Egziabher yidresilk dear muluken🙏 tesfish u are the one of best Ethiopian TH-camr ever..bcoz everything is informative and real . God bless u dear brother! And thank you for ur information
At some points Gash Muluken was mentioning some unnecessary personal stuff and He was interrupted for good, but Overall this dude can’t be an interviewer. Betam new irritate yemiyadergeng, I only opened this video since I was at gash Muluken’s event and played some role ( videography )
hmfre you might have supported him thusfar but dont fail him now , what so evere muluqen is greator than your church walls and doors , carry hi in JESUS NAME lest he gets the help he needed from other place
ሙሉቀን መለሰን ለመርዳት እና ለማገዝ ከፈለጋችሁ የጎፈንድ ሊንኩ www.gofundme.com/d526b-support-muluken-melesse?fbclid=IwAR30D7Ltwrz2jc2OEQxdyyTRiEQ05vVk121pXXn_UOY3rC44HQghvo5Zy0s
ራማ ሚዲያ ላይ አቅርቡት ሰው ይረዳቸዋል ተስፊሽ አመቻች
We can't open
Wey Tata?
አይ የሰው ነገር እግዛብሄር ይማርህ ተስፍሺ እንኩዋን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ኑርልን
ከሰው ቀድሞ እግዚአብሔር ይደረስልክህ
በጣም ጥሩ እርዳታ ነው ያደረግክለትና ትመሰገናለህ። ሆኖም አንድ ቅሬታየን ልግለጽ ያውም ኢንተርቪው ስታደርግ ስዎችን ሃሳባችውን ባታኡቋርጥ ማለትም ሃሳባቸው ሳይጨርሱ መሃል ባትገባ ይመረጣል። በዚህ እንተርቪው ላይም ያየሁት ይህ ነው አቶ ሙሉቀን መለሰ በተደጋጋሚ ተጨማሪ ሃሳብ ለመናገር ሲሞክር በተደጋጋሚ አቋርጠኽዋል። አውቀህ ሳይሆን ያው በኢንተርቪው ጥበብ ማነስ ሊሆን ይችላል ብየ እገምታለሁኝና ለወደፊቱ ብታስተካክል። አመሰጋናለሁን።
ማለት የሚፈልገውን አስጨርሰው ታቆርጠዋለህ
እግዚአብሄር እንዲፈውስክና እረጅም እድሜ እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ወንድሜ ሙሉቀን
የሚሠጡ እጀችን ጌታይባርክ የማንሰጥ እንድሠጥጌታ ይርዳን ይህመባርክ ነዉና
ጌታ ይባረክ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ እግዛቤር ጤናህን ይስጥህ ጌታ ይርዳህ
ጌታ ኢየሱስ ጨርሱ ይፈውስህ አባቴ
እግዚአብሄር ይማርህ ሙሌ ተስፍሽ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
Leul Egziabher Letamemut Hulu. Betbarekut Egochu. Yedabsachew Amen Amen Amen
ሳይሞት ነው ሞተ ብለው የሚሉት በጣም ያሳዝናል እግዛአብሔር ጨርሶ ይማርክ
በእውነት ወንድሜ ጌታ ጨምሮ ይፈውስ ይማር በያለበት፡ቦታ
የአላህ ሲያሳዝን መጨረሻው እንዲ መሆኑ መጨረሻችንን አሳምርልን የሚባለው ለዚነው ለካ።
Kehadi slehone new
እማምላክ በደጋግ እጆቿ ትደባብስህ ጋሼ ሙሌ እንወድካለን እናከብርካለን 💞💞💞💞
Ruth Haile ድንግል ማርያምን ክዷት እንዴት በእጇ ትዳብሰዋለች
@@aliaazzam30 እውነት ብለሻል ነገር ግን የእናት አጀት አይጨክንምና ነው!!
Ayeee pentey aye pentey.. Muluken Igziabher yimareh legend.
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Weyeee,My Brother in Christ..mekerawe beza!!!
