ብዙ ነገር አጣው ፍቅር አገኘው❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 301

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    እእእእእ ኧረአሚር ወደየትእየሄድክነዉ ጥሩልጅአልነበርክ በቃተሸነፍክ በሀላልይሁን

  • @HayatMohammed-w9i
    @HayatMohammed-w9i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    ለአሚረ ይትዩብ ይከፈትለት የምትሉ በላይከ አሳዩኝ

    • @HiHi-v6d5j
      @HiHi-v6d5j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰህ

    • @SaraSazz
      @SaraSazz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መጀመርያ ዩቱቡን ሳታሳድጉ ይቱብ ክፈቱ የምትሉ ሰወች ያማችኋል እ😢እስኪ የቡታጅራ ተከታዮች ሁሉ እኒህን ልጆች ብታበረታቷቸው ምን አለ እ😢

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኮ

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ኑሪ የኔየዋህ አሳቀኝከምርስጦታልሰጣትነዉ ሲል በአድ ሆነን እንስጣትአለ አይ ኑሪ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Eaiytin80
      @Eaiytin80 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ተዋደዱ ግን አትነካኩ በአላህ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ😥

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ,አዉ😮😮😮😮በትክካል❤❤❤

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አክራሪ መሆንሽ ነው ለአክራሪወች ምን ሲጠቀሙ አየሽ
      ከዛው አንች ጓደኛሽን ባልሽን አትንኪ አትነካኩ

    • @lovemom5013
      @lovemom5013 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቺ ቀሺም አትነካኩ ምን ማለትነወ ፋዲያ

    • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
      @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 28 นาทีที่ผ่านมา

      ኢወላ😢

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በቃ ሄድክ ማለት ነዉ አሚር እ እነወንዴና ዘሌ የትናቸዉ ጠፍተዋል

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ገጠር

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለመስቀል ቤተሰብ ጋር ሄደው ገጠር ናቸው፣

  • @zzzzzzzz-c1u
    @zzzzzzzz-c1u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ግንመነካካታችሁንብታስተካክሉየምትሉአለባበሳችሁንምጆሮችሁንባታወጡት😂😂😂😂😂😂😂

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ክክክ ጀማሮታል አሚር😂😂😂

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኑዉሬየ። እዛዉሆኖወ። እማስበዉነገር። የምር በሩዉቅ ነዉ እማስበዉ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አምር የረስህን ዩቱፕ (ቸነል ክፈት

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እኔ የምይስቀ የኑሪ ነገር ነው😅😅

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋሌኩመ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ኑሪ ምርጥ ሰው ❤🎉🎉😂😂😂

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በሐላልእዳረግልሕተመኘሑወድሜይሕነንሙሐባ❤❤❤

  • @MdOmer-f8x
    @MdOmer-f8x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምስኪንነው እኮ ኑሪ የኔ አዳሊቢ እኮነዉ ወላሂ💔💔💔💔💔ኢሱምን አለውቂም እሺ አሚር ማለት ሰለ አክራም 😢😢 ኢስት ኢሱ ምንም አለውቂም ምትሉ በለኪ አሰዪኛ ወዶቼ

  • @Aminat725
    @Aminat725 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይኑሬ የዋህ እኮነዉ ላይጋግር አቦካዉ አሚር ሀላልንተመኘሁላችሁ ትሁትየ የኔ አሥተዋይ

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ግን ማነው እንደኔ ኑሪን የሚያዝናናው😂😂😂😂😂

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብረን እንስጣት ሰጦታዉ አለ😂

    • @zeynebtemam5657
      @zeynebtemam5657 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@LubabaTeka 😃😃😃😃

  • @heyuti
    @heyuti 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋሊኩሙሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሚር አላህንፍራ ከወደድካት በሀላል አድርገው የእህትነት ከሆነም ሀጅነብይናችሁ ለአሏህብላችሁ ተዋደዱ

