በቡላ ፍርኖዱቄት በወተት ቆንጆ ገንፎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውምርጥየሆነ የገንፎ አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @ethio140
    @ethio140 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የገንፎ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረክ በርቺ እናመሰግናለን ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቺ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው እጅሽ ይበራክ አርፍ የብለ ገንፎ አሰራራ ናው ስለ አከፈልሽ እናማሰግናለን ውድ እህታችን የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን 👌 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው ሰላምሽ ይብዛልሽ ባለሽበት ቦታ ይብዛልሽ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም እና ጠበቃ አይለያችሁ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወው በጣም ምርጥ የሚጣፈጥ የገንፎ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ በክርስቶስ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ በቡላ ፍርኖ ዱቄት ገንፎ አሰራር ነው ያሳየሺን በጣም ነው እሚያምርው እጅሺ ይባረክ ባለሞያ የነበረን ቆይታ ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ በጣም አሪፈ
    አሰራርነዉ ዉደ በርችሰላምናፍቅርንያብዛልን ሰላም ለሀገራችንን እኮንደህናመጣሺበጣምአአሰራርነዉዉደበርችሰላምናፍቅርንያብዛልንሰላምለሀገራችንንይሁን

  • @faiza5
    @faiza5 7 หลายเดือนก่อน

    ወወወወወወወወ መሸ አለህ የኘ በለሙየ በሪቺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብ ይሰጠን በሪቺ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 7 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ገፎ አሰራር ነው ግን በወተት ይሰራልደ ሳምር ደግሞ ጭራሽ ሲበሉትእማ ይጥማል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ምራቄን ዋጥኩ ሲያዩት ያስጎመጃል እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም አሪፍ ነው ግዜ ሰዎች ገንፎ በተለያዩ መንገድ ላይ ስደት ላይ መንገዶች ያዘጋጃ ሞክር የማላውቅም በጣም ቆንጆ ነው በርቼ ❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ ቆይታ ሀሪፍ አሰሪር ነው እጅ ይባረክ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰለም ለሀገራችን ይሁን ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው👏👏👍👍😋👌ሰላምሽ በአሌሽባት ብዝዝት ይብዘልሽ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልን ምራጥ አሰራር ነው በጣም እና አመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ለሁለችን ያብዘልን ❤

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አሰራሩ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም በጣም በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ገፎነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን🤲🙏

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weyni2816
    @weyni2816 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ዋውውውውው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እናመስግናለን❤

  • @WeyinishetAbera
    @WeyinishetAbera 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህቴ ለእናተ ይሁን ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን በርቺ❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ እና አሪፍ ገንፎን ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ስደት ለምን ሞክራቸው ነገሮች በሙሉ አሪፍ ነው ብዬ ነው ማስበው የወደ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው በጣም ጎበዝ ነሸ ምርጥ ባለ ሞያ ነሸ በርቺልኝኝ አሪፍ ሞያ ከአሪፍ ችሎታ ጋር ነው ያለሸ ቨርቺልኝኝ ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለንን ውዴ ❤❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን ዋዉዉዉዉዉዉ የሆነ ገንፎ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ማሻአላህ ብያለሁ ለጤና ያርግላችሁ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስስ ብሎናል ይሄን የመሰላ የገንፎ አሰራር ስላሳዬሽን በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ስራነው ያሳየሽን i love ገንፎ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ
    በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ
    እጂሺ ይባረክ ባለሞያ ነሺ

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን እንኳንን ደና መጣሽ ይምርል ጥሩ ምግብ ነው በርችልን እማ እግዚአብሔር ሀገርችን ሰላም ሕዝቦቻችንም ፍቅር እና አንድነትን መተሳሳብን ይድልን አሜን በርችን❤🎉

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ገንፎ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @Azeb1
    @Azeb1 7 หลายเดือนก่อน

    woww enekan dena mexash
    des ymil arif aserar new enamsegenalen melekam sera ywenelesh beruchi

