ህዝቦች አላህ ይርዳቸው ግን ከጀርባ ያለው ነገር ነው የፖለቲካ ሽፍጥ አለ እና አንደኛ በቤሄር እና በሃይማኖት ተለያይተን መባላታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው በአንድ ቤሄር ውስጥ ያሉ ህዝቦች በሀይማኖት እየተከፈሉ ነው ወደየት እየሄድን ነወ።
በትክክል ሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን ይችላል ሞገስ አው አንድ መሆን እና አንድ አይነት መሆን ይለያያል እና ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ የኢስላም ጥላቻ አለ እና ሙስሊሞች እዳይማሩ እሚደረገው አንደኛው ነው እና በየትኛው መፅሐፍ ውስጥ እዳለ ባላውቅም አፄ ሀይለስላሴ ሙስሊሞችን ለምን ዝም አልክ እንግደላቸው ተብለው ተጠየቁ ይባላል አይ ተዋቸው እያረሱ ያብሉን ከገደልናቸው ማን ያርሳል ግን እዳይማሩ አድርጎቸው ከተማሩ ከተመራመሩ ካወቁ መብታቸውን ይጠይቃሉ እና ፈፅሞ መማር የለባቸውም የሚል አቆም ነበረው ይባላል አሁንም ያሉት ወራሾቹ ልጆቹ ናቸው ።
ሞገስ እንግዳ ስትጋብዝ የቤትስራህን ስርተህ በቂ ዝግጅት አርገህ ቢሆን ይመረጣል ሊጠየቁ የሚገባቸውን ጥያቄዎች በጥራትም በአይነትም ምረጥ ለምሳሌ ከዚህ በፊት ከዶ/ር ብሩክ ጋር ያደረኩው ቃለመጠይቅ እንዲሁም በቅርቡ ከጀዋር ጋር ያደርከው ቃለ ምልልስ በሚገባው ልክ ኡልተጠየቁም ጋዜጠኛ እንዳልሆንክ አውቃለሁ
ሞገስ ሁለት ቦረናወች ማለትም ቦረና ሳይንትና ቦረና ነገሌ የሚባሉ እንዳሉ ለማያውቁት ተመልካቾችህ መግለጹ ተገቢ ይመስለኛል።
መንግስት የስላም ጥሪን ተቀብሎ የስሜን ጥርነትንና በከፊል ከኦላጋር ተደራድሮአልእስካሁን በፊለፊት ወጥቶ ገለን ከገንዝነው መንግት ጋር እንደራደርም ሲል የስማሁት የፋኖ ሃይል ነውለሽምግልና የሄዱትብም እደተረሽኑም የሚል ከነሱ አካል ተስምትዋል
አሁን ለመመጻደቅ ባትሞክሩ::ጽሞና/ጊዜ በራሱ የሚፈታው ስለሆነ የጫራችሁት ጦርነት አደጋ አስከትሎ አልፈዋል ስለዚህ ዝም ብትሉ ጥሩ ይመስለኛል:: አንተ ደግሞ short memory አይደለሁም ትላለና እኛም እንዳንተው ነኝ::
አንች ደግሞ ሞገስ በራስሽ ስትተአጀቢ(ስትገረሚ)ለጉድ ነው።ቴድሮስን ለቀቅ አድርጊው እስኪ ከነጉድለቱ አትደርሽበትም።
Please suport our Channel: gofund.me/43103ca8
Evidence-based analysis. I have joined your family of the Buffet of Ideas - የሀሳብ ገበታ. Thank you! I truly appreciate it!
እናመሠግናለን ሞገስ
Xinnxalla kee jaladhe good job brother
Classic man❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የገነገነ ፀረ እስልምና እሳቤ አለ። በተለይ ከጎጃም፣ ጎንደር እና ትግራይ ድንቁርና የሚያጠቃው ልሂቅ ጋር አንድ ሀገር ሆኖ መቀጠል አስቸጋሪ ነው።
መጀመርያ ደረጃ ለምን ከወሎ ቦረና ወደ ነገሌ ቦረና ተወሰደ ከወሎ ቦረና የሄዱ ናቸው የነገሌ ቦረና ህዝቦች አላህ ይርዳቸው ግን ከጀርባ ያለው ነገር ነው የፖለቲካ ሽፍጥ አለ እና አንደኛ በቤሄር እና በሃይማኖት ተለያይተን መባላታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው በአንድ ቤሄር ውስጥ ያሉ ህዝቦች በሀይማኖት እየተከፈሉ ነው ወደየት እየሄድን ነወ።
በትክክል ሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን ይችላል ሞገስ አው አንድ መሆን እና አንድ አይነት መሆን ይለያያል እና ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ የኢስላም ጥላቻ አለ እና ሙስሊሞች እዳይማሩ እሚደረገው አንደኛው ነው እና በየትኛው መፅሐፍ ውስጥ እዳለ ባላውቅም አፄ ሀይለስላሴ ሙስሊሞችን ለምን ዝም አልክ እንግደላቸው ተብለው ተጠየቁ ይባላል አይ ተዋቸው እያረሱ ያብሉን ከገደልናቸው ማን ያርሳል ግን እዳይማሩ አድርጎቸው ከተማሩ ከተመራመሩ ካወቁ መብታቸውን ይጠይቃሉ እና ፈፅሞ መማር የለባቸውም የሚል አቆም ነበረው ይባላል አሁንም ያሉት ወራሾቹ ልጆቹ ናቸው ።
ሞገስ እንግዳ ስትጋብዝ የቤትስራህን ስርተህ በቂ ዝግጅት አርገህ ቢሆን ይመረጣል ሊጠየቁ የሚገባቸውን ጥያቄዎች በጥራትም በአይነትም ምረጥ ለምሳሌ ከዚህ በፊት ከዶ/ር ብሩክ ጋር ያደረኩው ቃለመጠይቅ እንዲሁም በቅርቡ ከጀዋር ጋር ያደርከው ቃለ ምልልስ በሚገባው ልክ ኡልተጠየቁም ጋዜጠኛ እንዳልሆንክ አውቃለሁ
ሞገስ ሁለት ቦረናወች ማለትም ቦረና ሳይንትና ቦረና ነገሌ የሚባሉ እንዳሉ ለማያውቁት ተመልካቾችህ መግለጹ ተገቢ ይመስለኛል።
መንግስት የስላም ጥሪን ተቀብሎ የስሜን ጥርነትንና በከፊል ከኦላ
ጋር ተደራድሮአል
እስካሁን በፊለፊት ወጥቶ ገለን ከገንዝነው መንግት ጋር እንደራደርም ሲል የስማሁት የፋኖ ሃይል ነው
ለሽምግልና የሄዱትብም እደተረሽኑም የሚል ከነሱ አካል ተስምትዋል