  • @sasaudi
    @sasaudi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሚርዬ የራዳ ልጅ ደሰ ትላለክ የኔ እንቁ🥰
    ኣየ ኑር እደት እደሰቀኝ የኔ ምስክን😂🤣

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢክራም ምን ልትሖኝነዉ ደዉለሽ ስልኩአይሰራም የምትይው እእእእእ ልጁን ተይዉ ደናየራቀሽን አታገርሽበት

  • @safiya3794
    @safiya3794 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አሚር እየጀማመረው ነው ፎቃው

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክ

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ትሁት ግን ልዩ ነሽ የኢክራም ጓደኛሁነሽ እደሷ ተሞላቀሽ እኛ ቅመሞቸ አጥበን ጨምቀን ጠምዝዘን ሳናሰጣሽ😂😂 አለፍሽ እኛ የመዳም ቅመሞች ስንወድ ጥግድረስ ንጠላም እደዛው ነወ

    • @Eaiytin80
      @Eaiytin80 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳህ

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው እክራም አስተከከሉት 😅እኮ😅😅

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል የኔውድ😂😂😂😂😂

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ከተዋደዳችሑ በሡና ተጋቡ ይሕየሙሥሊም ሡና አደለም ሐቂቃ ሙሥሊሞች ወደትእየሔድንነዉግን
    ሴቶቹም እባካችሑአላሕንፍሩ ጆሯችሑን ሸፍኑ አንድትንፀጉር ያለምክንያት ያሣየችሴት የጀነትንሽታአታገኝም የምቆልሉትንም ቀንሱ ፀጉራቸዉን እንደግመልሻኛየሚቆልሉ ሤቶች ተረግመዋል ብለዋል رسول صل الله عليه وسلم አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ትሁትዪ የኔ የዋህ ደርባባ ስወድሽ እኮ❤❤❤

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ እኔደኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hነኝስደተኛዋ-j4d
      @Hነኝስደተኛዋ-j4d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ወድጃታለሁ

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

    • @UdUd-jp1tr
      @UdUd-jp1tr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢማን ያላት ልጅ ናት ወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ፍቅር ፍቅር ኢዞኝል ወይኔ ጉዴ ምን ይሸለኝል

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አበዛችሁት ኑሪ ታላወቀ ማስረዳት ነው ምንታመነጭቆታላችሁ የኛን ያህል ላያውቅ ይችላ ል ግን ችግሩ የናተ እጂ የሱ አይደለም

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ ዩቱብ አይጠቅምም ኖክያስልክ ነው ያለው ለምን አያስረዳውም

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ደግሞ ቅናት ያዛት መሰለኝ ይችልጅ
    አለማፈርሽ አርፈሽተቀመጭ ተይዘው እሱን ይኑርበት ስራውን ይስራበት ሳይሆን ነበርጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ይሉታል ወጭት ጥጦ ማልቀስ አሉ😂

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ😂😂😂😂😂

    • @EKRAMFEREJA-p7o
      @EKRAMFEREJA-p7o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @UuKl-ef7rh
      @UuKl-ef7rh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ትክከል

  • @ሥደተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሥደተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ምሥጊ ኑሪ😂😂😂 ብቻዋን ሥትሆን ተሠምቶትኮነው ተረዳዉ አሚር

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤?ማሻአላህከአሁኑ ንገራትኢሺትወዳታልህእዳትጎዳቦሀላህተውግን😊😊አሚሩየኔልዩ

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚራማ አሁን ትሁትን ካገኘህ ብኋላ ተበላሸህ መተቃቀፍ እንደማይፈቀድ ሁለታችሁም ታውቃላችሁ ሳትተቃቀፉ ተዋደዱ ተከባበሩ ችግሩ ደሞ ኮሜንት እንደማታነቡ አውቃለሁ

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኑሪእኮ ምስኪን ልጅ ነው አብርንለምንተስብስበንአንስጣትምአላለምክክክክክክክ