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 7 หลายเดือนก่อน

    መስዬ የኔ ምርጥ ዋውውውውውውው ያጎመጃል አቤት ሙያ ብሎ ዝም ነው የገንፎ አድናቂ አይደለም ግን አሰራር ዋውው ነው በጣም ያምራል ❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህታችን በሀገራችን ተወዳጅና ጣፋጭ የሆነውን የቡላ ገንፎ እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን እና ማድረግ ያለብንን ጥንቃቄ ስለአስተማርሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሙያ ነሽ ገንፎ ከባድ ነው። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የገንፎ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይተባረክ ይሁን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 7 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selam yadergln bertulgn 😍betchum

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 7 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow 😋bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 7 หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 7 หลายเดือนก่อน

    Woow wooww nyataa aja'ibaa nyanneekaa hardhaa irbataa irratii woow bayyee jalataamafi nama Kam biratuu fudhatamaa kan qabuudha jabadhuu itti fufii hojedhuu

  • @obseegorba
    @obseegorba 7 หลายเดือนก่อน

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waa baredaa garuu ananii malifii itii gotenii

  • @ritatube19
    @ritatube19 7 หลายเดือนก่อน

    Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi yebezalegn enekon dehwna metashi woww emegerem ena emeyamer gefo new kemer ejeshi yebark yene balemoya betam yasekenal yetebark yehun belenal betam balemoya neshi berchilegn

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 7 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yebalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 7 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif aserar new ejish yebarek berichi melekam sera berichi❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 7 หลายเดือนก่อน

    Enkuwan beselam be desetaa metashi selemetashi selayahushi mesha alllah ejushi yibarek berechi keteyibay selsmeshi yibezaaa berechi keteyibattt

  • @AMIR465
    @AMIR465 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi marqaa barreda hojetee

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 7 หลายเดือนก่อน

    Enken beslam metsh selamtdh des yembla neber berta eht wowww betam des yelale edsh yebrks mar berts selam hezbetan hegerta yen

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 7 หลายเดือนก่อน

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash yene wude ihete merte ye genfo aserar nw eshe yene balemoya ejesh yebarek

  • @METITUBE
    @METITUBE 7 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten wow betam yamiral

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 7 หลายเดือนก่อน

    selame egezaberi yemesegen enkane beselam mexashe fexare kesedate beselam yemelesen ejocheshe yebariku yene balemoya berecheleye wude ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe👌👏💪

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጧሿ ሀራፍገንፎነወየሰራሸወበርችወድ አላህሀገራችንንን ሰላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንን ያበቃን ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንን

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህእንኮንሠላምመሺእህቴማሻአላህነዉተሥለሚየተባረከይሁንማሻአላህብያለሁአሪፍቆይታነበረኚበርቺበሌላቢደዉእንጠብቃለን

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 7 หลายเดือนก่อน

    Selam selam ehte enqsn dena mexashi hagerachin selam fiker yadreglen wawu betam dess yilal berchilen ejishi yibalek kexyibete

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 7 หลายเดือนก่อน

    Wowo konjo ganfoo new lakonjo kan kursi yemihone mok damak yemiyaderg tawodaj yebula bafurno duket yemachish melkam mead

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 7 หลายเดือนก่อน

    Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu woooooóowwwww woooooóowwwww maloo marqaa baayyeen jaaladha Dhugaa uuuuuuuuffffi yami

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ገፎ ነው የሰራሽው ሰላምን አንድነትን መዋደድን ፍቅርን ለሁላችንም ይደለን አሪፍ ደስ የሚል ነበር በርች ❤❤❤❤

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 7 หลายเดือนก่อน

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 7 หลายเดือนก่อน

    🎉❤Wowww Baxami daselea emuaaa esh mar wudi Selma Selma Selma Selma Selma Selma new sirash videos daselea share like good agulate Ethiopia yzenale tenure weddd wowww Baxami yamerle yene fiker ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 7 หลายเดือนก่อน

    Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa umata bashasha woowo namaste ❤❤🎉🎉🎉

  • @helenealemayehu4466
    @helenealemayehu4466 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yenatguada
    @yenatguada 7 หลายเดือนก่อน

    የሚያስጎመጅ ገንፎ ሰበ አርጌሻለሁ ሰብ አርጊኝ