ስለ ክራር ምን እናስተምርዎ?? (ምዕራፍ ፩ የክራር ትምህርት አለቀ!!)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @binyga2011
    @binyga2011 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው ግርምሽዬ

  • @ኩራዝTube1
    @ኩራዝTube1 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Maranathayoutube21
    @Maranathayoutube21 หลายเดือนก่อน +1

    wow it is nice good job

  • @GedewonGelawdewes
    @GedewonGelawdewes หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድማቸን

  • @Maranathayoutube21
    @Maranathayoutube21 หลายเดือนก่อน +2

    yene tyaqe edet mezmur enfelg lene betam ykebdeynan

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน

      @@Maranathayoutube21 እስቲ ጥያቄህን በደንብ ግልጽ አድርገው ወንድሜ?

  • @GedewonGelawdewes
    @GedewonGelawdewes หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምትገርም ክራሪስት ነህ በጣምልዩ በቀን ሁሉንም video ሳላያቸው አልውልም ከልብህ ነው የምታስተምር እማምላክን!ብዙዩቱዩበር አያለሁ ነካ ያረጉና አቋርጠው ሌላመልመጃ ይስራሉ አተግን ልዩነህ ብሩክ ሁንወንድማችን በቤቱ ያጽናህ!!!ትልቅ ትምህርት አግቸበታለሁ።

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ።
      እኔም ሁሉም ሰው እንዳንተ በደንብ ተምሮ እግዚአብሔርን እናቱን እና ወዳጆቹን እንዲያመሰግን እና ሁላችንም በረከት እንድናገኝ ነው ትልቁ ፍላጎቴ።

  • @kasahhunchalchisa
    @kasahhunchalchisa หลายเดือนก่อน +1

    የሁሉም ቅኝቶች ፎርሙላ ለኩልን መምህረችን

  • @tadessemamo5798
    @tadessemamo5798 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwet yasemalin!
    Mieraf huletn kemejemrih befit endeine kignitochun(mojor ena minorochun) summarize bitareg elalew ameseginalew! Emebirhan tibarkih!!!

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน

      አሜን።
      እሺ ወንድሜ የብዙዎች ሃሳብ የሚሆን ከሆነ በደንብ ሰፉ ባለ መልኩ ሌላ ቪዲዮ እሰራላችኋሁ።

  • @millionkidane
    @millionkidane หลายเดือนก่อน +1

    መምህራች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምረው እባክ ስልክህን ብትነግረን ❤❤❤

  • @mekdigecho6175
    @mekdigecho6175 หลายเดือนก่อน +1

    የክራሩ ትምህርት በጣም ጥሩ ነበር በደንብ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ ተሻሽያለሁም ክራርም ልከህልኛል በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄ ግን ነበረኝ የየእያንዳንዱ ቅኝት መዝሙር እንዴት ልትነግረን ትችላለህ ብቻል በመጽሃፍ ካለ ከሌለም የአንዱን ቅኝት ጠቅላላ የመዝሙር ስም በሚቀጥለው ደግሞ የሌላውን ቅኚት መዝሙሮች ስሞች ብትነግረን እጅግ በጣም ስለምረዳን ብትተባበረን ከአዲስ አባባ ነኝ

  • @mebrishshiferaw4412
    @mebrishshiferaw4412 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቡ ክራር አድራሻውን አላስቀመጥክልንም

  • @Maranathayoutube21
    @Maranathayoutube21 หลายเดือนก่อน +1

    mezmur endet adrgen enfelg alen

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน

      Maranatha tube kegnit kastemarkubachew videowoch lay melsu betebrara menged tekemtual...
      Beki kalhone asawukegn yeteshale mabraria azegajalehu...

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 หลายเดือนก่อน +1

    ጨርሼ ቁጭ ብያለሁ አጀስት ንገረን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน +1

      @@haleluyatube19 አጀስት??? አልገባኝም እህቴ በደንብ ግልፅ አድርጊው እስኪ እህቴ?

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 หลายเดือนก่อน

      @girmabirhanukirarandbegena1339 ከሞታርቦ ጋር ኦታቪና ክራር እና አያያዝ ትንሽ ከበደኝ