    • @AAa-jr4gn
      @AAa-jr4gn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሚር ደሞ አትቆጠዉ አንተ ስለገበህ ነው እሱ ግን የወህ ስለሆነነው

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክ ሮዉሬየ። ያሳዝነኛል

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እክሩ ይቅርብሽ ልተገብዉ ከሎነ ይጎደል እንደትተየዩ እስክረሰሽ ልተገብዉ ከሆነ ችግር ዬለም ግን ሀይመኖት ይቀዲመል በእምነትሽ ጠንከረ ሁኝ አምር ደሞ ኑርን አተመነጭቀዉ ምስክን ስለሆነነዉ የጠየቀቹሁ ❤❤ደምሩኝ እመልሰለዉ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑሪዬ የኔ የዋህ ምንም እኮ አያቅም ልቡ ንጹህ ነው ተረዱት ስላላወቀ ነው የጠየቃችሁ

  • @murshidajamal6991
    @murshidajamal6991 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡኡኡኡኡ ይህ ሁሉ ሰው ከምኔው ቀደመኝ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በጣም ደሲላል❤🎉ግን እደሽ ወዴት ገባ😢የምር በጣም ጨቆኛል ምስኪንና የዋህ ልጅ ነዉ

  • @HiHi-v6d5j
    @HiHi-v6d5j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሚስኪንኑሪ ስየሰዚን አረ አሚሪ ተዉ አትቆበዉ

  • @Laila-v1b
    @Laila-v1b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ ብያለሁ አሚር ፍቅር ይዞታል በየ ነበር

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዎ ለአገር እና ነትሁት. ይከፈትላቸው ይቱብ

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፉፉፉ ኑሪ ምስኪን ተጨነቀ እኮ ከወረ ቦሀለ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ የኑሪ ቃላቶቹ ሲጣፍጡ ደግሞ አታስከፉት ሁል ግዜ ስትመጡ ኑሪን እ
    ይዛችሁ ኑ የምር ምርጥ ልጅ ነዉ በርቱ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያስምርላችሁ

  • @Eaiytin80
    @Eaiytin80 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚር በራሱ ቻናል ይምጣ የምትሉ
    ትሁት ምርጥ ሴት ❤❤❤ ረጋ ያለች አስተዋይ ናት

  • @11Secho
    @11Secho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ኑሬ አደሽ አለላም ምስክን ታው ታው አደሽ😢😅😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @11Secho
    @11Secho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አለህ አይለያቹ እበክሽ ትሁት🥀 ልቡን አደረ😊❤እክራም አደሽን ፍቅሩን ልትቃበለው ነው መሰለኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaidNnnn-w9f
      @SaidNnnn-w9f 47 นาทีที่ผ่านมา

      ከዛሥ ምድ ነው የምፈጠረው እ እምነታቸው አይገናኚም እኮ ሆሆሆ ኋኋኋ

  • @Sihu-h9q
    @Sihu-h9q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
    አላህ ሀላል ያርግላቹ

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኑሪ የኔየዋህ የዋህን ሰው ማንይውድዋል 18:12

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ስታምሩ በጣም ነው ም ወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሚረየ መልካም ምኞቴን ተመኝሁ

  • @OROMTIITIITALLASHAWWA
    @OROMTIITIITALLASHAWWA 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Namaati tooltu😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኑሬ የፍቅር መቀስ አትሁና ክክክክክክ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኑሬ አብርን አንስጣታ አላለም 😂😂😂 የኔ የዋህ ጠግርሮት አጂሬዉ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ😂😂😂😂

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ወንድሞቼ😍😘😘😘ከኑሪ ፎንቃ ሊገባልኝ ነው መሰል 😂😀ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አደለም😂😂😂😂

  • @sasaudi
    @sasaudi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትሁትዬ የኔ የዋህ የኔ ልእልቴ ሰወድሽኮ የኔ ፋፋጭ😢❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነዚህን ወንድሞች ደሥታ የሚሥደሥተው ላይክ ሠፖሣክራይብ እያደረግን ሁለትመቶሺኬ እናሥገባቸው በማርያም