I love you muluken God bless you
አይዞህ ሙሉቀን ከጎንህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ
Thanks TST app
እረእውነትከሆነእግዚሃብሄርይመስገን
ምህረት የውርደልካ ፈጣሪይ
እግዚሃብሄርይድረስልህእውነትጌታጤናህንይመልስልህ
Egziabeher yimarew esu yidereselet
በጣም ያማል
Thanks Tesfesh emayihon Mereja Lemilekut Lebona Yistachew
ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ይድረስልህ
Yasaznal Ena mnlew lejoch yelutem balbata sil semchyalhu bmjemrya gen and leg new yeminkbakbge al
እመብርሐን ትዳብስህ አቤት መጨረሻችን ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርል እዩ ሁላችን የዛሬ አበባ የነገምን እንደሆንን አናቅም ኢየሡስ ክርስቶስ ሆ አደራህን
ኤልሮኢ Aoun እመብርሃን ክዷት መናፍቅ ነው
@@aliaazzam30
እኮ የእሳት ነው ቢሞትም
ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ያላመነ ያልተጠመቀ ይደየናል
ሳያምኑ ሳይጠመቁ
ለአውሬው እየጨፈሩ እግዚኦ
ታማኝየ አረኑርልን የኢትዮጴያ ዉድ ሀብት ነህ
Tst adega nek betam tru sera new meteseraw tebark
እግዚአብሔር ይማር ሙሌ
God bless you tst
Egziabher yidresilk dear muluken🙏 tesfish u are the one of best Ethiopian TH-camr ever..bcoz everything is informative and real . God bless u dear brother! And thank you for ur information
እግዚአብሔር ፣ ካንተ ጋር ይሁን ሙሉቀን መለስ
አይዞህጋሽ ሙሉቀን መለስ...
ከስው በፊት.. እግዚአብሔር ቀድሞ ደራሽ ነው... አሁንም ከ ስው በፊት
እግዚአብሔር ቀድሞ ይድረስ 🙏🙏🙏👑👍
yemari yegazaber sew betam yasazinal geta demo ayitwachum
Tesfesh sele metakerbelen ewnet ejeg betam egzabhar erejem edmana tana yestek fetary chereso yemarek mote yetebale sew edmaw erejem new.
Be eyesus sim fawus mulutena selamina berakat yihunilih
*ተስፍሽ ተናግሮ እስኪጨርስ ብትጠብቀው ጥሩ ነበር, መናገር የፈለገውን ሳይናገር በጣም ቆራረጥከው ሙሉ ኢንተርቪው አድርገህ በሁለት ክፍል ብታቀርበው ጥሩ ነበር, ግን ስላቀረብከው በጣም ደስ ይላል እውነቱን ማወቁ, ጌታ ይርዳው, አንተም ተባረክ*
Winni Mandela, I was thinking same thing, lemin rega endamayil bicha new yemigermegn
@@natanaelt8543 ትልቅ ሰው ለኢንተርቪው አቅርቦ ለዚያውም ብዙ መናገር የሚጠበቅበትን, የጠየቀውን እንኳን በስረአት አላስጨረሰውም ለምን እንዳቀረበው ኣላውቅም, አሹ ዊነር ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት እሱ በጣም ትእግስተኛ ጋዜጠኛም ነው, ተስፍሽ አናዶኛል ቸኩሎም ሊሆን ይችላል ግን ለምን በዚሐ ሰአት አቀረበው ሰፊ ግዜ መስጠት ነበረበት.
At some points Gash Muluken was mentioning some unnecessary personal stuff and He was interrupted for good, but Overall this dude can’t be an interviewer. Betam new irritate yemiyadergeng, I only opened this video since I was at gash Muluken’s event and played some role ( videography )
@@natanaelt8543 Ok Cool, Yea he just tried to do some thing as youtuber he's not a journalist but still wasn't good enough i was so pissed..
True
ሙሉቀንን እወደው ነበረ ግን በቅርብ ጊዜ ስለ ጥላሁን ገሠሠ በሰጠው ጋዜጠዊ ወይም መፅህት ኢንተር ቪው ላይ የተናገረውን ከሰማው ቦኃላ በጣም አዝኜበታለሁ ምክንያቱም ጥላሁን ገሠሠ ማለት አለም የመሰከረለት የሙዚቃ እና የጥበብ ንጉስ የነበረውን ጥላሁን ገሠሠ ለእኔ ዘፋኝ አይደለም ብሎ ሲል የጥላሁን ክብር ሳይሆን የሙሉቀን ክብር ነው የወረደብኝ ጥላሁን ገሠሠ ከልብ ሀገሩን የሚወድ እና ከልቡ ጥቅም ሳይገዘው ለጥበብ የተፈጠረ ጀግና እና ኑጉሳችን ነው ሞቶም በልባችን ውስጥ ንግሶ የሚኖር ሰው ነው ለማናኛውም ስላልሞትክ ደስ ብሎኛል ሙሌ አንተም ብትሆን ለሀገራችን በችሎታህ ወይም በሙያህ ለደረግከው ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እረዥም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
አደ ወሬ ! አታፍርም እንዴ አንተ ቲሽ!
Gazeteghaw weshetam new lerasu were lemadamek silnew.
