ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Keep it up bro
THanks doc
Tinshuu Dr God Bless you ❤❤
dr Bercha Bro
Thank you🙏
ጓደኛየ ነፍሰጡር ነበረች መዉለጃሺ 12 ቀን ቀርቶሻል ተብላ ግን ደም ግፊትሺና ስኳርሺ ጨምሯል ብለዉ ከኒን ሰጧት ግን ከኒናዉን ዉጣ ከ3ቀን በኻላ የልጁ እንቅስቃሴ ዝም ሲልባት ተመልሳ ሄደች ዶክተሮቹም ልጂሺ ከሆድሺ ዉስጥ ሙቷል ተባለች 5ቀን ልጁ ሙቶ ከሆዷ ቆየ በቀዶ ጥገና ለማዉጣት ግፊትሺ አልተስተካከለም አይቻልም አሏት የምጥ መርፌ ወግተዉ በ6ቀኑ ወጣላት እሷም ተረፈች አልሀምዱሊላህ ገና 4ቀና ከወጣላት እስኪ በዚህ ነገር ማብራሪያ ስጠኝ እኔ በበኩሌ በእርግዝና ወቅት የማይወሰዱ መደሀኒቶችን አላቅም ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ብየ ነዉ የፃፍኩት
በመጀመሪያ ጓደኛሽ ላይ ስለተፈጠረው ነገር አዝናለሁ🙏...አዎ ትክክል ነሽ በእርግዝና ወቅት የደም ግፊት እና ስኳር ሊከሰት ይችላል። በአግባቡ ክትትል ካላደረግን እናትየውም ልጁም ላይ ጉዳት ያስከትላል። በእሱ ርዕስ ዙሪያ ቪዲዮ እሰራለው ስለ አስተያየቱ አመሰግናለሁ 🙏