  • @حياه-ل1ج
    @حياه-ل1ج 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአላህ አስታርቋቸዉ የምር አሳዘነችኝ ኢክራም ደሞአሚር በሀራም እዳታረገዉ በሀላልአዲርገዉ በተረፈ ላላህብየእወዳችሆለሁ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር እና ትሁት አላህ በሃላል ያጣምራችሁ ደሞ አትነካኩ ሙስሊሞች ናችሁ አይደል በቃ ሴቶቹም ሆነ ወንዶቹ ሰላምታችሁ በሩቁ አድርጉት አትነካኩኩኩኩኩ ደሞ አሚር ዩቱብ ክፈት ጠንካራ ልጅ ነህ እንደምትስራበት ጥርጥር የለኝም ኑሬ 😅

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢክራም ❓❓እንደሽ በአእምሮው እያቀራጨ ያለው አንተ ደሀ የደሀ ልጅ ብለሽ የተገርሽው ቃል ወስከ መቸውም ይረሰዋል ብየ አላምንም በጣም የሚያም ቃል ነው ይህን ቃል ደግሞ አግተሽው እንደምታጠፊለት ተስፋ አደርግ አለሁ

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር ትሁት ጥሩ ልጅ ናት ግን ሰላምታው ማለት መለጣጠፉ ቢቀር ደስ ይለኛል እንደ እምነታችንም አይፈቅድም አደለ 🎉እወዳቹሃለው ❤ለአሚር ዩቱብ ክፈቱለት ዘሌ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እስላማዊ-d9b
    @እስላማዊ-d9b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሊጀማምረኝ ነው😂😂😂 ኑሪ ፈታ እኮ ነው የምታደርገን አሚር ደሞ ተረጋጋ ምን አርግ ነው አምትለው እንዴ😢😢ጠየቀ በቃ ሆ

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አትቀቀፉ በአለህ ኦዴስ የለቹን ስሙ በአለህ ስም ጀምሩ

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    hulemiiii dasitanaa hunulignniii❤❤❤❤😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹💌💌💌💌

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሊጀማምረዉ ነዉ መሰለኝ አሚርር እንዳታጣት አጥብቀህ ያዝዝዝዝ አድርግ ደስ ስትል❤❤እንደ ስሙዋ ትሁት ናት ኢክሩ አትወዦወዥ ቀጥ ብለሽ ቁሚ

  • @በላይነሽ
    @በላይነሽ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የራሰህን ራሰህ ንገረ አለለም ደከምኩ😅😅😅

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትሑት ወርቅ ሰዉ❤❤ያጣፍጥላችኹ በርቱ❤
    ከእንዳሽ በፍቅር ራቂ ሴቲዮወ ሰዉ በኩያዉ ነዉ ሚኖር

  • @Zabo-A16
    @Zabo-A16 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nurii ikoo miskin walahii 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር እንዴት ነገሩ ሊጀማምረኝ ነው በል😂❤❤ኑሪ የሳቄ ምንጭ እንዴት እንዳሳቀኝ 😂😂

  • @MusfaGemal
    @MusfaGemal 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚሪ፣በአለህ፣በረስህቸነልነህ፣ኢኛያማደምቂማሞችኢነበረታታሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛም ሲጀምርን እንደዚህ ነበር ያደርገን😂😂😂😂አሚርየ ፎንቃው ገብቶልሀል ❤❤❤❤

  • @fufy2285
    @fufy2285 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔየሚይስቀኝየኑሩነገርነው😂😂😂😂😂

  • @ትሑትቱዩብ
    @ትሑትቱዩብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባ ኑሪ ዛና የምል ማነው እንዳ እኔ🤣🤣

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዴ ቀድመህ አትነግሩትም የነበር ኑር ምስኬን አሳዘነኝ ጥፋቱ የእናተ ነው አሚር