Ena. Nigusih Tilahuin kehone ezaw amilikew Gash Mule nigusu Geta new
atiqebaxxir mejemeriya yemuluqenin bahri eweq ,,balege ,,,muluqen and xilahun are two legends and legends dont co-exist
@@alemtsehayendris3361 amen
አይዞህ ፈጣሪ አለ አይተዉክም
እመብርሀን ትማር
God's great mule
Mennager yefelegewin indinnager mulu idil alsexehewim.Yihin program digami bitiserawina legnam indet merdat indeminichil hunetawoch begilts biqemexu. Thanks 🙏
Wow it's Nice news thank you brother
እግዚአብሔር ይማርህ ፈውስ ከሱ ነው ምህረት የምጣልህ ጌታ መልካም ነው
People pls let's help him
God ale............ayizoh yeabate wuuuud lij,,,,,,,,,,
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜችን ይገርማር ያልምተ ሰዉ ምቶል ብሎ ማዉራት ምን ይሎታል በፈጣሪ ተሰፋሸ እናመሰግናልን
Ayzoe..egzabeer..meretun.yelakelee..entlyaleen..ayzoeeeee..
እግዚአብሔር ይማርህ ተስፍሽ ቅን ነህ እግዚአብሔር ቅንነትን ያብዜልህ
እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ ክርስትና ማለት ጵሮተስታስን ( ጲንጢን ) አለሚዊ ማለት ደግሞ ኦርቶዶክስን ነው በጣም ነው የሚገርመኝ ኦርቶዶክ ስ በናንተ ቤት ክርስቲያን ማለት አይደለም ??
awo awo awo awo
Yenem tyake nw ?
@@mahletnegash1190 ortpdoks kristoyan addellem. cult newu yeqome mimeslewu endaywediq yixenqeqi uekiristina xam yellellewu be giltsina be siwurr menfesqidissin yemiqawem mahibire aganint new ortodoks , , , , zerfe
አዎ ኦርቶዶክስ ከአለማዊ ጋር አብሮ ይሄዳል
"ህዝቡን በሳቅ የጨረሰው የፓስተሮች ጭፈራ" የሚል TH-cam ላይ ተመልከቱ
አይ የእኛ ሰው ለኮመንት ለፖስትና ለላይክ ነው ፈጥኖ የሚደርሰው አሁን አሁን ላይ ጌታ አምላክ ይድረስለት ለሙሉቀን መለሰ
ተመስገን እንኳን ሰላም ሆንክ ፈጣሪ ይማርሕ
Qala matayqe atawqem kamiawqut temar,muluken menem edel alsatahawem eyaqewartekew
Mule ayzoh egziabher bezufanu lay new ! don't worry mule
New ende ere dirty pente erkusoch aydelacihum ende
tesfish alaswera alkew eko bihonim enamesegnalen
ጌታ፡የሱስ ይፈውስህ
What dose mean alemawie you guys you're the best alemawe in Ethiopian religion number one alemawe is protestant
Egzabher erdacu
Wondime ayzok wedajochihna telatochik eyaayuu geta teamiratun ygiletibk beEyesusim tefewes!!!!!!!!!!!!
Church lemn ayredawm?
ፈጣሪ ይድረስልክ አባቴ አይዞክ እግዚአብሔር አለ
ወይኔ ተስፍሽና ሲያሳዝን ሚስት ልጆች የሉትም በዚህ ዙሪያ ማወቅ ፈልጋለሁ ጌታ ካንተ ጋርይሁን ኡፍፍፍ
ኧረ ምን የመሰለች ሚስት አለችው የሚረዳ ው ልጅ ይሚመጣው እርሷወደ ስራ ስትሄድ ብቻ ነው ልጁንም የሚትረዳ ው እርሷ ነች I know for sure
@@simethio2517 አመሰግናለሁ በጣም👍👍
Alut 3 lijoch mist alew maybe 2 i don't the exact number
Gobez tesfishi bless
Yalemat geta ydiresilik
thank you Tesifish you are great as always!!
ሰው ነኝና በሰው አልጨክንም የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ትፈውስክ ግን ጋሼ ሙሉ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ አልፈልጋችሁም አገሬን ማየት አልፈልግም ያልከው ደግሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ የኛ ህዝብ ይቅር ባይ ነው ። በተረፈ ድንግል ማርያም ከጎንክ ትሆን
Tsfsh egzabhar yestk
ጤናና እድሜን ይስጥህ
Mulu ken betam new mewdeh huium lebego new bezhe fetena malefele lemlkam new ayzohe kegonhe nene
ነገር ግን፥ ነፍሴ ሆይ፥ አንቺ ለእግዚአብሔር ተገዢ፥ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና።
ሙሉቀን ሞት ሂወት ነው ቢሄድ ወእደ አባቱ ነው ተስፍሽ ተባርክ
Kkkkkkkkk መንፍቅ ወደ ገነት???? ሲኦል ለማ ሀነእና
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ መጀመርያ ቃል እወቂ የሚድን ጌታ ኢየሱስ ነው ከሰማይ የወርደ ጌታም ኢየሱስ የሰጠን ሀይማኖት የለም እወቂ ጌታ ኢየሱስን አምኖ የሞተ ይድናል
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ
ስትኖሩ በርኩሰት የዘላለም ቤታችሁን ዲያብሎስ አሰማምሮ እየጠበቃቹ ነዉ
ከጴንጤ ራስ ወረድ ሰዉ ዘመኑን በስድብና በትችት ይጨርሳል? ጌታ ይድረስላቹ
fetari yemark
ሲናገር ብታስጨርስ መልካም ነበር ይህንን አስተካክል ተስፍሽ
I though i am the only one who felt this way.... Two way communication
Tesfish dana dana piter astawesalhu my teacher
ኣይ የብዙሃን ናጋር ድሮም ግብ ኣይማታም ጌታ ብቻ ይርዳህ ካዛ ሁሉ ችግር ያላቅቅህ ወድማችን
Tesfsh pls tebabara
ያሳዝናል ምን ሊያገኙ እደሆነ እግዚአብሔር ይጠቅብህ አምላክ ይማርህ
የእናቶች ቀን ክብር ለናቶቻችን ይሁን ማማዬ እናቴ የናትን ክብር የሚያውቅ ላይቅ ይግጨኝ!
እናቴ ማማዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድ የኔፍቅርርርርር! ♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥♥
♥♥♥♥♥
♥♥♥♥
♥♥♥
♥♥
♥!
Gin mulu qani malesa lije yelewum ende?
አላህ ይድረስልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይማርክ
yasazenal gata yerdak
Egzabhir yerdhi
hmfre you might have supported him thusfar but dont fail him now , what so evere muluqen is greator than your church walls and doors , carry hi in JESUS NAME lest he gets the help he needed from other place
Ayzoh geta Ayasafrm 💟💟💟
ለሙዚቀኞች የተከፈለ ብር ሲል ደነገጥኩ ምናለ ከተሰበሰበ ብር ላይ ባይነካ በነፃ ቢያገለግሉ 🤔
esun eyadametu adgew kesu lemekebel masebum asafari new
Ethio tenaadam
Shame on them
አላሃ ጨራሳ. ይ ማራክክ
jemari gazetagna honkesa tesfeshi aschares sewen yetayikewen bechankaw eko bedeneb eske chares fekadelegni aleh
Esu yidirasilat
Begata sem are sew gin min eyehon new amelak lebuna yesetachu ye sew mot memig lerasu yaregew abu
Egzeabehar yemareh 🙏
ተስፍሽ በራማ ለምን አታቀርብም ነበር አምላክ የልባቸውን የሚያራራለት ይሆኖራል አምላክ ያላቸውን ልብ ያራራልህ እዴት አሳዘነኝ
uuuuuuuuuu afun aserkewko
አሁንም ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እባክህን ተመለስ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ እመቤታችን ትሁንህ። አሜን!!!!! ጴንጤ ድሮም ወረተኛ፣ ለእይታና ላለው ነው። እባክህን ተመለስና ንስሃም ግባ።
ስድብማ የአፋ መፍቻ ቋንቋቹ ነዉ ወደ ኦርቶዶክስ የሚመለሰዉ ዘፍናቹ ልትሰበስቡለት ነዉ ሌላመፍትሄ እማ የላቹህም በዛዉ ቢራና ሀሽሽ ለመሸጥ
@@sebleasers8942 ሚኒ ለብሰሽ በህልሜ አየሁህ እያልሽ መዳራቱ እንዳይቀርብሽ ነው። ጭፈራውማ you tube ላይ ተመልከች ይደርሰናል ስራችሁ ሁሉ ይታወቃል። ፓስተር ተብየው ሳይቀር እንዲያውም ልላክልሽ።
@@sebleasers8942 ርእሱ " ህዝቡን በሳቅ የጨረሰው የፓስተሮች ጭፈራ" on TH-cam please watch it
እኔ ክርስቶስ እንጅ ፓስተሩ አልሞተልኝ የማየዉ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀናዉን እግዚአብሔርን ነዉ ከደብተራዉም እንዳለ አትርሽ በቅርቡ ባህታዊ የተባለዉ ባለመሳሪያዉ ሰዉን ካየሽ ብዙ ኮተት አለ
ሚኒ ላልሽዉ እነግዲ የሰበት ት/ትቤትን አስቢ በነጠላ ማክስ ሀሀሀሀሀሀ
edemena tena yesetek
Selam lsnte yiun tesfshi gn yalgebagn letcheger sew 1$ enkuwan tlqi negr newna endet new biru yemilaklt esu new yalgebagn kechslk gils arglgn plssss
Tsebelin new yemadinew emebeten yikir beyign yibelat kidusan melakitochinim edezaw yikirita knat ena kelijuwa yasifeligihal
Abatye_ tefahe
SL camiringo camera ande betdgmlegji pic yansahuten lemakenaber flege algebagjiem
interviwe letadrgew kehone yakrbkew lemen tenagero eskicherse atbekewum ,,