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትውኔ የለበሰቻት ቀሚስ ኢ/ያ ሳለሆ ቤተክርስቲያን ስሄድ የምለብሳት ነበረች አይ ትዝታ😢❤

  • @mohemmedjoker530
    @mohemmedjoker530 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑሪ ንግግሩ ሙቢን ነው ሚመማስለው

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚር ዩቱብ ክፈቶለት ያምቶል

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሄ ታድ ሙስሊም ሚጠበቅአይድለም አቶ አሚር ማፍቅር ከፍ ያረጋልእደ ክክክክክ

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂weyena nuri misikine mnm kefat yelelebt

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑሪ የመጨረሻ የቧህ ምስኪን ነው አሚር ጠበቅ አርገህ ያዝ ትሁት መልካም ሴት ናት ❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትቆጣው ባክህ ልጅቷዋ ድሮስ ረሰተዋለች እንዴ ኑሪ የዋህ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑሪ አያቅም ተወዉት በአላህ ስለማያቅ ነዉስ እኔንን😢😢😢አታስጨንቁት

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢማርየ ጠግርሮሀል አተዉ ወዳ ግለፃላት ወነተ ትሁት ናት ስሟ ይብለጥ አተም መልካም የነወደ መከታ

  • @Fawzya-xs1ct
    @Fawzya-xs1ct 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑሬ ወላሂ ምርጥሰዉ ነዉ

  • @ramaramaa1776
    @ramaramaa1776 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selmaselama1739
    @selmaselama1739 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምድነውየሚያሳዝነኝይሄልጂ ደግሞ የዋህነው

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረ ሴቶችየ አላህ ፍሩ አለባበሣችሁን አስተካክሉ

  • @bizu831
    @bizu831 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተናግሬ ነበር ትናት ወሀታል ተጣሠሩ😂❤❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አየ ኑሬ😂😂😂😂😂

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዛችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ተጣመሩ አሚርና ትሁት ኑሬ በጣም ነው ያሳቀኝ አበባ የፊቅር ነው ኑሬ ፊቅር ለሁሉም አይሆኑም

  • @safiya3794
    @safiya3794 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ ኑሬን አሚርን አኮላሸፍከው ፍቅሩን እዳያጣጥም ሀሀሀ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sister,🤦🤦❤❤❤💯🎉😥😥

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በሀላልአርገዉአሚርየእወዳችሁአለሁ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 22 นาทีที่ผ่านมา

    ጥቁርለባሹ እዴት እዳሳቀኝ ወሬሁላ የስቃል😁😁😁😁

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    .አይይይ የነደባልቄ ቡና ደባልቆት ቁጭ አለ ኑሬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @رانياعبدالله-خ4ذ
    @رانياعبدالله-خ4ذ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,ግንማለትነዉ ሰላም አትባባሉ አይፈቀዲም

  • @AbdulhafizAsrar
    @AbdulhafizAsrar 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢክራም ን ኣጣብሱኝ

    • @nebanebati4742
      @nebanebati4742 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ችግር አለዉ

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑሪ ግን የድራማ እስታይል ቢሰጠው የሚሰራ ልጅ ነው

  • @BurhanAl-y4i
    @BurhanAl-y4i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሚር ልጁ እንደ ክፍት ኣትየው የዋህ ነው ጥሩ ኣልነበርክ እንዴ

  • @RhdhHdhdj
    @RhdhHdhdj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሌላውን ተውት ኑሬንለኔተውልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SeEt-r6s
      @SeEt-r6s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክክክ

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅርጀማመርውተርጂውእደጎደኛሺእዳጎደኛሺእዳካኝ

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር ገብቶለታል ሳቅ ሳቅአለው፣ሲያያት😂

  • @حميده-ظ9ف
    @حميده-ظ9ف 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚስኪን አሚር ኑሪን ተረደው ነጋሩ አልጋበውም ነው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር ምነዉ አጋ ቀድክ ኑሪ መቸ አወቀ ለምነዉ ይጮህበት